Crypto dollar💰💰
Ir al canal en Telegram
Welcome to Crypto Dollar Channel! Stay informed with the latest cryptocurrency news, market trends, and investment tips. Join us to explore the future of digital finance and maximize your crypto journey! Buy ads : https://telega.io/c/cryptodollar7725
Mostrar más3 855
Suscriptores
-224 horas
-407 días
-14030 días
Archivo de publicaciones
3 854
ዛሬ የጥበበኛው ሜሱት ኦዚል የልደት ቀን ነው 🎂🎉
ከምንግዜም ምርጥ አዝናኝ፣ ለእይታ ማራኪ አስር ቁጥሮች መካከል አንዱ ⚽👏
መልካም ልደት!! 🥳
3 854
▪️ከሊድስ ዩናይትዱ ጨዋታ በፊት የአርሰናል የጉዳት መረጃ ማጠቃለያ፦
✅ መጫወት የሚችሉ፦- ማክስ ዶውማን፣ ቤን ዋይት፣ ፒዬሮ ሂንካፔ እና ክሪስቲያን ሞስኬራ።
⏳ አጠራጣሪ፦- ካይ ሀቨርትዝ፣ ኢዝሪ ኮንሳ እና ዴክላን ራይስ።
❌ ለነገው ጨዋታ የማይደርሱ፦- ክሪስቶስ ዞሊስ። ሚኬል አርቴታ ከነገ ጨዋታ በፊት የአንዳንድ ተጫዋቾችን ሁኔታ ይገመግማል።
3 854
🚨 JUST IN
ዴክላን ራይስ በአርሰናል አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል።
Sami Mokbel - BBC
3 854
• ሚኬል አርቴታ በቅርቡ ከአርሰናል ጋር የአራት ዓመት አዲስ ውል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።
• ከአርቴታ እና ከረዳት አሰልጣኝ ቡድኑ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ተደርሷል፤ ውሉ በቅርቡ በይፋ የሚፈረም ሲሆን፣ ይህም ቡድኑን ለተጨማሪ ዓመታት እንዲመራ ያስችለዋል።
Fabrizio Romano
3 854
🚨 ሰበር
ሊቨርፑል ዛሬ ወይም ነገ ባርኮላን ሊያስፈርሙት ይችላሉ
🥇 Ben Jacobs
@bisrat_sport_433_et
@bisrat_sport_433_et
3 854
በትላንቱ የPFA ሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙ ተጫዋቾች የቀረቡላቸው ጥያቄዎች❓🎙
የአርሰናል ተጫዋቾች
የሊጉን ዋንጫ ክብር ማስጠበቅ ትችላላችሁ ወይ?የማን ሲቲ ተጫዋቾች
አርሰናልን ለዋንጫው መፎካከር ትችላላችሁ?ብቸኛው የማን ዩናይትድ ተወካይ ብሩኖ
ስለ አዲሱ ፈራሚ ካርሎስ ባሌባ ምን ታስባለህ?
3 854
በተለምዶ ቶፕ 6 የሚባሉ ቡድኖች በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ያገኙት ነጥቦች።
✔️አርሰናል 3
✔️ቼልሲ 3
✔️ማን ሲቲ 3
🤝ሊቨርፑል 1
❌ቶትንሃም 0
❌ማን ዩናይትድ 0
