Eth-cryptopia
Відкрити в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Показати більше4 947
Підписники
+1424 години
-327 днів
+1130 день
Архів дописів
4 947
+1
🔔 NodePay
➡️Go mission $ Rewards Tab and Complete This Task
➡️ዝም ብሎ ጥያቄዎች ስለሆኑ የተመቻቹን መልስ ስጡ።
@EthCryptopia
4 947
አንዴ TOURNAMENT ከተጀመረ 10 ቀን ብቻ ነው ያላቹ በዚህ መሀከልም TOKENOMICS ስለሚለቀቅና ወደ መቋጫው ሲለሚያመራ፤ አሁን ላይ Tournament አለመጀመሩ ከ 100K $PX በታች ላላቹ እድላቹን ተጠቀሙበት!
@EthCryptopia
4 947
Repost from 42 [pp]
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
wen is the tournament
4 947
⭐️ Business Cards in Major
በቅርቡ የ Major ፕሮፋይላቹን Verified ወደሆነ Telegram Business Card መቀየር ትችላላቹ፤
አብሮም የ $Major Balance ይቀመጣል
We’re just getting started! ⭐️ምስሉ ላይ እንዳለው ከሆነ 1 $Major = $2.23 ነው 😁 @EthCryptopia
4 947
🪙 Early Adopter Rewards Are Here! 🪙
➡️ TOMARKET ከ Total Supply 3% የሚሆነውን ለ Early supporter አከፋፍለዋል።በሶስት ደረጃ ከፋፍለው ሲሆን Reward ያከፋፈሉት እንደ Criteria የታየው ቀድሞ Tomarket Bot ላይ Farm ማድረግ ለጀመሩ ሰዎች ከፍ ያለ Reward ሰጥተዋል።
🎖 Early Adopter Reward Tiers:
🥇Tier 1: Joined before July 14, 2024 - Earn an extra 20% TOMA based on your holdings during the TGE snapshot. 🥈Tier 2: Joined before July 31, 2024 - Earn an extra 15% TOMA. 🥉 Tier 3: Joined before August 31, 2024 - Earn an extra 10% TOMA.
➡️It’s listing season, and remember, your Tomarket level is the key to more TOMA! 👼
4 947
🔔Tokero Crypto Exchange 🤝 ION
➡️Tokero Crypto Exchange Ice Open Network Blockchain ላይ Launch የሚደረግ $TMOON የተባለ Token ዛሬ አስተዋውቋል።ይህ Token List ተደርጎ መገበያየት ከመጀመሩ በፊት ልክ እንደ Sunwaves DoctorX CallFluent Airdrop Project Launch አድርጓል አሰራሩ ሙሉ በሙሉ ከልሎች Ice Network Project ጓር ተመሳሳይ ነው።
➡️መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ
➡️ወደ Website ከወሰዳቹ በኋላ Mine የምታደርጉበትን App አውርዱ
➡️ Invitation Code
Utopia3000
➡️App ካወረዳቹ በኋላ በEmail Register አድርጉ 3 ዲጂት Code ይላክላቿል እሱን አስገቡ።ይሄንን Process ካለፋቹ በኋላ Booste ካደረጋቹ በ24 ሰአት አንድ ግዜ ካልሆነ በየ 12 ሰአት አንዴ እየገባቹ አስጀምሩ።
➡️Early Project ነው ሳትዘናጉ ስሩት።
❗️Boost ለማድረግ የምትፈልጉ መዘንጋት የሌለባቹ 25 ሰው መጋበዝ አለባቹ መጀመርያ።
✅ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያ (ይሄ ማብራርያ ለሁሉም ICE Blockchain Project የሚሆን ነው)
✅ተጨማሪ ሀሳቦች
✅ስትጀምሩ Who Invited You የሚላቹ ከሆነ Utopia3000 ተጠቀሙ
@EthCryptopia
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
