uk
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

Відкрити в Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Показати більше
4 769
Підписники
+724 години
+1307 днів
+25330 день
Архів дописів
+1
#Ad በየሁለት ደቂቃው 100 ብር ይስሩ ናሽናል ID በመጠቀም በMeta Earth የእኛን invitation code ተጠቅማቹ verify ስታረጉ በአንድ ሰው 100 ብር እንከፍላለን ማለትም በ2 ሰው = 200 ብር በ5 ሰው = 500ብር በ10 ሰው = 1000 ብር እያለ  ይቀጥላል ... አፑን ለማውረድ :- https://i.mec.me/?c=kl1ug4x8 የእኛ Invitation code : kl1ug4x8 ሰው ጋበዛቹ ወይም እራሳቹ verify ካረጋቹ ቡሃላ በNational ID ከVideo አጠገብ እንዳለው አይነት screenshoot ነው ምትልኩልን ወደዚህ አካውንት @Alwaysyitba ስትልኩ ከ telebirr አካውንታቹ ጋር ላኩልን አረጋግጠን በፍጥነት ምንከፍላቹ ይሆናል። የካንፓስ ተማሪዎች በደንብ ተጠቀሙበት ቢያንስ በአንድ ዶርም ብዙ National ID ማግኘት ትችላላቹ።

#HalfLife The two Half-Life celebrations yesterday... 💔 📖 Matthew 7:13–14 (NIV): 13 "Enter through the narrow gate. For wid
#HalfLife The two Half-Life celebrations yesterday... 💔 📖 Matthew 7:13–14 (NIV): 13 "Enter through the narrow gate. For wide is the gate and broad is the road that leads to destruction, and many enter through it.  14 But small is the gate and narrow the road that leads to life, and only a few find it." 📖 Proverbs 14:12 (NIV): “There is a way that appears to be right, but in the end it leads to death.” Good Night! 👐🙂 |➲| @ASTU_Network

#GC 👥 GC CUP FINAL MATCH 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
SE ➃ — ⓪ ECE
2018 GC CUP CHAMPIONS, SOFTWARE! 🏆🔥👏 |➲| @ASTU_Network

Repost from ASTU Network ®️
📆 #Calendar_Reminder 🔔 1. Second Semester Class End [የሁለተኛ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ]
➠ May 8/2026 G.C. (Friday) ➥ ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አርብ)
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _ 2. Second Semester Final Exam [የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና]
➠ May 11-22/2026 G.C. (Monday - Next Friday) ➥ ግንቦት 3 - 14/2018 ዓ.ም (ሰኞ - ቀጣይ አርብ)
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _ 3. Non-graduating students leave from the campus [ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ከግቢ የሚወጡበት ቀን]
➠ May 27/2026 G.C. (Wednesday) ➥ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (ረቡዕ)
©️ ASTU Registrar |➲| @ASTU_Network

OPPO A58 5G Phone! ✨📱 💾 Storage: 256GB ⚙ RAM: 8GB + 6GB (Expandable) ⚡️ Android version: 13 📱 Screen size: 6.65in 🔋Batter
+3
OPPO A58 5G Phone! ✨📱 💾 Storage: 256GB ⚙ RAM: 8GB + 6GB (Expandable) ⚡️ Android version: 13 📱 Screen size: 6.65in 🔋Battery: 5000mAh Don't miss it! 💰 Price: DM ONLY REAL BUYERS DM! ☝ DM: OPPO5G @Astu_marketplace

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 [FINAL MATCH] 🏟 FULL-TIME ⚽ APPLIED ➂ — ⓪ MECH 2026 HALF-LIFE CUP CHAMPIONS, APPLIED! 🏆🔥
#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆       [FINAL MATCH] 🏟 FULL-TIME ⚽
APPLIED ➂ — ⓪ MECH
2026 HALF-LIFE CUP CHAMPIONS, APPLIED! 🏆🔥👏 |➲| @ASTU_Network

📆 Today is May 1, 2026! *For the international community: 👉 It's Workers' Day 🌍🤗 *For that one teacher: 👉 It's Workers' Day 👨🏻‍🏫🥸 .

🙂
🙂

Infinix SMART 5 for sale! 📱 💾 ROM/RAM: 32/2GB 🔋Battery: 5000mAh If you don't have enough budget and are using a button pho
+2
Infinix SMART 5 for sale! 📱 💾 ROM/RAM: 32/2GB 🔋Battery: 5000mAh If you don't have enough budget and are using a button phone, this might help you, as we offer a discount! DM: SMART5 @Astu_marketplace

photo content

Nothing is new yet. It seems like they forgot it 😁 Better if they announce any decision early, so that people can make plans. 🙂 There is very little chance of this thing being enforced, as it requires many steps, hard work, and money. It really costs! Well, we'll wait and see what will be next! 😅 .

Nothing is new yet. It seems like they forgot about it 😁 Better if they announce any decision early, so that people can make plans. 🙂 Well, we'll wait and see what will be next! 😅 .

Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airfl
+2
Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airflow and a perfect setup 🎨 Available in silver, black and pink colors ✅ Condition: Brand New! 👌 💰 Price: 1500ETB DM: PC|Stand @Astu_marketplace

OpenAI ስልክ ማምረት ሊጀምር ነው። የchatGPT ባለቤት የሆነው OpenAI የራሱን ስልክ በማምረት የስማርት ስልክ ገበያውን ሊቀላቀል እንደሆነ ተገልጿል። ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት በስማርት ስል
OpenAI ስልክ ማምረት ሊጀምር ነው። የchatGPT ባለቤት የሆነው OpenAI የራሱን ስልክ በማምረት የስማርት ስልክ ገበያውን ሊቀላቀል እንደሆነ ተገልጿል። ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት በስማርት ስልክ ገበያ ውስጥ ያለውን የመተግበሪያዎች የበላይነት ለመቀየር እና ስልኮች የሚሰሩበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ ለማሻሻል እየሰራ ነው። አዲሱ ስልክ የሚሰራው አሁን በለመድነው መልኩ የተለያዩ መተግበሪያዎችን (እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም ወይም ባንክ አፖች) በመጫን ሳይሆን በAI Agent ላይ የተመሰረተ ይሆናል። ተጠቃሚው አንድን ስራ ለመስራት (ለምሳሌ ምግብ ለማዘዝ ወይም ታክሲ ለመጥራት) የተለየ አፕ ከመክፈት ይልቅ በስልኩ ውስጥ ያለውን የAI agent ያዛል። ኤጀንቱ የተጠቃሚውን ፍላጎት ተረድቶ ስራውን በራሱ የሚያከናውን ይሆናል። OpenAI ለስልኩ የሚሆን ልዩ ቺፕ ለማምረት ከMediaTek እና Qualcomm ጋር በትብብር እንደሚሰራ ተገልጿል። የዲዛይንና የማምረት ስራውን Luxshare የተባለው ኩባንያ ተረክቦታል። የስልኩ ዝርዝር መረጃዎች እስከ 2027 መጀመሪያ ድረስ ተጠናቅቀው በ2028 በከፍተኛ መጠን መመረት እንደሚጀምር ይጠበቃል። የOpenAI የረጅም ጊዜ እቅድ መተግበሪያዎች ሙሉ በሙሉ የሚጠፉበትና በAI ኤጀንቶች የሚተኩበት ጊዜ ማምጣት እንደሆነ ተገልጿል። ይህም የ"Nothing" ኩባንያ መሪ ካርል ፔይን ጨምሮ በርካታ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የሚስማሙበት የወደፊት አቅጣጫ ሆኗል። #openai @bighabesha_softwares

ባይናንስ በኢትዮጵያ ብር የሚደረጉ የክሪፕቶ ምንዛሬ ግብይቶችን ሊያቆም ነው። የክሪፕቶ ምንዛሬ ግብይት መድረክ የሆነው ባይናንስ (🔶 Binance )፣ ከግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵ
ባይናንስ በኢትዮጵያ ብር የሚደረጉ የክሪፕቶ ምንዛሬ ግብይቶችን ሊያቆም ነው። የክሪፕቶ ምንዛሬ ግብይት መድረክ የሆነው ባይናንስ (🔶 Binance )፣ ከግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር የሚደረጉ የክሪፕቶ ግብይቶችን (P2P Trading) እንደሚያቆም አስታወቀ። ባይናንስ አፍሪካ በማህበራዊ ገጹ (X) ባወጣው መረጃ፣ ውሳኔው ከሀገሪቱ ተቆጣጣሪ አካላት ጋር በቅርበት ለመስራትና የኢትዮጵያን ግቦች ለመደገፍ ታሳቢ ተደርጎ የተወሰነ መሆኑን ገልጿል። ይህ ውሳኔ ግን የተጠቃሚዎች ገንዘብ ደኅንነቱ የተጠበቀ መሆኑንና አካውንታቸውን መጠቀም እንደሚችሉ ተቋሙ አረጋግጧል። ይህ ውሳኔ የተሰማው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሁለት ወራት በፊት በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ (P2P) ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውንና የተከለከሉ መሆናቸውን በመጥቀስ ጥብቅ ማሳሰቢያ መስጠቱን ተከትሎ ነው። ባንኩ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ በማንኛውም መድረክም ሆነ የልውውጥ ማዕከል በብር የሚደረጉ የዲጂታል ሀብት ግብይቶች ያለ ባንኩ ፈቃድ በፍጹም የተከለከሉ መሆናቸውን አስታውቆ ነበር። እገዳው ማንኛውንም በብር የሚሰላ የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥን የሚያካትት መሆኑም በመግለጫው ላይ ተጠቅሷል። ብሔራዊ ባንክ በአሁኑ ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሥርዓት ያለው የዲጂታል ፋይናንስ ተሳትፎ እንዲኖር የሚያስችል አጠቃላይ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከዓለም አቀፍ አቻ ተቆጣጣሪዎችና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር በንቃት እየመከረ መሆኑን መግለጹም ይታወሳል። ባይናንስ ባወጣው በዚህ  አጭር መግለጫም ሁኔታዎች ሲመቻቹ ግብይቱን በድጋሚ ለመጀመር ተስፋ እንደሚያደርግ ገልጿል። 👋 @TikvahethMagazine

+1
#Ad በየሁለት ደቂቃው 100 ብር ይስሩ ናሽናል ID በመጠቀም በMeta Earth የእኛን invitation code ተጠቅማቹ verify ስታረጉ በአንድ ሰው 100 ብር እንከፍላለን ማለትም በ2 ሰው = 200 ብር በ5 ሰው = 500ብር በ10 ሰው = 1000 ብር እያለ  ይቀጥላል ... አፑን ለማውረድ :- https://i.mec.me/?c=kl1ug4x8 የእኛ Invitation code : kl1ug4x8 ሰው ጋበዛቹ ወይም እራሳቹ verify ካረጋቹ ቡሃላ በNational ID ከVideo አጠገብ እንዳለው አይነት screenshoot ነው ምትልኩልን ወደዚህ አካውንት @Alwaysyitba ስትልኩ ከ telebirr አካውንታቹ ጋር ላኩልን አረጋግጠን በፍጥነት ምንከፍላቹ ይሆናል። የካንፓስ ተማሪዎች በደንብ ተጠቀሙበት ቢያንስ በአንድ ዶርም ብዙ National ID ማግኘት ትችላላቹ።

TOSHIBA Laptop for Sale! 💻 > Core i5 > 6th Gen > RAM: 8GB > Storage: 1TB HDD DM: Toshiba @Astu_marketplace
+3
TOSHIBA Laptop for Sale! 💻 > Core i5 > 6th Gen > RAM: 8GB > Storage: 1TB HDD DM: Toshiba @Astu_marketplace

#Ad 🚀 Liyu Delivery is NOW AVAILABLE! 🚀 👋 Hungry or thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧 LiyuDelivery brings it all t
#Ad 🚀 Liyu Delivery is NOW AVAILABLE! 🚀 👋 Hungry or thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧 LiyuDelivery brings it all to your door fast! 🚀 Quick delivery 📦 Clean, secure packaging 🍲 Many restaurants & takeaway options Takeaway Options: 1️⃣ Bring Your Own Packaging (drop off 4:00–6:00 LT, delivery after 6:00 LT) 2️⃣ Order Through Us — we buy, package & deliver 3️⃣ Monthly Contract for regular deliveries 👉 Order now: https://t.me/liyudelivery_bot 📲📞📞:0956769920 Channel: https://t.me/Liyudelivery1 Support :@Hey2112

#NOTICE‼️ #Chem To All 5th Year Students! |➲| @ASTU_Network
#NOTICE‼️ #Chem
To All 5th Year Students!
|➲| @ASTU_Network

#FinalExam #EPCE #5thYear Fifth Year Second Semester Final Exam Schedule [2018] #Final |➲| @ASTU_Network
#FinalExam     #EPCE     #5thYear
Fifth Year Second Semester Final Exam Schedule [2018]
#Final |➲| @ASTU_Network