uk
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Відкрити в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Показати більше
4 908
Підписники
-424 години
-167 днів
-1830 день
Архів дописів
🎁 MACZO GIVEAWAY ALERT 🎁 Enter code: 🔥 CODE158879 🔥 and claim 200 FREE SPINS instantly! 🎰 👥 Limited to the first 200 us
🎁 MACZO GIVEAWAY ALERT 🎁 Enter code: 🔥 CODE158879 🔥 and claim 200 FREE SPINS instantly! 🎰 👥 Limited to the first 200 users only ⚡ Once they’re gone, they’re gone — no second round! Redeem now and start spinning immediately! 👉 @maczo_official_global 👉 maczo.co

#አድስ 🙌 @EthCryptopia

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇸🇦🇾🇪 Saudi Aramco shuts down its 400,000-bpd Jazan oil refinery after Houthi attack. @WatcherGuru
+1
JUST IN: 🇸🇦🇾🇪 Saudi Aramco shuts down its 400,000-bpd Jazan oil refinery after Houthi attack. @WatcherGuru

$BTC Failed to break above $66k and still in Range between $66K and $60K for 2 Months @EthCryptopia
$BTC Failed to break above $66k and still in Range between $66K and $60K for 2 Months @EthCryptopia

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
Calling all creative marketers in Addis! 📍 A fast-growing tech company is looking for a young, creative Marketing Manager with 1–2 years of experience.We need someone who really understands modern content, social media, and business growth. Just real strategy and creativity! Inbox me: @SnollyGhost

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Saudi Arabia says it shot down several drones coming from Iraq. @futures

📌Bitmart ጨምሮ እስካሁን በ 2026 ብቻ የተዘጉ የ Crypto Project ዝርዝር ናቸው። Wallet , Defi , Blockchain project ከዚ ውስጥ ይገኙበታል።ቀጣይ ወደመዘጋት የተቃ
+1
📌Bitmart ጨምሮ እስካሁን በ 2026 ብቻ የተዘጉ የ Crypto Project ዝርዝር ናቸው። Wallet , Defi , Blockchain project ከዚ ውስጥ ይገኙበታል።ቀጣይ ወደመዘጋት የተቃረበ የሚመስላቹ ፕሮጀክት የትኛው ነው? @EthCryptopia

📌እንደዚ አይነት ነገር ስታዩ ወድያው አትመኑ የራሳቹን ጥናት አድርጉ አሁን ሁሉም ሰው በሚባል ደረጃ ይሄንን ነገር አምኖ እየሞከረ ነው እዚ ቴሌግራም ላይ ብቻ አይደለም ሌላም ቦታ እያየሁት ሰለሆነ ነው።ይሄ ቦት የተሰራው ሙሉ በሙሉ በ AI ነው ከ ቃላቶቹ መረዳት ትችላላቹ ሌላው ደግሞ ግሊች አለው ምናምን እና ፌክ የመሆን ቻንሱ በጣም ትልቅ ነው። ሌላው ደግሞ ሰዎች ሲያወሩ ካየ ውከ ሳምንት በላይ አልፎታል ቴሌግራም ቻነላቸው ግን ከ ትላንት ወድያ የተከፈተ ነው እኔ ሳየው 3ኬ ሜምበር ብቻ ነበር የነብረው አሁን 25ኬ ደርሷል ትንሽ ቆይታቹ ታዩታላቹ ሌላ ቻነል ይከፍታሉ ይሄንን ለሚፈልጉት አላማ ያውሉት እና ወይ ደግሞ ይሸጡታል። ከዚ በፊት 2 ቦቶች ነበሩ ሜምበር ለማብዛት የዚ አይነት ሲስተም ተጠቅመው የሚገርመው በኋላ ላይ ግን ቻናሉን ወደ ስካም ቻነል ቀይረውት ብዙ ሰው ተበልቷል ይሄም አካሄዱ ወደዛ ስለሆነ ተጠንቀቁ አሁን ላይ ምንም አያደርጉም ቻነሉ የሚፈልጉት ያህል ሰው ሰገባ ግን የሚመቻቸውን ነገር ያደርጉበታል ይሄ የተለመደ ነገር። @EthCryptopia

📋Cryptocurrency News 📌BitmartExchange ከ Bitmex ቀጥሎ ሙሉ ለሙሉ ስራ ሊያቆም መሆኑ ዛሬ እስታውቋል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ስራ ባያቆምም አዳዲስ ሰዎች መመዝገብ ወይም
📋Cryptocurrency News 📌BitmartExchange ከ Bitmex ቀጥሎ ሙሉ ለሙሉ ስራ ሊያቆም መሆኑ ዛሬ እስታውቋል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ስራ ባያቆምም አዳዲስ ሰዎች መመዝገብ ወይም ፈንድ ወደዛ መላክ እና የመሳሰሉት አይነት ስራዎችን አያከናውንም። Bitmart Jan 31 2027 ድረስ ብቻ ነው ስራ ላይ የምቆየው። 📌በአንድ ሳምንት ውስጥ ስራውን ማቆሙን።ይስታወቀ ሁለተኛ የ Centralized Exchange ሆኗል።ከ Exchange ውጩ ብዙ ፕሮጀክቶችም እየተዘጉ ይገኛሉ። @EthCryptopia

ሁሉም መሪወች ቀልደኛ ናቸው። ያው ግን ** በኛ ቀልዶ ነው ሚያስቀን😊

🤔ይሄ ነገር መቼ ነው የጀመረው የሚያውቅ ካለ እና ትላንት ወይ ከ ትላንት ወድያ TG Channel ስንት Member እንደነበረው የሚያስታውስ ካለ ይንገረኝ እስኪ SC ይዛቹ ከነበረም Comment S
🤔ይሄ ነገር መቼ ነው የጀመረው የሚያውቅ ካለ እና ትላንት ወይ ከ ትላንት ወድያ TG Channel ስንት Member እንደነበረው የሚያስታውስ ካለ ይንገረኝ እስኪ SC ይዛቹ ከነበረም Comment Section ላይ አስቀምጡልን።

አይ ጋቶች ፓኖም እናንተም😅
አይ ጋቶች ፓኖም እናንተም😅

#USA #IRN 📌Iran's New Leader is more open pursuing a Nuclear Weapon @EthCryptopia
#USA #IRN 📌Iran's New Leader is more open pursuing a Nuclear Weapon @EthCryptopia

📌This was Last Year

📌ተጨማሪ አሁንም ቢሆን Regulated ሆኖ ህግ ወጥቶ ምናምን አይደለም ከዚ በፊትም የዛሬ አመት አካባቢ ያልኩት ነገር አለ እስካሁንም ድረስ ምንም አይነት ህግ አልወጣለትም ገና እንቅስቃሴ ላይ ነው ያለው እንዴት በምን መልኩ አድርገው ሊቆጣጠሩት እንደሚችሉ ሃሳቡም ያላቸውም አይመስለኝም እንደ ማስጠንቀቅያ እዩት ድሮም ቢሆን P2P ሳይኖርም ሳይዘጋም በፊት በዚ መንገድ ንብረት ያፈሩ ሰዎች ህጋዊ አደላቹም ተብለው ብዙ ሰው ንብረት ተወስዶበታል የሚባል አይቼ አላውቅም ነገር ግን ደሞ የ ባንክ አካውንት ምናምን አግደው ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት መጉላላት ያመጣሉ። ይሄ Notice አሁን ሞር የወጣው ከ Cryptocurrency ጋር አያይዘውትም አይመስለኝም አሁን አብዛኛው ሰው FreeLancer ነው ከዛ በተጨማሪ ደግሞ Tiktok ላይ የሚደረጉ ነገሮች ትኩረታችን ስቦት ይመስለኛል። @EthCryptopia

ተጀምሯል😂
ተጀምሯል😂

Dropping a detailed video tomorrow, stay tuned! 👍... @EthCryptopia
Dropping a detailed video tomorrow, stay tuned! 👍... @EthCryptopia

✌🏽ከ እሁድ ጀምሮ ነጻ 1.5GB Data EthioTele እሰጣለው ብሏል እንግዲ Data ተጠቃሚዎች ፈጣሪ ይሁናቹ ለ 2 ቀን Network የሚባል እንደማይኖር ከ አሁኑ ለማሳወቅ እንወዳለን 😁 @EthCryptopia