uk
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

Відкрити в Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Показати більше
4 862
Підписники
-524 години
+487 днів
+31530 день
Архів дописів
#Attention ‼️ #for_1st_and_2nd_year_students #About_cafe_place በፊት የነበራቹበት cafe ከ 3,4 እና 5ተኛ አመት ጋር ስለተቀያየረ አሁን የምትሄዱት አምና 3,
#Attention ‼️ #for_1st_and_2nd_year_students #About_cafe_place በፊት የነበራቹበት cafe ከ 3,4 እና 5ተኛ አመት ጋር ስለተቀያየረ አሁን የምትሄዱት አምና 3,4 and 5th year ተማሪዎች የነበሩበት cafe ነው

የምዝገባው መጀመሪያ ስለሆነ አንዳንድ ችግሮች ይኖራሉ። ስለዚህ በትዕግሥት እስኪስተካከል ድረስ ጠብቁ። እስከ ማታ ድረስ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብለን እናስባለን።

Get your registration slip! @ASTU_Network
Get your registration slip! @ASTU_Network

#Update For all undergraduate students from 2nd year to 5th year, the registration officially started. You can register on yo
#Update For all undergraduate students from 2nd year to 5th year, the registration officially started. You can register on your portal. @ASTU_Network

ምዝገባው የተጀመረ አይመስልም 🤷‍♂️
ምዝገባው የተጀመረ አይመስልም 🤷‍♂️

የዶርም block እና room no. check ማድረግ እንዳትረሱ። ከምዝገባ በኋላ ወደዚያው ስለምትሄዱ።

ሁላችንንም ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን 🙏
ሁላችንንም ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን 🙏

ፖርታሉ እያስቸገረ ነው ፤ ደጋግማችሁ ሞክሩ።

#Notice ‼️ For all students. Your dormitory is provided. You can check your block and room number on the portal. 🔗 Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et/
@ASTU_Network

#Notice ‼️ Students whose academic status is "under consideration" please contact 522 office 4 (registrar office) when you come for registration. Thanks! ©️ Division of Freshman Program @ASTU_Network

#Complain Complain በማቅረብ SoEEC መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች የተከፈተ ግሩፕ ነው። #SoEEC መግባት ምትፈልጉ እና በሌላ ስኩል የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ Join አድርጋችሁ መወያየት ትችላላችሁ 👇 🔗Link🔗
https://t.me/schoolcomplain
@ASTU_Network

#Complain Complain በማቅረብ SoEEC መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች የተከፈተ ግሩፕ ነው። #SoEEC መግባት ምትፈልጉ እና በሌላ ስኩል የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ Join አድርጋችሁ መወያየት ትችላላችሁ 👇 🔗Link🔗
https://t.me/schoolcomplain
@ASTU_Network

#Hours_left 🫥 ከቤት ልትወጡም አይደል ... 🥹 ለቤተሰቦቻችሁ ይህን ምርቃት እንዲመርቋችሁ ንገሯቸው 🤲 🥺 ይሄ ዓመት 👇 1. ጥሩ አስተማሪ ምታገኙበት 😊 2. ግሬዳቹ በ 0.15 ምክንያት ማይቀነስበት 🙂😭 3. ☠️ እንዲህ ያለ ዶርም ሜት ማታገኙበት 😒 4. "A" grade ምትደረድሩበት 🤓 5. Pre engineering s ... ወደ ምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ምትገቡበት 😭😭😭 6. Applied s ... የዲፓርትመንት ትምህርት ጅማሮአችሁ የሰላም ሚሆንበት 🙂 7. በሶአችሁ ቶሎ ማያልቅበት 😋😭 8. ምንም አይነት እቃ ማትዘረፉበት 😑 9. ያሰባችሁትን ውጤት ምታገኙበት 😶 10. በመጨረሻም የተማራችሁት ብቻ ... እደግመዋለሁ የተማራችሁት ብቻ ፈተና ላይ የሚወጣበት 😭😭😭😭😭 ... እንዲሆን ቤተሰቦቻችሁ እንዲመርቋችሁ ንገሩአቸው 🤲 ... ምናልባት የሚቀየር ነገር ይኖር ይሆናል 💔💔💔

የባለፈው አመት ፍሬሾች የቡና ሱሰኛ ነበሩ አሉ 🫢🤭 ... ገና ግቢ ከመግባታቸው "ነቃ ነቃ ለማለት ነው" እያሉ lounge አይጠፉም ነበር ይባላል ☕ ☕ ☕... በተለይ የከሰዓት class ላይ ሁሉም ጦዘው ነው class ይገቡ የነበረው 🙃 ... አሁን ከአንድ ቀን በኋላ በቃ lounge ይጨናነቃል 😑 ኧረ ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንፍጠር ፤ BTW ቡና ከሱስ ሁሉ ከባዱ ሱስ ነው 😂

የባለፈው አመት ፍሬሾች የቡና ሱሰኛ ነበሩ አሉ 🫢🤭 ... ገና ግቢ ከመግባታቸው "ነቃ ነቃ ለማለት ነው" እያሉ lounge አይጠፉም ነበር ይባላል ... አሁን ከአንድ ቀን በኋላ በቃ lounge ይጨናነቃል 😑 ኧረ ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንፍጠር ፤ BTW ቡና ከሱስ ሁሉ ከባዱ ሱስ ነው 😂

ከ 2K በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ... ከ 1K በታች ሆነን እንደምንቀጥል ትዝ ሲለን ... የእውነት ያመናል ... 😰 ከአንድ ቀን በኋላ የሁለተኛ አመት ምዝገባችንን ስንመዘገብ በዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ወገኖቻችንን በማሰብ እንድንመዘገብ ማሳሰብ እንወዳለን 💔 @ASTU_Network

2️⃣ days left ‼️ You all should be about to complete preparing everything to get out of your comfort zone (home) 😁

ወደ ASTU . . .
Anonymous voting

After a few days ... we, the students at ASTU, will be going to live in Spain🇪🇸... 🙂‍↔️ But unfortunately 'S' is silent 💔💔💔

#በሶ 😋 በሶ በኪሎ ማምጣት እንዳትረሱ ☝️ ... ባለፈው አመት እንዴት እንደጠቀማችሁ አይታችኋል 😁 ... በርከት አድርጋችሁ ያዙ የ school challenge ከባድ ነው አሉ 😒 ... ብሶት ሲሰማችሁ እና የASTU አስተማሪዎች ሲያስከፏችሁ አንጀት ምታርሱበት ነገር ቢሮር #በሶ ብቻ ነው 😂 ባለፈው አመት የካፌ ሰዓት ሲያልፍብን "ባክህ በሶ አለኝ" እንባባል ነበር 🤣🤣