uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ASTU Network Ⓝ

ASTU Network Ⓝ

Відкрити в Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Показати більше
6 467
Підписники
-324 години
+467 днів
+24730 днів
Архів дописів
#ማስታወቂያ‼️ ለቅድመ ምረቃ (Undergraduate) ተማሪዎች በሙሉ! #BEEKSIISA‼️
+1
#ማስታወቂያ‼️ ለቅድመ ምረቃ (Undergraduate) ተማሪዎች በሙሉ! #BEEKSIISA‼️

#Fun 😸 3 ሴቶች..... 34 ወንዶች 🙉🙈🙊 What's the problem with ወንዶች❓😅 .

photo content
+5

አደገኛ የሌባ ቡድን ተያዘ❗❗ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር! 37 ተጠርጣሪዎች ተያዙ❗❗ 658 ዜጎችን ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ የዳረገ የማጭበርበር ወንጀል መፈጸሙን ፌደራ
+5
አደገኛ የሌባ ቡድን ተያዘ❗❗ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር! 37 ተጠርጣሪዎች ተያዙ❗❗ 658 ዜጎችን ለከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ የዳረገ የማጭበርበር ወንጀል መፈጸሙን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ! የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባካሄደው ልዩ ኦፕሬሽን፣ የባንክ ሠራተኛ በመምሰልና የተለያዩ የማታለያ ዘዴዎችን በመጠቀም ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 37 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። በፖሊስ መረጃ መሠረት፣ ተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሠራተኞች መስለው ለዜጎች በመደወል ሚስጥራዊ የይለፍ ቃላትን፣ PIN እና OTP ቁጥሮችን በማግኘት ከባንክ ሂሳቦች ገንዘብ ሲያወጡ እንደነበር ተገልጿል። በኦፕሬሽኑም ተጠርጣሪዎቹ ለማጭበርበር ተግባራቸው ይጠቀሙባቸው ከነበሩ ቁሳቁሶችና ተሽከርካሪዎች ጋር መያዛቸውን ፖሊስ ገልጿል። ⚠️ ለሁሉም የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች አስፈላጊ ማሳሰቢያ! የባንክ ሠራተኛ ነኝ ብሎ የሚደውልላችሁ ማንኛውም ሰው የይለፍ ቃላችሁን፣ PIN ወይም OTP ቁጥራችሁን ቢጠይቅ በፍጹም እንዳትሰጡ! ፖሊስ ሕብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ወንጀሎች ራሱን እንዲጠብቅና አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲያጋጥመው ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስቧል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ** ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

#Non_cafe የነን ካፌ ፎርም እየተሞላ ያለው በኦዳ ናቤ አዳራሽ እንደሆነ ይታወቃል። ዛሬ ግን አዳራሹ በሌላ ጉዳይ ስለተያዘ ፎርሙ የሚሞላው የተማሪዎች ጉዳይ ቢሮ ወይም females library አከባቢ ባለው አርክ ስቱዲዮ (B503) ይሆናል። |➲| @ASTU_Network

የኢትዮጵያ ሚሊየነሮች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ በኢትዮጵያ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ያላቸው ባለሀብቶች ቁጥር ከ3,000 በላይ ማለፉን የተደረጉ ጥናቶች ያመላክታሉ። ይህም ሀገሪቱ በአዲስ ሀ
የኢትዮጵያ ሚሊየነሮች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ በኢትዮጵያ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ያላቸው ባለሀብቶች ቁጥር ከ3,000 በላይ ማለፉን የተደረጉ ጥናቶች ያመላክታሉ። ይህም ሀገሪቱ በአዲስ ሀብትና ባለሀብት ፈጠራ በምስራቅ አፍሪካ ፈጣን እድገት እያሳዩ ካሉ ሀገራት ተራ እንድትሰለፍ አድርጓታል። እነዚህ ባለሀብቶች በግብርና፣ በኮንስትራክሽን፣ በቱሪዝም እንዲሁም በቴክኖሎጂና በፋይናንስ ዘርፎች በተሰማሩ ዜጎች የተፈጠሩ ናቸው። ​ነገር ግን አብዛኛው ህብረተሰብ አሁንም በኑሮ ውድነትና በዋጋ ንረት እየተፈተነ ይገኛል። ለዚህ ዋነኛው ምክንያት የመግዛት አቅምና የምርት አቅርቦት አለመመጣጠን ሲሆን፣ ችግሩን ለመቅረፍ ምርትን ማበዛትና ጠንካራ የሥራ ባህልን ማጎልበት እንደሚያስፈልግ ይጠቀሳል። በሀገሪቱ አሁንም ቢሆን የጊዜ አጠቃቀም ድክመት፣ የሥራ መናቅ እንዲሁም የአገልግሎት ዘርፉ ቢሮክራሲ የማደግ እድሎችን መንገድ እየዘጋ በመሆኑ፣ ጠንካራ የሥራ ባህልና ቁርጠኝነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተመላክቷል። 🌚💰🌚 |➲| @ASTU_Network

Repost from Enat Store🛍🛍
Enat store ✨✨✨ Pc stand silver color available 🤗🤗 Price Dm For more info join @Enatstore2 ✨ Inbox to order @Enatstore1 🌸
Enat store ✨✨✨ Pc stand silver color available 🤗🤗 Price Dm For more info join @Enatstore2 ✨ Inbox to order @Enatstore1 🌸

#Ad 💾 SAFARICOM SIM CARD SALE! 🟩 Exclusive offer for ASTU students! 🤗 ✅ Genuine Safaricom SIM ✅ Quick & easy registration
#Ad 💾 SAFARICOM SIM CARD SALE! 🟩 Exclusive offer for ASTU students! 🤗 ✅ Genuine Safaricom SIM ✅ Quick & easy registration ✅ Student-friendly price 💰 Price: 100ETB Only 📣 Welcome Offer for New SIM:
⚡ 200 Free Minutes + 1GB Data (Valid for 2 weeks)
📩 Message us on Telegram to order: @sonas99 📞 0726419292 📞 0966341821

CSE Class Schedule.xlsx0.98 KB

#Library #Update ቀን: 06/02/2017 #ማስታወቂያ‼️ የቤተ-መጻህፍት አገልግሎት ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ የ24 ሰዓት ስራ በጥቅምት 09/2017 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። የቤተ-መጻህፍት አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ |➲| @ASTU_Network

ቀን: 06/02/2017 #ማስታወቂያ‼️ የቤተ-መጻህፍት አገልግሎት ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ የ24 ሰዓት ስራ በጥቅምት 09/2017 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። የቤተ-መጻህፍት አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ |➲| @ASTU_Network

#ማስታወቂያ‼️ ለሜካኒካል፣ ኬሚካል፤ ማቴሪያል ኮሌጅ ተማሪዎች! ©️ ASTU General || @ASTU_Network
#ማስታወቂያ‼️ ለሜካኒካል፣ ኬሚካል፤ ማቴሪያል ኮሌጅ ተማሪዎች! ©️ ASTU General || @ASTU_Network

📢 ASTU EXCELLENCE CLUB IS BACK WITH FREE TUTORIALS FOR 2ND YEAR STUDENTS! 🎓🔥 Dear 2nd Year Electrical Engineering and Computing School Students, ASTU Excellence Club is excited to announce another round of completely FREE tutorial sessions designed to strengthen your understanding, sharpen your skills, and help you prepare confidently for your exams! 💪 📅 Date: Saturday, October 17 💻 1. Data Structures and Algorithms (DSA) 🕗 Morning | 2:30 LT Master the core concepts of DSA through clear explanations, practical examples, and problem-solving techniques. Whether you're struggling with the concepts or want to strengthen your foundation, this session is for you! ⚡️ 2. Fundamentals of Electrical Engineering 🕚 Afternoon | 11:00 LT Build a solid understanding of fundamental electrical engineering concepts through step-by-step explanations, real examples, and exam-focused practice. 🌟 WHY JOIN? ✅ Completely FREE! ✅ Led by high-achieving students who earned A+ in these courses. ✅ Clear explanations and practical learning. ✅ Focused preparation to help you excel in your exams. 📍 Venue: Block 515, Room 2 (Space Room), near the Applied Library. 🔥 Don't miss this opportunity! Come prepared with your notebooks, pens, and questions. Let's learn together, grow together, and excel together! 📣 Spread the word and invite your classmates! ASTU EXCELLENCE CLUB (AEC) Academic Excellence • Community Service • Student Success ©️ ASTU EXCELLENCE |➲| @ASTU_Network

photo content

Repost from N/a
#URGENT‼️ በዚህ ሳምንት weekend AA መሄድ የምትፈልጉ ካላችሁ Well Go እየጠበቃችሁ ነው! ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ ምቹ ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን በሆነው Well Go ተጠቀሙ። መናኸሪያ ለመሄድ ታክሲ መያዝ ፣ መጉላላት ሳይጠበቅባችሁ በቀጥታ ከግቢው በር እስከ አውቶቢስ ተራ ፣ ጋርመንት .... የፈለጋችሁት ጋር ከች ነው 🤗🙌 መኪናችን ዛሬ ከሰዓት በኋላ 11:00 ሰዓት ላይ ስለሚወጣ ባሉት ጥቂት ቦታዎች ፈጥናችሁ ተመዝገቡ። እየጠበቅናችሁ ነው! 🙌🔥 💰 FIXED PRICE: ONLY 500 BIRR! 👉 Book your seat now!- BOOKING FORM @Well_Go_astu

Repost from N/a
#URGENT‼️ በዚህ ሳምንት weekend AA መሄድ የምትፈልጉ ካላችሁ Well Go እየጠበቃችሁ ነው! ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ ምቹ ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን በሆነው Well Go ተጠቀሙ። መናኸሪያ ለመሄድ ታክሲ መያዝ ፣ መጉላላት ሳይጠበቅባችሁ በቀጥታ ከግቢው በር እስከ አውቶቢስ ተራ ፣ ጋርመንት .... የፈለጋችሁት ጋር ከች ነው 🤗🙌 መኪናችን ዛሬ ከሰዓት በኋላ 10:00 ሰዓት ላይ ስለሚወጣ ባሉት ጥቂት ቦታዎች ፈጥናችሁ ተመዝገቡ። እየጠበቅናችሁ ነው! 🙌🔥 💰 FIXED PRICE: ONLY 500 BIRR! 👉 Book your seat now!- BOOKING FORM @Well_Go_astu

#Ad 🚚 LIYU DELIVERY 🚚 Hungry? We bring it to you! 😋 🍔 Burgers 🍛 Local restaurant foods 🛒 Items from shops ✅ Fast delive
#Ad 🚚 LIYU DELIVERY 🚚 Hungry? We bring it to you! 😋 🍔 Burgers 🍛 Local restaurant foods 🛒 Items from shops ✅ Fast delivery ✅ Good prices 💰 ✅ Straight to your door in Adama Science and Technology 📍 📲 Order now on Telegram: @liyudelivery_bot 📞 Call: 0956769920 Telegram: https://t.me/Liyudelivery1 Don't walk, don't wait. Order with Liyu! 🔥

የ22 ዓመቱ ወጣት ከ10 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝን የፊት ዕጢ ተወገደለት #Ethiopia | ​በአዳማ ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ የፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ሰርጀሪ ባለሙያዎች ቡድን አደገኛ የ
የ22 ዓመቱ ወጣት ከ10 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝን የፊት ዕጢ ተወገደለት #Ethiopia | ​በአዳማ ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ የፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ሰርጀሪ ባለሙያዎች ቡድን አደገኛ የሆነ የፊት ዕጢ በማስወገድ ለአንድ ወጣት አዲስ የሕይወት ተስፋ ሰጥቷል። ለዓመታት 10 ኪሎ ግራም የሚመዝን ግዙፍ የፊት ዕጢ ተሸክሞ በመኖሩ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ልብ የነካው የ22 ዓመቱ ወጣት፣ በኒውሮፊብሮማቶሲስ ከተባለ ከባድ የጤና እክል ጋር ሲታገል ቆይቷል። ​በአዳማ ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ የተከናወነው ይህ ረጅም እና አስቸጋሪ ቀዶ ሕክምና የተሳካ እንዲሆን የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን አስተዋጽኦ አድርጓል። ከተወሳሰቡ ዕጢዎች እና ከተፈጥሮ የአካል ጉድለቶች እስከ ቃጠሎዎች እና ድንገተኛ አደጋዎች ድረስ ያሉ የላቁ የሕክምና አገልግሎቶች በአገር ውስጥ መሰጠታቸው ለመጪው ጊዜ ተስፋ ትልቅ ማሳያ ነው። |➲| @ASTU_Network

እስካሁን የዶርም በር ሲሊንደር ያልቀየራችሁ ፣ አሁን መቀየር የምትፈልጉ አሁን ማዘዝ ትችላላችሁ! 🤗 🥇 Meto Aleka — 600 ETB 🛡️ Premium security Just send us yo
እስካሁን የዶርም በር ሲሊንደር ያልቀየራችሁ ፣ አሁን መቀየር የምትፈልጉ አሁን ማዘዝ ትችላላችሁ! 🤗 🥇 Meto Aleka — 600 ETB  🛡️ Premium security Just send us your block and room number via DM. We’ll deliver it and replace the cylinder for you. No delivery fee! 🙌 📥 DM 👉HERE👈  @Astu_marketplace

Repost from N/a
🏠🚌 ASTU STUDENTS, LET’S GO HOME! ❤️ 🎓 ASTU ➡️ ADDIS ABABA 📅 Date: October 16, 2026 ⏰ Departure: 10:00 LT 📍 Pick-up Point: Geda Gate 🚏 DESTINATION 1: Tulu Dimtu • Koye Feche • Goro • Lambert • Megenagna 🚏 DESTINATION 2: Kality • Garment • Autobistera 🔥 FIXED PRICE: ONLY 500 BIRR! 🔥 🎟️ Ready to go home? Book your seat now! 📝 Booking form: booking form 🛡️ Safe • Comfortable • Reliable 📲 Telegram: @Well_Go_astu ❤️ Well Go — Taking You Back Home! 🏡