uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Crypto dollar💰💰

Crypto dollar💰💰

Відкрити в Telegram

Welcome to Crypto Dollar Channel! Stay informed with the latest cryptocurrency news, market trends, and investment tips. Join us to explore the future of digital finance and maximize your crypto journey! Buy ads : https://telega.io/c/cryptodollar7725

Показати більше
3 855
Підписники
-224 години
-407 днів
-14030 днів
Архів дописів
ዛሬ የጥበበኛው ሜሱት ኦዚል የልደት ቀን ነው 🎂🎉 ከምንግዜም ምርጥ አዝናኝ፣ ለእይታ ማራኪ አስር ቁጥሮች መካከል አንዱ ⚽👏 መልካም ልደት!! 🥳
ዛሬ የጥበበኛው ሜሱት ኦዚል የልደት ቀን ነው 🎂🎉 ከምንግዜም ምርጥ አዝናኝ፣ ለእይታ ማራኪ አስር ቁጥሮች መካከል አንዱ ⚽👏 መልካም ልደት!! 🥳

ማይክል ኦሊሴ በተመለከተው ቀይ ካርድ ምክንያት የአርሰናሉ ጨዋታ ያመልጠዋል።
ማይክል ኦሊሴ በተመለከተው ቀይ ካርድ ምክንያት የአርሰናሉ ጨዋታ ያመልጠዋል።

▪️ከሊድስ ዩናይትዱ ጨዋታ በፊት የአርሰናል የጉዳት መረጃ ማጠቃለያ፦ ✅ መጫወት የሚችሉ፦ - ማክስ ዶውማን፣ ቤን ዋይት፣ ፒዬሮ ሂንካፔ እና ክሪስቲያን ሞስኬራ። ⏳ አጠራጣሪ፦ - ካይ ሀቨርትዝ፣ ኢዝ
▪️ከሊድስ ዩናይትዱ ጨዋታ በፊት የአርሰናል የጉዳት መረጃ ማጠቃለያ፦
✅ መጫወት የሚችሉ፦
- ማክስ ዶውማን፣ ቤን ዋይት፣ ፒዬሮ ሂንካፔ እና ክሪስቲያን ሞስኬራ።
⏳ አጠራጣሪ፦
- ካይ ሀቨርትዝ፣ ኢዝሪ ኮንሳ እና ዴክላን ራይስ።
❌ ለነገው ጨዋታ የማይደርሱ፦
- ክሪስቶስ ዞሊስ። ሚኬል አርቴታ ከነገ ጨዋታ በፊት የአንዳንድ ተጫዋቾችን ሁኔታ ይገመግማል።

🚨 JUST IN ዴክላን ራይስ በአርሰናል አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል። Sami Mokbel - BBC
🚨 JUST IN ዴክላን ራይስ በአርሰናል አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል። Sami Mokbel - BBC

• ሚኬል አርቴታ በቅርቡ ከአርሰናል ጋር የአራት ዓመት አዲስ ውል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል። • ከአርቴታ እና ከረዳት አሰልጣኝ ቡድኑ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ተደርሷል፤ ውሉ በቅርቡ በይፋ የሚፈረም
• ሚኬል አርቴታ በቅርቡ ከአርሰናል ጋር የአራት ዓመት አዲስ ውል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል። • ከአርቴታ እና ከረዳት አሰልጣኝ ቡድኑ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ተደርሷል፤ ውሉ በቅርቡ በይፋ የሚፈረም ሲሆን፣ ይህም ቡድኑን ለተጨማሪ ዓመታት እንዲመራ ያስችለዋል። Fabrizio Romano

!! አርሰናል አሌክሳንደር-አርኖልድን የማስፈረም ዕድሉን እያጤነ ነው! (Marca)
!! አርሰናል አሌክሳንደር-አርኖልድን የማስፈረም ዕድሉን እያጤነ ነው!   (Marca)

Var ባይኖር የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ! [FotMob]
Var ባይኖር የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ! [FotMob]

Var ባይኖር የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ! [FotMob]
Var ባይኖር የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ! [FotMob]

የዛሬ 35 አመት ልክ በዚች ቀን አርሰናል ኢያን ራይትን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ::
የዛሬ 35 አመት ልክ በዚች ቀን አርሰናል ኢያን ራይትን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ::

▪ብራያን ብሮቤ: አንድ ቀን ለአርሰናል የመጫወት ትልቅ ህልም አለኝ።
▪ብራያን ብሮቤ: አንድ ቀን ለአርሰናል የመጫወት ትልቅ ህልም አለኝ።

#OFFICIAL የካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር ድልድል ይፋ ሆነዋል.☝️
#OFFICIAL የካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር ድልድል ይፋ ሆነዋል.☝️

አርሰናል ከ ናፖሊ የመጨረሻ 4 ግንኙነቶች ! ዛሬስ ?
አርሰናል ከ ናፖሊ የመጨረሻ 4 ግንኙነቶች ! ዛሬስ ?

🥶
🥶

🚨 ሰበር ሊቨርፑል ዛሬ ወይም ነገ ባርኮላን ሊያስፈርሙት ይችላሉ 🥇 Ben Jacobs @bisrat_sport_433_et @bisrat_sport_433_et
🚨 ሰበር ሊቨርፑል ዛሬ ወይም ነገ ባርኮላን ሊያስፈርሙት ይችላሉ 🥇 Ben Jacobs @bisrat_sport_433_et @bisrat_sport_433_et

IMG_20260826_173041_180.jpg1.17 KB

በትላንቱ የPFA ሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙ ተጫዋቾች የቀረቡላቸው ጥያቄዎች❓🎙 የአርሰናል ተጫዋቾች
የሊጉን ዋንጫ ክብር ማስጠበቅ ትችላላችሁ ወይ?
የማን ሲቲ ተጫዋቾች
አርሰናልን ለዋንጫው መፎካከር ትችላላችሁ?
ብቸኛው የማን ዩናይትድ ተወካይ ብሩኖ
ስለ አዲሱ ፈራሚ ካርሎስ ባሌባ ምን ታስባለህ?

በተለምዶ ቶፕ 6 የሚባሉ ቡድኖች በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ያገኙት ነጥቦች። ✔️አርሰናል 3 ✔️ቼልሲ 3 ✔️ማን ሲቲ 3 🤝ሊቨርፑል 1 ❌ቶትንሃም 0 ❌ማን ዩናይትድ 0
በተለምዶ ቶፕ 6 የሚባሉ ቡድኖች በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ያገኙት ነጥቦች። ✔️አርሰናል 3 ✔️ቼልሲ 3 ✔️ማን ሲቲ 3 🤝ሊቨርፑል 1 ❌ቶትንሃም 0 ❌ማን ዩናይትድ 0

፯ ብቻ ሊቀር ነው።⭐️
፯ ብቻ ሊቀር ነው።⭐️

5ደቂቃ በኋላ 🥶
5ደቂቃ በኋላ 🥶

ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር አርሰናል የቀጣዩን የዉድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያሸንፋል ብሎ ገምቷል::
ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር አርሰናል የቀጣዩን የዉድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያሸንፋል ብሎ ገምቷል::