uk
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Відкрити в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Показати більше
4 996
Підписники
-224 години
+97 днів
+2030 день
Архів дописів
🔔Xenea Daily quiz answer March 22 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x S
🔔Xenea Daily quiz answer March 22 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers @EthCryptopia

🔔Magic Newton ✔️Connect Guild
🔔Magic Newton ✔️Connect Guild

Guys ለ እናንተ Safety ሲባል ከዚ በኋላ Group ላይ Text ለመላክ አንድ ሰው Add እንዲደረግ ተደርጓል በጣም ብዙ ስካመሮች ስላሉ እነሱን ለመከላከል ሲባል ነው🙌🏽

🔔GTE Update ✔️GTE Testnet is live ✔️በዚ ሊንክ ግቡ ✔️Faucet በዚ ሊንክ ገብታቹ ውሰዱ የተወሰነ MegaETH ያስፈልጋቿል Claim ለማድረግ ✔️Swap,create Token
🔔GTE Update ✔️GTE Testnet is live ✔️በዚ ሊንክ ግቡ ✔️Faucet በዚ ሊንክ ገብታቹ ውሰዱ የተወሰነ MegaETH ያስፈልጋቿል Claim ለማድረግ ✔️Swap,create Token, Add liqudity የመሳሰሉትን ታስኮች ስሩ ✔️ትንሽ ሊይስቸግራቹ ይችላል በትእግስት ሞክሩት።

የደንብ ማስከበር የቀድሞ ዩኒፎርምን አስመስለው በመልበስ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተ
የደንብ ማስከበር የቀድሞ ዩኒፎርምን አስመስለው በመልበስ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የቀድሞ ዩኒፎርምን አስመስለው በመልበስ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ሸጋው ጫኔ አንለይ፣ መሃመድ ሀምዛ ያሲን፣ አቤኔዘር ተስፋዬ በየነ እና ጌትነት ደምለው ዳምጤ የተባሉ ግለሰቦች ናቸው፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ተጠርጣሪዎቹ ዩኒፎርሙን አስመስለው በመልበስ የባለስልጣኑ ሰራተኞች አላስፈላጊ ተግባራትን እንደፈጸሙ በማስመሰል የሱቅ ማስታወቂያ ሰርተዋል፡፡ በዚህም በጎዳና ንግድ ላይ የሚተዳደሩ ግለሰቦችን ንብረት በመበተንና በመደብደብ የባለስልጣኑን ገጽታ በሚያንቋሽሽ መልኩ ሀሰተኛ ቪዲዮ አዘጋጀተው በቲክቶክ ማሰራጨታቸውን ነው ያስረዱት፡፡ በተቋሙና በሰራተኞቹ ላይ እንዲሁም በሕዝብ ዘንድ አሉታዊ ስሜት እንዲፈጠር አስበው የተቋሙን የቀድሞ የደምብ ልብስ የሚመስል አዘጋጅተው ድርጊቱን መፈጸማቸውም ተጠቅሷል፡፡ ግለሰቦቹ በዚህ ሕገ ወጥ ተግባራቸውም በርካታ ሰዎችን እንዳሳሳቱ ነው የገለጹት፡፡ ተጠርጣሪዎቹ አሁን ላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ አመልክተዋል፡፡ ዜጎች አላስፈላጊ ጥቅም ለማግኘት ሲባል መሰል ተግባራትን ከመፈጸም እንዲቆጠቡም ኮማንደሩ አሳስበዋል፡፡ በመላኩ ገድፍ
✔️ቲክቶከሮችን ቀስ በቀስ እየሰበሰቧቸው ነው ለማንኛውም ኮሊደር ልማት አካባቢ ማንኛውንም ቀልድ አቁሙ😅

➡️Treasury code: 6699 @EthCryptopia

🔔Xenea Daily quiz answer March 21 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers @EthCryptopia

✔️Video Guide How to Farm Airdrop With Multiple Wallet Mainly Focus on Wallet Transaction 🔔Prepare For Monad ✔️Add Monad Testnet https://chainlist.org/chain/10143 ✔️Join PumpBTC Discord Channel here ✔️Claim testnet Faucet ✔️Join Monad Discord Channel Here Follow Them on twitter Here @EthCryptopia

ድምጻቹ እየተሰማኝ አይደለም 🙌🏼

🔔5 more minutes guys @EthCryptopia

🔔MemeX ✔️$M Airdrop Quest & 1.1 $M Airdrop Event Closed!🏁 Both events have officially ended! 🙌 ✔️The❓Mystery Quest❓was all
🔔MemeX ✔️$M Airdrop Quest & 1.1 $M Airdrop Event Closed!🏁 Both events have officially ended! 🙌 ✔️The❓Mystery Quest❓was all about TRADING—only those who truly explored MemeX made it through!🚀If any one who was trading and using there platform well might get a chance to get some surprise @EthCryptopia

🐾 ✔️More integration & growth opportunities poppin' up for PAWS. That’s why the latest adjustments were made. Stay pawsed -
🐾
✔️More integration & growth opportunities poppin' up for PAWS. That’s why the latest adjustments were made. Stay pawsed - the date is getting close!
🐾

✔️በዛውም የተቸገራቹበት ቴስት ኔቶችን ዘርዝሩልን ስለ ሁሉም ከማውራት ብዙዎቻቹ የተቸገራቹበትን Screenshare አድርገን እያሳየን ለማስረዳት እንሞክራለን።

🙌🏽ሰላም ቤተሰብ አዲስ ነገር ከሌለ ዛሬ ማታ 3ሰአት ላይ Group Live session ይኖረናል እየሰራናቸው ስላሉ Testnet Project እንወያያለን። ✔️ማታ 3:30 ሰአት https://t.me/EthCryptopia_Group ጠብቁን @EthCryptopia

🪙MAJOR Big Pump
🪙MAJOR Big Pump

🔔Xenea Daily quiz answer March 20 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers @EthCryptopia

Some Anti-Ton Guys are angry🤭 @EthCryptopia

💎 TON Foundation: Sequoia Capital, Ribbit, Benchmark and Kingsway invested over $400M buying the TON @EthCryptopia
💎 TON Foundation: Sequoia Capital, Ribbit, Benchmark and Kingsway invested over $400M buying the TON @EthCryptopia