DS TUTORIAL
Відкрити в Telegram
ይህ ለ 2016 Grade 12 ተማሪዎች መማርያ ግሩፕ ሲሆን በ DS TUTORIAL INSTITUTE የተከፈተ ነው ።
Показати більше1 852
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-6330 день
Архів дописів
1 852
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
Balefew samnt Yaltefetenachu zare 12 seat english mata 3 seat degmo geography ena biology yjemral. Tezegajuuuuu
1 852
#
Schedule ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
🔆 Premium Membership ለተሰጣቹ በሙሉ :-
የ DS TUTORIAL INSTITUTE
የመጀመርያው ዙር Model exam Schedule ይሔንን ይመስላል ።
🔆 ለ social science ተማሪዎች
ህዳር 29 :- 👇👇
1, English ምሽት 12:00 - 2:00
2, Geography ማታ 3:00 - 4:30
ህዳር 30 ፡- 👇👇
3, Maths ከ ምሽቱ 12:00 - 3:00
ታህሣሥ 1 :- 👇👇
4, History 1:00 - 3:00
🔆 ለ Natural science
ህዳር 29 :- 👇👇
1, English ምሽት 12:00 - 2 :00
2, Biology ምሽት 3 :00 - 4፡30
ህዳር 30 :- 👇👇
3, Maths 12:00 - 3:00
ታህሳስ 1 :- 👇👇
4, Physics ምሽት 1:00 - 3:00
ታህሳስ 2 :- 👇👇
5, Chemistry 2:00 - 4:00
ህዳር 29 ማለትም ነገ premium member የሆናቹት ወደ መፈተኛው ግሩፕ አድ ትደረጋላቹ የዛኑ ቀን orientation ይሰጣቹሀል ❗️
ከዚህ በፊት እንዳሳወቅናቹ ፈተናው
ከ Grade 9 -11 old Curriculum
Grade 12 በሁለቱም ካሪኩለሞች መሰረት ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን የጥያቄው ብዛት
1, English 120
2, Maths ( both streams) 70
3, Physics 50
4, History 100
5, Geography 100
6, Biology 100
7, Chemistry 80
Premium Member ያልሆናቹ ይሄ የመጨረሻ ዕድል ስለሆነ መስፈርቱ በማሟላት ዝግጁ መሆን ትችላላቹ ።1 852
https://t.me/DSGrade12AndRemedial/164
☝️☝️
ይሄንን በደንብ አንብቡት
የቀራችሁ በሰአታት የሚቆጠር ጊዜ ስለሆነ ‼️‼️‼️ premium member የመሆን መስፈርቱን በማሟላት ይቀላቀሉን
ፍጠኑ
🏃♀🏃🏃♂🏃♀🏃🏃♂፧
ለበለጠ info
@EthioYH789
ያግኙን
1 852
የመጀመርያውን ዙር ፈተና ላልወሰዳችሁ premium አባላት ድጋሚ ከነገ ጀምሮ ይጀመራል ። premium member ያልሆናችሁ ዛሬ መስፈርቱን በማሟላት መቀላቀል ትችላላቹ 🔆🔆🔆🔆🔆
ለተጨማሪ መረጃ
@EthioYH789
@na_ta_nem
1 852
የሪሚድያል ምደባ ይፋ ሆኗል ።
ከስር ያሉት ግሩፖች ውስጥ እንድትገቡ እየጋበዝን በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ባለፈው ዓመት remedial የተማሩ የሁለቱም ፊልዶች ( natural and social) ተማሪዎች ስለ ትምህርቱ ስለ ጊቢው ሙሉ መረጃዎች ይሰጧቸዋል ።
Join ብላቹ ጠብቁን 🔆🔆🔆
1) Jimma university
@jimmaremedial2016
3) Haramaya university
@haramaya_Remedial_2016
@haramayaremedial2016
4) Arba mnch university
@Arbamnch_Remedial_2016
5) Dire dawa university
@Diredawa_Remedial_2016
6) Welkite university
@Welkite_Remedial_2016
7) Bonga university
@Bonga_Remedial_2016
8) Borana university
@Borana_Remedial_2016
9) Asossa university
@Asossa_Remedial_2016
10) Selale university
@Selale_Remedial_2016
1 852
#Professor
ሰላም ጤና ይስጥልን ተማሪዎች ።
ይህ መልእክት ለ Grade 12 ተማሪዎች ሲሆን ። ዝግጅት ምን ይመስላል? መልካም እንደሆነ እንገምታለን ።
ብዙ ተማሪዎች እንዲህ አድርጉ ይሔኛው መንገድ አያዋጣም የሚላቸው ሰው በማጣት እነሱ ባላቸው እውቀት ላይ ብቻ ተመስርተው በተሳሳተ መንገድ የጥናት ሂደታቸውን ይቀጥላሉ ። ነገር ግን ውጤታማ አያደርጋቸውም ።
ይሔንን እና ብዙ ምክንያቶችን መነሻ በማድረግ ያዘጋጀነው #professor የተሰኘው አጭር ስልጠና በቅርቡ ይጀምራል ።
ስልጠናው
:- እንዴት ለ Entrance መዘጋጀት እንዳለብን ይጠቁማል
:- ስለ Entrance የተንሻፈፉ ሀሳቦች ምክንያት በማቅረብ ይሞግታል ( ይህም ተማሪዎችን ከተሳሳተ መንገድ በጊዜ ይመልሳል)
:- effective የሆኑ የጥናት ቴክኒኮችን ይጠቁማል ።
ተያያዥ የሆኑ ብዙ ሀሳቦች ያሉበት ሲሆን በዚሁ ቻናል የሚሰጥ ይሆናል ።
#ይሆናል
#የሚቻል_ህልም
#ታሳኩታላችሁ
#እናሳካዋለን
ከ DS TUTORIAL INSTITUTE
1 852
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️Hi guys ⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️
እንዴት አለችሁ 🙏🙏
DS Tutorial የተማሪዎችን የመፈተን ፍላጎት ተረድቶ አንድ የመጨረሻ ‼️‼️ የመፈተን እድል ይዞላችሁ ቀርቧል
ይሄውም ያደረግንበት ምክንያት
1⃣ኛ premium member ሆናችሁ በተለያየ ምክንያት የተወሰነ subject ላመለጣችሁ
( ለመፈተን እየጠየቃችሁንም ስለሆነ ) ያልተፈተናችሁት Subject እንድትፈተኑ በማሰብ
2⃣ኛ ዘግይታችሁ ማለትም ፈተናው ከተጀመረ በኃላ የ premium member መስፈርት ላሟላችሁ ተማሪዎች እና ምንም ፈተና ላልወሰዳችሁ ተማሪዎች
እንድትፈተኑ በማሰብ ነው !
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ይሄን የመፈተን እድል ይዘንላችሁ መጥተናል
ፈተናው የሚጀምረው
የፊታችን ቅዳሜ ስለሆነ
አሁንም ልናሣሥብ የምንፈልገው ❗️❕
እስከ ፊታችን ቅዳሜ ብቻ የ premium member ያላገኛችሁ ልጆች
Channel አችንን ለ 10 ሰው Share እያደረጋችሁ በ ዉስጥ መስመር ማለትም
በ
@EthioYH789
ላኩልን እስከ ፊታችን ቅዳሜ ብቻ ‼️‼️
----------------------------------------------------------------------
ማሳሰቢያ ‼️‼️‼️
ፈተናውን ተፈትናችሁ መልስ በ inbox የላካችሁልን ተማሪዎች በቅርቡ ታርሞ መስተካከል ያለበት ጥያቄ ተስተካክሎ ይላክላችኃል ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️1 852
🎉🎉እንኳን ደስ ያለን🎉🎉
በ DS TUTORIAL INSTITUTE ተዘጋጅቶ የቀረበው የመጀመርያው ዙር ፈተና ተጠናቋል 🔅
ፈተናውን ለተፈተኑ ተማሪዎች በቅርቡ ነጥብ የምናሳውቅ እና መልስ የምንለቅ ይሆናል ።
Premium Member ለሆናቹ ለቀጣይ ለሁለተኛው ዙር ፈተና እንድትዘጋጁ እያስታወስን premium member ያልሆናቹ መስፈርቱን በማሟላት ለፈተናው ከአሁኑ እንድትዘጋጁ ጥሪ እናቀርባለን ።
ለተጨማሪ መረጃ
@EthioYH789
Ds tutorial instutute
#ተማሪ ነን 😊
1 852
ለ 2016 Entrance Exam ተፈታኞች
🗣 Entrance Exam ምንድነው? 🧐
🔆ምንድነው እንዲ ከባድ ያደረገው ?
🔆እውን የኔን ህይወት የሚወስን ነው?
🔆ከሆነስ ምን ያህል? 🦻
👤👤👤 እንዴት ነው Entrance Exam ን ድል የማደርገው???????
🔆ውጤት ተለቆ የራሴን ሳየው >500 ብሎ ያ የቴሌግራም ቦት እንዲመልስልኝ ምን ምን ላድርግግግግ? 🤔
🔆አሁን ምን ላድርግ ???? ከምን ልጀምር???? ወዴትስ ልሂድ????
🔆ብዙ ተማሪዎች አቅም እያላቸው ለምን ኢንትራንስ ከበዳቸው ??????
🔅ለተማሪዎች 600 ማምጣትና መውደቅ መሀል ያለው ክፍተትስ?
🔅እነዚህን እና በርካታ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው
🔆😊ለተማሪዎች ከሚመከር ውሎ ጀምሮ እስከ ፈተናዋ እለት የጠዋት ንጋት situation
🔅ከ ዛሬዋ ሰከንድ ጀምረን ለፈተና እስከምንቀመጥባት ሰከንድ
🔅እንደዚህ ሰፊ portion ለሚሸፍን ፈተና መድኃኒቱ ምንድነው????
🔆 የተሻለው የጥናት መንገድ የቱ ይሆን??
🔆ይሔን physics እንዴት ላድርገው 😳
🔆ቆይ ማትስስ እንዴዴዴዴ histroys????
ኧረ ባክህ🙄 English ?????
#ለስኬታችን
🔆ከ DS TUTORIAL INSTITUTE 👨🏫 ለ 2016 ዓ.ም Entrance ተፈታኞች የተዘጋጀ #ፕሮፌሰር የተሰኘ ድንቅ አጭር ስልጠና በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ
የስልጠናውን ስም #ፕሮፌሰር ያልንበትን ምክንያት ስልጠናው ላይ
እናካትተዋለን 😊
🔅🔅🔅
ከጥረት እስከ
ስኬት እንዴት እንራመድ?
መልሱ ከ D እና S ጋር ነው።
🔆🔆🔆
🔆🔆 በቅርብ 🔆🔆
🔆🔆 ቀን 🔆🔆
🔆🔆ይጠብቁን 🔆🔆
#ተማሪ ነን😊
#DS tutorial instutute
1 852
ትላንት ላልተፈተናቹ
Biology and Geography
ከቀኑ 9:00 እስከ 11:00 ይሰጣል ።
በመደበኛ ፕሮግራም
Mathematics
ከ ማታ 12:00 እስከ 3:00
ነው
1 852
የዛሬ ፈተና Mathematics
ማታ 12:00
የትላንቱን ፈተና ላልወሰዳቹ የ premium member አባላት
English ቀን 6:00 እስከ 8:00
Geography and Biology
9:00 - 11:00
በሰዓት ጀምሩ
1 852
ተጠናቋል 🎉🎉🎉🎉
በዛሬው እለው premium member ለሆኑ ተማሪዎች የሰጠነው የ English Geography እና Biology ፈተና የተጠናቀቀ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች
ላልተፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው ነገ የሚደገም ይሆናል
