uk
Feedback
🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦

🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦

Відкрити в Telegram

⭕👉 የዚህ ቻናል አላማ ሰዎችን ወደ ቀደምቶች አካሄድ ጥቆማ ማድረግ ነው መረጃቻን ቁርአንና ሀድስ በቀደምቶች አረዳድ ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የሚተላለፉት 🌴 ፈትዋዎች 📚📚📚 🌴 የተለያዩ ዳዕዋዎች 🌴 የተለያዩ ቂርአቶች 🌴 ወረቃማ ምክሮችና ሌሎችም https://t.me/abujuhyfa 👇👇👇👇👇 @AbujuhaifaBot

Показати більше
3 864
Підписники
+1024 години
+267 днів
+9330 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+16
в 6 каналах
серпень '26
+233
в 72 каналах
Get PRO
липень '26
+193
в 38 каналах
Get PRO
червень '26
+63
в 25 каналах
Get PRO
травень '26
+64
в 40 каналах
Get PRO
квітень '26
+27
в 10 каналах
Get PRO
березень '26
+130
в 32 каналах
Get PRO
лютий '26
+121
в 23 каналах
Get PRO
січень '26
+180
в 40 каналах
Get PRO
грудень '25
+187
в 57 каналах
Get PRO
листопад '25
+593
в 69 каналах
Get PRO
жовтень '25
+308
в 67 каналах
Get PRO
вересень '25
+322
в 49 каналах
Get PRO
серпень '25
+113
в 31 каналах
Get PRO
липень '25
+488
в 37 каналах
Get PRO
червень '25
+126
в 35 каналах
Get PRO
травень '25
+82
в 29 каналах
Get PRO
квітень '25
+218
в 63 каналах
Get PRO
березень '25
+466
в 87 каналах
Get PRO
лютий '25
+142
в 33 каналах
Get PRO
січень '25
+204
в 71 каналах
Get PRO
грудень '24
+213
в 64 каналах
Get PRO
листопад '24
+344
в 61 каналах
Get PRO
жовтень '24
+1 488
в 48 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
03 вересня+2
02 вересня+10
01 вересня+4
Дописи каналу
ምድር ላይ ደስተኝነትን ከፈለክ ወላሂ ነዉ የምልህ ዲንህን ተማር ብዙ ገንብ ቢኖርህ ዓቂዳህ ከሚሰጥህ ደስታ ቅንጣት አይወዳደርም እናማ ጰሸኪቻ ስልህ ነዉ የምንሳሳለት ሸይኻችን የተፍር ደርሱን ጀመረ ጀመረ ጀመረ ሼር እያደረግን እንቅራ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🌴🌴 كان الشيخ الألباني رحمه الله يقود السيارة بسرعة، فقال له أحد طلابه: خفف يا شيخ، فإن الشيخ ابن باز يرى أن تجاوز السرعة من إلقاء النفس إلى التهلكة. فقال الألباني مازحًا: «هذه فتوى من لم يجرّب فنَّ القيادة». فلما بلغ ذلك ابن باز رحمه الله ضحك وقال: «قل له: هذه فتوى من لم يجرّب دفع الديات!». المصدر : 📚 عبد العزيز السدحان، الإمام الألباني: دروس ومواقف وعبر، ص292 تقريبًا بحسب الطبعة. 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
331
3
👌 👉 ወንድሜ አቡ ጁሃይፋ የፃፋትን ፅሁፍ ተመልክቼ ከዚች ጥቅስ ጋር ተመሳስላ ሳገኛት እኔም ትንሽ ጨመርኩላችሁ !! ---------------------------------- « كانَ مَنْ قَبْلَكُمْ يَسْتَدْعُونَ النَّاسَ إِلَى الدِّينِ بِأَعْمَالِهِمْ، لا بِأَلْسِنَتِهِمْ.» _  حلية الأولياء لأبي نعيم _ ---------------------------------- 👌 👉 ከእናንተ በፊት የነበሩት (ሰለፎች) ሰዎችን ወደ ሃይማኖት የሚጠሩትና የሚያቀርቡት በእርምጃቸውና በስራቸው (በሙዓመላቸው) እንጂ በምላሳቸው ብቻ አልነበረም !! ---------------------------------- 👌 👉 የተግባር ጥሪ (ዳዕዋ) ከፍታ ሰለፎች ሰዎችን ወደ እውነት የሚያቀርቡት በተግባራዊ ስነ-ምግባራቸው  በታማኝነታቸው እና በሰዎች ላይ ባላቸው መልካም ሙዓመላ ነበር። ይኸውም የሰዎች ልብ ከቃላት ይልቅ በተግባር በፍጥነት ስለሚማረክ ነው። ---------------------------------- 👌 👉   የሰዎች ደካማ ባህሪ ወይም አስቀያሚ ሙዓመላ የመንሀጁን ጥራት አያጎድለው መልካም ገፅታውንም አያደፈርሰው !!!! ---------------------------------- 👌 👉አዎ መንሃጃችንን የያዝነው የመንሀጁን ትክክለኛነት ስለተረዳን እንጂ የሰዎችን ባህሪ አይተን ባለመሆኑ  የሰዎች ስህተት እኛን ከእውነት መንገድ ሊያወጣን አይገባም። ነገር ግን አድስ ለሚገቡ ወንድም እህቶች.................. ---------------------------------- 👌 👉 አላህ ዘንድ ያለውን እውነት ለሰዎች ለማድረስ ከንግግር በላይ በተግባር አምሮ መገኘትና የውስጡንም ሆነ የውጩን ሰው የሚስብ መልካም ባህሪ ማበጀት የቀደሙት አባቶቻችን ትልቁ መለያ ነበር። በአሁኑ ሠኣት ላይ ያሉ አንዳንድ አካላቶችን ስትመለከት ከሠለፎቻችን ጋር ያለንን ርቀት ፍንትው አድርጎ ያሳያል .......... 👌 👉 https://t.me/Abumahiasselefi
357
4
👆👆👆👆ልክ ነው ወንድሜ አቡ ጁሀይፋ ያስታወሰን አላህ መልካምና ጡሩ ስነምግባር ካላቸው ያድርገን آمين
376
5
🕶ይብላኝ ለነዚያ ቀድመው መንሀጃቼውን ላልተረዱት እጅግ ያሳዝኑኛል።። 🔺🔺👌👌ምክንያቱም እንዴነዚህ ያሉ ካሮት መሳይ ቱልቶች መርጋጋዎች እያሉ ከወጭ ሊመጣ ያሰበ በነሱ ምክንያት መንሀጁን ሳያዬው ሳያጣጥመው በዚያው ይቀራል ብዬ እፈራለሁ ።።።።። ስንቶች ናቼው ፊታቼው መስታወት ላይ እንደሚያንፀበርቅ የፀሀይ ጨረረር የሚዋጋው አኡዙቢላህ ይህ ሁሉ ምቀኝነት የወለዴው እንጅ ሌላ እንዳልሆነ በተጨባጩ እርግጠኛ ነኝ ።።።። https://t.me/alqariabuyusra/5259
407
6
🔻👌 አንዳንድ ሰዎች ባህሪያቸው እና ያላቸው አስቀያሚ ሙዓመላ የሚያርቅ እንጅ የሚያቀርብ አይደለም ነገር ግን መንሀጃችንን ከነሱ በፊት ስለተረዳነው በነሱ አንቀየርምም አንቀይረውምም።።።።።።ነገር ግን አነዚያ ቀደምቶቻችን ያላቸው ስነግምባርና ከወንድሞቻቸው ጋ ያላቸው ሙዓመላ አይደለም እውስጥ ያለውን ይቅርና የውጩንም ይማርክና ያቀርብ ነበር።።። ✅✅✅✅✅✅✅ 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
2 018
7
ስለ ክርክር ና ንትርክ ሠለፎቻችን ምን ይላሉ ?? ------------------------------------- ...........   بسم الله الرحمن الرحيم    ........ الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، أما بعد: وعلم  فإن من أعظم أسباب الفلاح والنجاة في الدنيا والآخرة التمسكُ بما كان عليه السلف الصالح -رضوان الله عليهم- في أصول الدين وفروعه، والابتعادُ عن كل ما يورث القسوة في القلوب، ويفرق كلمة المسلمين. وإن من أشد الآفات التي حذر منها شرعنا الحنيف، وشدد النهي عنها أئمة الهدى: الخوضَ في الجدال العقيم، والتماري في الدين بغير علم ولا مصلحة شرعية، بل لمجرد المغالبة والانتصار للنفس؛ فإن كثرة الخصومات تمحق بركة العلم، وتورث الضغائن، وتصد عن اتباع الحق. وفي هذا المبحث الموجز، نسلط الضوء على هدي سلفنا الصالح -رحمهم الله- في تجنب المراء والجدال، ونصح الإخوان بعدم إضاعة الأوقات والأنفس في نِزاعات لا تُثمر إلا الشحناء والتفرق، سائلاً الله تعالى أن يجعل هذا العمل خالصاً لوجهه الكريم، ونافعاً لجميع إخواننا وأخواتنا. ------------------------- 👌 👉 ውድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶቼ :- በዚች ትንሽና  ደካማ በሆነችዋ  ጥናት ሠለፎቻችን አላስፈላጊና መሠረቱን ያልጠበቀን ክርክር እንደሚያወግዙ አቅሜ በቻለችው መልኩ የተወሠኑ የሠለፎቻችንን ንግግር በማቅረብ በክርክርና በጭቅጭቅ ጊዚያቸውን ለሚያሳልፉ እንድሁም ታላላቅ ኡስታዞችንና መሻይኾችን ወደ ክርክር ሜዳ እንድሄዱ ለሚያደርጉ ወንድሞች ምክር ትሆን ዘንድ አዘጋጅቸላችኋለሁ !! ሁላችም ትኩረት ሠጥታችሁ በማንበብ በፅሁፌ ላይ የተዛባና ትክክል ያልሆነ መልዕክት ካስተላለፍኩኝ በተቀመጠው ቦት ወይም በ inbox ሃሳባችሁን በመለገስ እንድታርሙኝ በالله ስም እጠይቃለሁ !! ስህተት ካለብኝ ለመስተካከል ዝግጁ ነኝ ------------------------------- 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌 ► በሸሪኣችን አስተምህሮት  በተለይም በሰለፎች (በቀደሙት ደጋግ አባቶች) ዘንድ ያለ ምንም ሸሪዓዊ ጥቅም  እውነትን ለመግለፅ ወይም ጥፋትን ለማረም ካልሆነ በስተቀር መከራከር እና መጨቃጨቅ በጣም የተኮነነ ተግባር ነው። --------------------- 👌 ▻ ይህ ዓይነቱ ክርክር " (المِراء) ወይም " (الجدال) በመባል የሚታወቅ ሲሆን ልብን የሚያደርቅ ቅሬታን የሚያፈራ እና እውነትን ከማወቅ የሚጋርድ በመሆኑ በምንም መልኩ አይበረታታም። ----------------------- 👌 ► በአሁኑ ሠኣት በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች ላይ ያለ አግባብና ጥቅም በማያመጣ መልኩ የሚደረጉ ክርክሮችና ጭቅጭቆች ሠለፎቻችን ከሚያወግዟቸው የክርክር አይነቶች መካከል ይቆጠራሉ !! ----------------------------- 👌 ► ይህንን  ከንቱ ክርክርና ጭቅጭቅ ሠለፎቻችን  አጥብቀው የሚያወግዙትና የሚከለክሉት የሆነ ተግባር ለመሆኑ የተወሠኑ ናሙናዎችን ለወንድም እህቶች እንድሁም በእንደዚህ አይነት ነገር ላይ ጊዚያቸውን ለሚያባክኑ ወንድሞች ምክር ትሆን ዘንድ የተወሠኑ የሠለፎቻችንን ጥቅሶች አቀርብላችኋለሁ !! ------------------------ 👌 👉  1ኛ :-  ታላቁ ታብዕይ ኢማም አል-ሀሰን አል-በስሪ  አላስፈላጊና መሠረት የለለው ጭቅጭቅ  በሠዎች ላይ የሚያመጣውን ጉዳት ና አስከፊ ነገር ሲገልፅ እንድህ ይላሉ :- 👌 👈   قال الإمام الحسن البصري _ رحمه الله تعالى _ «مَا ضَلَّ قَوْمٌ بَعْدَ هُدًى كَانُوا عَلَيْهِ إِلاَّ أُوتُوا الْجَدَلَ.» --------------------    "ማንኛውም ህዝብ በቅን መንገድ ላይ ከነበረ በኋላ አልተሳሳተም  ክርክርና ጭቅጭቅ የተሰጠው ቢሆን እንጂ።" ----------------------    👉 ► ታላቁ ታብዕይ  ኢማም አል-ሀሰን አል-በስሪ በዚህ ንግግራቸው ከንቱ ክርክር የጥመትና ከመንገድ የመውጣት ዋና ምክንያት መሆኑን ያስረዳሉ። አንድ ሰው ሀቅን ለመፈለግ ሳይሆን ሰዎችን ለማሸነፍና ለመርታት በሚከራከርበት ጊዜ ትክክለኛውን የዲን እውቀትና መስመር ይስታል !! ከዒባዳና ከመልካም ነገር  ይልቅ ለጭቅጭቅ ቦታ ይሰጣል። ------------------------------ 👌 👉 ታድያ ትክክለኛው የሠለፎች መንገድ ከተገለፀልህና ከተረዳህ በኋላ ከተለያዩ የቢድዓ ባለቤቶች ጋር ጭቅጭቅ ና ንትርክ መፍጠር ከየት የመጣ አካሄድ ነው !! ------------------------------ 👌 👉 አንዳንድ ወኔድሞች ለክርክር ብቁና  ዝግጁ ሳትሆኑ በኡዙር ቢል ጀህል መስኣላ ዙሪያ በኢሞ ወይም በቴሌግራም ጭቅጭቅና ሰጣ ገባ ከምትፈጥር  ይህንን ጊዜህን ቁረኣንን ብትቀራበት ወይም ሌሎች ኪታቦችን ብትሞጥል በጣም ትጠቀም ነበር !!  አንተ ተከራክረህ የምታመጣው አንድም ሠው አይኖርም ነገር ግን መስመርና መሠረት በለሌው የክርክርህና የጭቅጭቅህ ውጤት ምናልባትም ሠዎች በአንተ ሚዛን እየመዘኑ ሊሳሳቱና ከትክክለኛው መንገድ ሊርቁ እንደሚገባ ማወቅ አለብህ !! --------------------------------- 👌 👉 👉 2ኛ :-  ታላቁ ኢማም ማሊክ ቢን አነስ የክርክርና የጭቅጭቅን አስከፊ ውጤት ሲናገሩ እንድህ በማለት ይገልፁታል!! ------------------------------ الإمام مالك بن أنس : - «الْجِدَالُ فِي الدِّينِ يُنْقِصُ الْوَرَعَ، وَيُذْهِبُ بَهَاءَ الْقُلُوبِ، وَيُورِثُ الضَّغِينَةَ.»    "በሃይማኖት (በዲን) ነገር ላይ መከራከር ጥንቃቄን (ወረዕን) ይቀንሳል፣ የልቦችን ብርሃን ይወስዳል፣ እንዲሁም ጥልንና ቂምን ያወርሳል።" --------------------------------    👌 👉 ኢማም ማሊክ በዚህ ውብ ንግግራቸው  ክርክር በሰው ልጅ መንፈሳዊ ህይወት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት በተመለከተ አጭር በሆነ ገለፃ  አብራርተውታል ። ከንቱ ክርክር የልብን ጥራትና  الله ን የመፍራት ስሜት ያጠፋል !!   በሰዎችም መካከል ወንድማማችነትን አጥፍቶ የጥላቻና የቂም በሮችን ይከፍታል። -------------------------------- 👌 👉 አዎ አንተ ስረኣትንና መመሪያን ሳትጠብቅ በምታደርገው ክርክር ና ጭቅጭቅ የተነሳ ብዙ ዋጋዎችን ልታስከፍለን ትችላለህ !!  #እውቀታቸውን የማንጠግባቸውን መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን ታሰድባለህ ክብራቸውን ዝቅ ታደርጋለህ በወንድማማቾችም መካከል መሻከርና መቃቃርን ትፈጥራለህ !! --------------------------------- 👌 👉 3ኛ :- የአህሉ ሱናዎች ኢማም በመባል የሚታወቁት ኢማም አሕመድ ቢን ሐንበል የሱናን መሠረትና ዋና መመሪያን ሲያብራሩልን እንድህ በማለት አስቀምጠዋል !!   الإمام أحمد بن حنبل : - «أُصُولُ السُّنَّةِ عِنْدَنَا: ... وَتَرْكُ الْخُصُومَاتِ، وَتَرْكُ الْجِلُوسِ مَعَ أَصْحَابِ الأَهْوَاءِ، وَتَرْكُ المِرَاءِ وَالْجِدَالِ وَالْخُصُومَةِ فِي الدِّينِ.»    "በእኛ ዘንድ የሱና  መሠረቶች በማለት የምንጠራቸው ፡- ... ክርክሮችን መተው  ከስሜት ባለቤቶች ጋር መቀመጥን መተው እንዲሁም በሃይማኖት { በዲን } ላይ ከንቱ ጭቅጭቅን ውዝግብንና ክርክርን መተው ናቸው።" ------------------------------------    👌 👉 ይህ ታላቅ ኢማም እንደገለፁልን  የሱናን  መንገድ አጥብቆ መያዝ ከሚገለጽባቸው ዋና ዋና ነጥቦች አንዱ ከከንቱ ጭቅጭቅና ክርክር መራቅ መሆኑን አብራርተዋል ። ሰለፎች ከዲን እውቀት ይልቅ ለከንቱ ክርክር ቅድሚያ የሚሰጡ ሰዎችን ይሸሹ እንደነበር በግልፅ አስቀምጠዋል ። ---------------------------------------- 👌 👉 ታድያ አንተ በኢሞ ወይም በቴሌግራም ግሩብ እየከፈትክ ከሂዝብዮች ጋር ክርክርን እንደ መንሃጅ አድርገህ አንግበህ የያዝከው ወንድሜ ምን ሁነህ ነው ?? ይህንን ስልህ አህለልባጢሎች እንደፈለጉ እንድፈየጩ መንገዱን ልቀቅላቸው ማለቴ አይደለም !! ጥበብንና ብቃትን ታጥቀህ የአህለል ባጢልን ሹበሃ መበታተን ይህ የሠለፎቻችን አካሄድ ነው !! በአገኘህበት አጋጣሚ ግን ክርክር መግጠም ይህ የሞኞችና ድናቸውን በክርክር የያዙ በእምነታቸው ላይ እርግጠኛ ያልሆኑ ሠዎች አካሄድ ነው !! ------------------------------------ እ   ን ደ     አ       ስ         ፈ            ላ               ጊ                  ነ                    ቱ         ይ............ቀ..........ጥ..........ላ.......ል 👌👉 በወንድማችሁ አቡ ማሂ አብደልከሪም { وفقه الله تعالى } 👌 👉https://t.me/Abumahiasselefi 👌👉 ሃሳብና አስተያየት ለመስጠት @Abumahiasselefi_bot
422
8
መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 የወንድማችን  "  አብዱል ከሪም አባት ወደ  ማይቀረው  አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ። የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼ ------------------------------------------- 👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼ -------------------------------------------- ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼ 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
168
9
✅✅✅✅✅✅ 🔻👌 ሰዎችን ባጠቃላይ ማስደሰት አትችልም ባንተና በአላህ መካከል ያለውን አስተካክል።።።።።።።።።።👌🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🔻
✅✅✅✅✅✅ 🔻👌 ሰዎችን ባጠቃላይ ማስደሰት አትችልም ባንተና በአላህ መካከል ያለውን አስተካክል።።።።።።።።።።👌🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🔻
1 112
10
Немає тексту...
858
11
አስደሳች ዜና ♨️ ►---------------------► ♨️ በደሴ ና በአካባቢዋ ለምትገኙ እንድሁም በየትም ቦታ ላላችሁ እህት ወንድሞች በالله ፈቃድ ሸሪኣውን የጠበቀ #ሩቅያ ጀምረናል !! ---
አስደሳች ዜና ♨️ ►---------------------► ♨️ በደሴ ና በአካባቢዋ ለምትገኙ እንድሁም በየትም ቦታ ላላችሁ እህት ወንድሞች በالله ፈቃድ ሸሪኣውን የጠበቀ #ሩቅያ ጀምረናል !! ------------------------- ♨️ ► #በየትኛውም ቦታ ሁናችሁ በመደወል ሸሪኣውን #በጠበቀ መልኩ አላችሁበት ቦታ ድረስ በመምጣት #የሩቅያ አገልግሎት እንሠጣለን !! -------------------------- ወንድማችሁ አቡ ጁሃይፋ ......... ስልክ ቁጥር :-  0936439217 በቴሌግራም : -   @Abu_juhaifa_Ahmed ✅✅✅✅✅✅ 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
3 452
12
ቁጥር : 3 አዲስ    አዲስ ተለቀቀ         ተለቀቀ                ተለቀቀ 👉   ኸዲር ከሚሴ የተባለው   የልጂ  አጨማላቂ  በተናገራቸው ነገሮች ላይ 👉 ከሠለፎች ንግግር ጋር ተያይዞ የተሠጠ መልስ 👉 በሸይኽ አቡ ኒብራስ ላይ እና በተማሪወቹ ላይ ስለቀጠፋቸው ቅጥፈቶች 👉 ምን ያክል አላዋቂ ለመሆኑ በራሱ አንደበት ያረጋገጠበት ተዳሶበታል 👉 ከራሱ ድምፅ ጋር የተያያዘ መልስ 🎤 በወንድማችን አቡ ጀዕፈር 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفطه الله تعلى ورعاه ርዝመት 🔺33 :16🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
881
13
ግጥም ​"በቃልቻ እስክስታ ሌሊቱን ይታደራል፤ በዚያ ላይ ጫት አለ ጭንቅላቱ ነዷል። ሀራም ይሰራል አሉ ራስንም በመጉዳት፤ ሰክረው ይጮሃሉ አቤት ያለው ሁክት። በሸሆቹ መጀን ይባላል እዚያ ቤት፤ ከአላ
ግጥም ​"በቃልቻ እስክስታ ሌሊቱን ይታደራል፤ በዚያ ላይ ጫት አለ ጭንቅላቱ ነዷል። ሀራም ይሰራል አሉ ራስንም በመጉዳት፤ ሰክረው ይጮሃሉ አቤት ያለው ሁክት። በሸሆቹ መጀን ይባላል እዚያ ቤት፤ ከአላህ ውጭ ያለን ሲገዙ ተመልከት። ​እኽቲላጥም አለ በአንድ ወንድና ሴት፤ አላህ ይታመጻል በወንጀል አይነት። መውሊድንም ተፋለም ይህንን ኮተት፤ ድራሹን አጥፋልኝ ይኑርህ ጽናት። ​መውሊድ ውስጥ ያለውን ልንገርህ አንዴዬ፤ መጥፎነቱን አውቀህ እንድርቀው ብዬ። ሽርክና ቢድዓ ሆነው ጎን በጎን፤ ጫትና እኽቲላጥ ደምረው ውሸትን፤ ​ሐሜቱ ስካሩ በልቶት ሰውነቱን፤ ቃልቻው ይነሳል እስክስታ ይወርዳል፤ ቀሚሱን ጎዝጉዞ ወደ ላይ ይዘላል። ሌላው የሰከረ ተነስቶ ይገጥማል፤ ዲቤውም ይመታል ሰው ያጨበጭባል። ​በጩኸት በሁከት አቧራ ይነሳል፤ ሸህየው ጠምጥመው ዛራቸው ይነሳል። አንዱ አውጪ ሆኖ ሌላው ይከተላል፤ በቃልቻ እስክስታ ሌሊቱን ይታደራል። ​በዚያ ላይ ጫት አለ ጭንቅላቱ ነዷል፤ የመውሊድን ኮተት ተጽፎ አያልቅም፤ ሐቅን የፈለገ አያንገዳግድም። ለሸሆቹ ብሎ ጥገኛ አይሆንም፤ ጀግና የሆነ ሰው መውሊድ አያከብርም።" 👉👌. ከኡስታዝ አቡ ጁሀፋ የተገጠመች የመዉሊድ ሰወችን የምታንደፋድፍ ጊዜ የማይሽራት ግጥም !!! ግጥሟንሰምቶ ማሰራጨት ግድነው ግጥምህን የኻሊድ ሰይፍ ያድርግልህ ወንድሜ ይልሀል ( የሳይንቱ ኢብራሂም ሰምቶ ማሰራጨት የፈለገሰው ከፅሁፉም ሆነ ከሊንኩ መቀነስ መቁረጥ አውፍ አንልም!! ⏩https://t.me/abuabdilah11 ​
1 034
14
🔺..............🔺 🔺የብርቅየ ኡስታዞቻችን ቻናል🔺  🔺..............🔺 🔻....................................🔻 🔻የመጀመሪያ ዙር የኡስታዞች🔻 🔻..... ቻናል ትውውቅ.......🔻 🔻.....ሁለተኛም ጠብቁን.....🔻 👌ሌሎችምኡስታዞችከመኖሩጋታዋቂና ለደዕዋ ሰለፍያ ብዙ መከራ ያሳለፉ ከሞላ ጎደል እነዚህ ናቸው:: 🔻...............🔻 🔻https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻...............🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን 🔺https://t.me/nassiru_ddin 🔻....................🔻 🔻..................🔻 🔺የኡስታዝ አቡል አባስ ሀርቡ 🔺https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy 🔻....................🔻 🔻......................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከላላ 🔺https://t.me/abuamrullah 🔻.......................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ 🔺https://t.me/abu_sualih_genete 🔻....................🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር ዴሴ 🔺https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie 🔻.....................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ፈይሶል ልጓማ 🔺https://t.me/Abufeisolalaseri 🔻.....................🔻 🔻.....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 🔺https://t.me/abuametirehman 🔻.....................🔻 🔻.....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አብዱሰላም ከላላ 🔺https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh 🔻..................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ኡሳማ ገራዶ 🔺https://t.me/abu_osama09 🔻....................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሀቢባ ገራዶ 🔺https://t.me/AbuHabiba55 🔻....................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ ወረባቦ 🔺https://t.me/abujuhyfa 🔻....................🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ጎሀ 🔺https://t.me/Abusurkyemamegoha 🔻...................🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ ሳውድ 🔺https://t.me/AbuAmetirhman 🔻..................🔻 🔻.................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አነስ ጊራና 🔺https://t.me/amama06 🔻.................🔻 🔻.................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ኡነይስ አልቡኮ 🔺https://t.me/Abu_Ouneis 🔻.................🔻 🔻.................🔻 🔺የኡስታዝ  አብዱረህማን ማሻ 🔺https://t.me/ebadurohman 🔻..................🔻 🔻................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አብዲላህ የጦሳው 🔺https://t.me/yeselefy_ustazoch_dawawech_bcha 🔻................🔻 🔻...............🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ሀርቡ 🔺https://t.me/AbujeferHarbu 🔻...............🔻 🔻.............🔻 🔺የኡስታዝ ሙሀመድ ማሻ 🔺https://t.me/AbuAbdiselam_and_Abdilhakim 🔻.....................🔻 🔻ኡስታዝ አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ 🔻https://t.me/abuihsanibrahimgoro 🔻......................🔻 🔻.....................🔻 🔻ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ 🔻https://t.me/abuhfsa_ahmed 🔻......................🔻 🔻.........ሸር ይደረግ........🔻 🔺....ወንድማችሁ አቡ ነዋስ...🔺
727
15
ወላሂ በዚህ ዘመን እንደ እፎይ የሚባል ሰው በመልክተኛው ላይ እና በአላህ ላይ ድንበር ያለፈ የለም።።።።እኔ እሚገርመኝ ያለበት አሳፋሪ መንገድ እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃል።አንድም ሶስትም ነው የሚል የቅዠት ወሬ ተሸክሞ እየተንገዳገደ ማፈር ሲገባው ሌላ ቅሌትን ለመከናነብ እየሞከረ ነው።።እስልምናን ቢቀበል እራሱን ነበር የሚጠቅመው።አምቢያው ካለ አላህ የስራውን የእጁን ይሰጠዋል። 🤲🤲 አላህ ሆይ በነብይህ ላይ እና በአንተ ላይ ድንበር የሚያልፍን አካል ተበቀልልን።ሲዋረድም በአይናችን አሳየን 🤲🤲 አላህ ሆይ እፎይ የሚባለውን መሀይም ለሂዳያ አህል ካልሆነ አንተ በመያዣህ ተበቀለው።አያያዝህ ብርቱ ነውና 🤲🤲 አላህ ሆይ ነብይህን አዛ የሚያደርግን አካል ሀይለኛ ቅጣት እንደምትቀጣው ነግረኸናል።ያ አላህ ንግግርህ እውነት ነውና አንተ ተበቀለው🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አላህ እንድህ አለ:-👇👇👇👇 وَالَّذينَ يُؤذونَ رَسولَ اللَّهِ لَهُم عَذابٌ أَليمٌ﴾ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🔻
1 179
16
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴 👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለ
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴 👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️ 👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት 🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ 🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ 🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️ 🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ... ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓ ማሳሰቢያ 👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤ ❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ.. 🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
513
17
🔺➢➢➢➢➢➢🔺 🎙_ውጣ ታጠቅና_🎙_ 🔺➢➢➢➢➢➢🔺 📄ከስንኞቹ 🗡ውጣ ታጠቅና በተውሂድ ጎዳና በሰለፎች መብራት በነ ቢላሉና ከጎኔ ተሰለፍ ውጣ ታጠቅና የነሱን የያዘ ወድቆ አያውቅምና 🎤🎧በወዳጃችሁ አቡ_ዩስራ_ሙራድ 🕌በታላቁ የሰለፍዮች ስብስብ ለአቡ ኒብራስ በቀጥታ የተጋበዘች  🎧 ትደመጥ🌹 🎧 ትደመጥ 🌹 ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 👉 ወላሂ በባለፈው ከወንድሜ አቡዩስራ ጋር በአካል ከተገናኘን በሁዋላ ከአሁን በፊት የገጠማቸወን ግጥሞች መለስ ብየ ስሠማቸው ውዴታየ እንዲጨምር አድርጎኛል ሠለፍዬችን በያሉበት ሁሉ አሏህ ይጠብቃችሁ እናንተ የምድር ከዋክብቶች ✍ አቡ ጀዕፈር 🔺https://t.me/AbujeferHarbu 🔺https://t.me/AbujeferHarbu
857
18
Немає тексту...
900
19
➣    አስደሳች የደዕዋ ፕሮግራም    ➣   ➤:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::➤      السلام عليكم ورحمةالله وبركاته       ➣---➣----➣---➣---➣---➣---➣---➣ ========================== 👌 ➤ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በመስጅደል አቅሷ { ደሴ } ነገ እሁድ  ከጧቱ በኢትዮ ሠኣት አቆጣጠር ከጧቱ  2:30 ጀምሮ እስከ መغሪብ  ድረስ የሚካሄድ  ይሆናል !! =======≠================= 👌 👉 ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርገገው ጣፋጭ አንደበትን የተሠጡት ህፃናቶቻችን  የሚሰባሰቡበት  የተለያዩ የቁረኣንን ቲላዋዎች : አጫጭር ሪሳላዎችና ዳዕዋዎችን በህፃናቶች መዘጋጀቱ እጅግ ለየት ያደርገዋል !! 👉 🍏በተጨማሪም ምክራቸውን ሠምተን የማንጠግባቸው ኡስታዞችም ይታደማሉ !! ========================= 🔺በነገ  እሁድ ማለትም ነሃሴ  17/2018 e.c  ከተለያዩ ኡስታዞች:  ወንድሞች እና አንደበታቸው ጣፋጭ ከሆኑት ህፃናቶቻችን ጋር ፏ ፍክት ብለን የምንውልበት ታላቅ ፕሮግራም ነው !! 👉 ➤ በፕሮግራሙ ላይ በኦላይን #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጣፋጭ በሆነው ምክሩ ይመክረናል !! https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
468
20
ሳምንታዊ የኢሞ ፈተዋወች በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ) ክፍል 0️⃣9⃣ 👉 በኢሞ የሀሙስ ጥያቄና መልስ ➡️ሲህር ነበረብኝ ሶላት ላይ ያጨናንቀኛል ቁርአን ስቀራም ቀደጂ ቀደጂ ይለኛል ምላድርግ ❓ ➡️ ጎረበታችን ሰኞና አርብ የሚቃምበት ቤት አለ ባለቤቱ ትልቅ ተብሎ ስለሚታሰብ አንዳንደየ ዝናብ ይመጣል እያለ ለሊት ጡርንባ ይነፋል እየታየው ነው እያሉ ሰው ይሰበሰባል ይህ እደት ይታያል❓ ➡️ሰባት አመት የቆየ በሽታ አለብኝ ፆም አያስጦመኝም እስከዛሬ ሚስኪን እያበላሁ ነበር ከዛ አይሆንም ቀዷ አውጭ አሉኝ ምላድርግ❓ ➡️ኢቃም በውጭማይክ ማድረግ አስል የለውም ይላሉ ሰለዝህ ቢዲዓ አው ማለትነው❓ ↪️እንዲሁም ሎሎች በርካታ ጥያቄወች የተመለሱበት ፕሮግራም የሸይኻችንን  ቻናል በዚች ይቀላቀሉ ♻️👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
402