Eth-cryptopia
Відкрити в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Показати більше4 958
Підписники
-524 години
+207 днів
-530 день
Архів дописів
4 958
🤑BLUM X DOGS🐶 DROP
✅Blum ላይ Transaction ጨርሳቹ የነበራቹ ለሁሉም 5k Blum Drop አድርገዋል።የ TON System ወደነበረበት ሲመለስ ለሁሉም Dogs Distribute ይደረጋል።
4 958
+2
🐹 HAMSTER
📌August 28th, 📌September 4th, and 📌September 18tአሁንስ ካቆማቹበት ልጀምሩ ነው? 😁
4 958
🔔DOGS ONCHAIN CLAIM
✅DOGS ወደ Non Custodial Wallet ለመላክ እያስቸገረ ነው አሁን ላይ በጣም ካላስፈለጋቹ በቀር መሞከር ብታቆሙ ይሻላል 2 ሳምንት ያህል ግዜ አላቹ።የ Ton Blockchain Server ከመጠን በላይ ስለተጨናነቀ በ እዛ በኩል የሚደረግ Transaction ከመጠን በላይ መዘግየት አምጥቷል ስለዚ ታገሱ።የብዙ ሰዎች Ballance አየር ላይ ነው ያለው።
✅ሌላው Ton ለመላክ አሁን ላይ Telegram Wallet 👛 Minimum 1Ton ሲሆን ከሌሎች CEX ለመላክ ይለዋወጣል Binance🟠ላይ Minimum ከ 2—10 TON የሚደርስበት ግዜ አለ።እንደዚ የሆነበት Ton Blockchain Server መጨናነቅ ስለገጠመው Load ለመቀነስ ነው።
✅TON Blockchain በአጠቃላይ በጥም መጨናነቅ ገጥሞታል በ TON Network የሚደረግ Transaction በሙሉ በጣም ይዘገያል ለግዜው ምንም አይነት ነገር አትላኩ TON Network ተጠቅማቹ።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
🎩X empire Rebus of the Day :
Arbitrage
🎩X empire Riddle of the Day : Address
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 958
🍅 Tomarket Star Day: Catizen 🐈 Edition
Tomarket የምትሰሩ Sep 2 Snapshot ስለሚነሳ ቀድማቹ STAR ⭐️ መውሰዳቹን አትርሱ!
Claim የሚደረገው STAR ⭐️ ለ Tomarket Airdrop እንደመግቢያ ቁልፍ 🔑 ነው
🎁 BONUS: እስከ Sep 2 ሰው Invite ስታረጉ extra Tomarket stars ⭐️ ታገኛላቹ@EthCryptopia @EthCryptopia
4 958
🚨 $DOGS on Blum Drop:
🔅የ Ton Blockchain ለ 8 ሰአታት ያህል መስራት ከማቆሙ በፊት ክፍያ ለፈጸሙ ለ 2000 ሰዎች ያህል $DOGS Distribute ተደርጎ ነበር፡፡
Distribute የሚደረገው $DOGS መጠን ከ User ወደ User ይለያያል፤ ከነዚህም Factor አንዱ Daily Check-ins ሊሆን ይችላል🔅አሁን ላይ ከ 400,000 ሰዎች በላይ Distribute እስከሚሆን እየጠበቁ ነው፡፡ 🔅 ለትግስታቹ እናመሰግናለን እናም ይህ ችግር ከኛ ከ BLUM ሳይሆን ከ TON Blockchain እንደሆነ እንድትረዱ እንፈልጋለን ብለዋል! @EthCryptopia
4 958
⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME
Question: When was the UNI token by Uniswap launched?
Answer:16/Sep (9)/2020
👉🏼 TimefarmBot
@EthCryptopia
4 958
🔔Sahara AI New Airdrop Waitlist
📌ገና Registration ላይ ናቸው።
✅️Register ለማድረግ
https://saharalabs.ai
@EthCryptopia
@EthCryptopia
