ASTU Network ®️
رفتن به کانال در Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
نمایش بیشتر4 862
مشترکین
-524 ساعت
+487 روز
+31530 روز
آرشیو پست ها
4 861
#Attention ‼️
#for_1st_and_2nd_year_students
#About_cafe_place
በፊት የነበራቹበት cafe ከ 3,4 እና 5ተኛ አመት ጋር ስለተቀያየረ አሁን የምትሄዱት አምና 3,4 and 5th year ተማሪዎች የነበሩበት cafe ነው
4 861
የምዝገባው መጀመሪያ ስለሆነ አንዳንድ ችግሮች ይኖራሉ። ስለዚህ በትዕግሥት እስኪስተካከል ድረስ ጠብቁ። እስከ ማታ ድረስ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብለን እናስባለን።
4 861
#Update
For all undergraduate students from 2nd year to 5th year, the registration officially started.
You can register on your portal.
@ASTU_Network
4 861
#Notice ‼️
For all students.
Your dormitory is provided. You can check your block and room number on the portal.
🔗 Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et/@ASTU_Network
4 861
#Notice ‼️
Students whose academic status is "under consideration" please contact 522 office 4 (registrar office) when you come for registration.
Thanks!
©️
Division of Freshman
Program
@ASTU_Network4 861
#Complain
Complain በማቅረብ SoEEC መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች የተከፈተ ግሩፕ ነው።
#SoEEC መግባት ምትፈልጉ እና በሌላ ስኩል የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ Join አድርጋችሁ መወያየት ትችላላችሁ 👇
🔗Link🔗
https://t.me/schoolcomplain@ASTU_Network
4 861
#Complain
Complain በማቅረብ SoEEC መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች የተከፈተ ግሩፕ ነው።
#SoEEC መግባት ምትፈልጉ እና በሌላ ስኩል የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ Join አድርጋችሁ መወያየት ትችላላችሁ 👇
🔗Link🔗
https://t.me/schoolcomplain@ASTU_Network
4 861
#Hours_left 🫥
ከቤት ልትወጡም አይደል ... 🥹
ለቤተሰቦቻችሁ ይህን ምርቃት እንዲመርቋችሁ ንገሯቸው 🤲 🥺
ይሄ ዓመት 👇
1. ጥሩ አስተማሪ ምታገኙበት 😊
2. ግሬዳቹ በ 0.15 ምክንያት ማይቀነስበት 🙂😭
3. ☠️ እንዲህ ያለ ዶርም ሜት ማታገኙበት 😒
4. "A" grade ምትደረድሩበት 🤓
5. Pre engineering s ... ወደ ምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ምትገቡበት 😭😭😭
6. Applied s ... የዲፓርትመንት ትምህርት ጅማሮአችሁ የሰላም ሚሆንበት 🙂
7. በሶአችሁ ቶሎ ማያልቅበት 😋😭
8. ምንም አይነት እቃ ማትዘረፉበት 😑
9. ያሰባችሁትን ውጤት ምታገኙበት 😶
10. በመጨረሻም የተማራችሁት ብቻ ... እደግመዋለሁ የተማራችሁት ብቻ ፈተና ላይ የሚወጣበት 😭😭😭😭😭
... እንዲሆን ቤተሰቦቻችሁ እንዲመርቋችሁ ንገሩአቸው 🤲 ... ምናልባት የሚቀየር ነገር ይኖር ይሆናል 💔💔💔
4 861
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
የባለፈው አመት ፍሬሾች የቡና ሱሰኛ ነበሩ አሉ 🫢🤭 ... ገና ግቢ ከመግባታቸው "ነቃ ነቃ ለማለት ነው" እያሉ lounge አይጠፉም ነበር ይባላል ☕ ☕ ☕... በተለይ የከሰዓት class ላይ ሁሉም ጦዘው ነው class ይገቡ የነበረው 🙃 ... አሁን ከአንድ ቀን በኋላ በቃ lounge ይጨናነቃል 😑
ኧረ ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንፍጠር ፤ BTW ቡና ከሱስ ሁሉ ከባዱ ሱስ ነው 😂
4 861
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
የባለፈው አመት ፍሬሾች የቡና ሱሰኛ ነበሩ አሉ 🫢🤭 ... ገና ግቢ ከመግባታቸው "ነቃ ነቃ ለማለት ነው" እያሉ lounge አይጠፉም ነበር ይባላል ... አሁን ከአንድ ቀን በኋላ በቃ lounge ይጨናነቃል 😑
ኧረ ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንፍጠር ፤ BTW ቡና ከሱስ ሁሉ ከባዱ ሱስ ነው 😂
4 861
ከ 2K በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ... ከ 1K በታች ሆነን እንደምንቀጥል ትዝ ሲለን ... የእውነት ያመናል ... 😰
ከአንድ ቀን በኋላ የሁለተኛ አመት ምዝገባችንን ስንመዘገብ በዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ወገኖቻችንን በማሰብ እንድንመዘገብ ማሳሰብ እንወዳለን 💔
@ASTU_Network
4 861
2️⃣ days left ‼️
You all should be about to complete preparing everything to get out of your comfort zone (home) 😁
4 861
After a few days ... we, the students at ASTU, will be going to live in Spain🇪🇸... 🙂↔️
But unfortunately 'S' is silent 💔💔💔
4 861
#በሶ 😋
በሶ በኪሎ ማምጣት እንዳትረሱ ☝️ ... ባለፈው አመት እንዴት እንደጠቀማችሁ አይታችኋል 😁 ... በርከት አድርጋችሁ ያዙ የ school challenge ከባድ ነው አሉ 😒 ... ብሶት ሲሰማችሁ እና የASTU አስተማሪዎች ሲያስከፏችሁ አንጀት ምታርሱበት ነገር ቢሮር #በሶ ብቻ ነው 😂
ባለፈው አመት የካፌ ሰዓት ሲያልፍብን "ባክህ በሶ አለኝ" እንባባል ነበር 🤣🤣
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
