ar
Feedback
DS TUTORIAL

DS TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ ለ 2016 Grade 12 ተማሪዎች መማርያ ግሩፕ ሲሆን በ DS TUTORIAL INSTITUTE የተከፈተ ነው ።

إظهار المزيد
1 852
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-6330 أيام
أرشيف المشاركات
Chemistry ባለፈው ሳምንት ያልተፈተናቹ ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ይጀምራል ።

Geography ena Biology አምስት ደቂቃ ብቻ ይቀራል ።

⚡️⚡️⚡️English  exam ⚡️⚡️⚡️ እየመጣ ነው ተዘጋጁ

🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 Balefew samnt Yaltefetenachu zare 12 seat english mata 3 seat degmo geography ena biology yjemral. Tezegajuuuuu

#Schedule ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🔆 Premium Membership ለተሰጣቹ በሙሉ :- የ DS TUTORIAL INSTITUTE የመጀመርያው ዙር  Model exam  Schedule ይሔንን ይመስላል ። 🔆 ለ social science ተማሪዎች ህዳር 29 :-  👇👇    1, English  ምሽት 12:00 - 2:00 2, Geography  ማታ 3:00 - 4:30 ህዳር 30 ፡- 👇👇 3, Maths ከ ምሽቱ 12:00 - 3:00 ታህሣሥ 1 :- 👇👇 4, History  1:00 -  3:00 🔆 ለ Natural science ህዳር 29 :- 👇👇 1, English  ምሽት 12:00 - 2 :00 2, Biology ምሽት 3 :00 -  4፡30 ህዳር 30  :- 👇👇 3, Maths  12:00 - 3:00 ታህሳስ 1 :- 👇👇 4, Physics ምሽት 1:00 - 3:00 ታህሳስ 2 :- 👇👇 5, Chemistry 2:00 - 4:00 ህዳር 29 ማለትም ነገ  premium member የሆናቹት ወደ መፈተኛው ግሩፕ አድ ትደረጋላቹ የዛኑ ቀን orientation ይሰጣቹሀል  ❗️ ከዚህ በፊት እንዳሳወቅናቹ ፈተናው ከ  Grade 9 -11 old Curriculum Grade 12 በሁለቱም ካሪኩለሞች መሰረት ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን የጥያቄው ብዛት 1, English   120 2, Maths ( both streams) 70 3, Physics          50 4, History          100 5, Geography    100 6, Biology          100 7, Chemistry      80 Premium Member  ያልሆናቹ  ይሄ የመጨረሻ ዕድል ስለሆነ መስፈርቱ በማሟላት ዝግጁ መሆን ትችላላቹ ።

https://t.me/DSGrade12AndRemedial/164 ☝️☝️ ይሄንን በደንብ አንብቡት የቀራችሁ በሰአታት የሚቆጠር ጊዜ ስለሆነ ‼️‼️‼️ premium  member የመሆን መስፈርቱን በማሟላት ይቀላቀሉን ፍጠኑ    🏃‍♀🏃🏃‍♂🏃‍♀🏃🏃‍♂፧ ለበለጠ info @EthioYH789 ያግኙን

የመጀመርያውን ዙር ፈተና ላልወሰዳችሁ premium አባላት ድጋሚ ከነገ ጀምሮ ይጀመራል ። premium member ያልሆናችሁ ዛሬ መስፈርቱን በማሟላት መቀላቀል ትችላላቹ 🔆🔆🔆🔆🔆 ለተጨማሪ መረጃ @EthioYH789 @na_ta_nem

የሪሚድያል ምደባ ይፋ ሆኗል ። ከስር ያሉት ግሩፖች ውስጥ እንድትገቡ እየጋበዝን በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ባለፈው ዓመት remedial የተማሩ የሁለቱም ፊልዶች ( natural and social) ተማሪዎች ስለ ትምህርቱ ስለ ጊቢው ሙሉ መረጃዎች ይሰጧቸዋል ። Join ብላቹ ጠብቁን 🔆🔆🔆 1) Jimma university @jimmaremedial2016 3) Haramaya university @haramaya_Remedial_2016 @haramayaremedial2016 4) Arba mnch university @Arbamnch_Remedial_2016 5) Dire dawa university @Diredawa_Remedial_2016 6) Welkite university @Welkite_Remedial_2016 7) Bonga university @Bonga_Remedial_2016 8) Borana university @Borana_Remedial_2016 9) Asossa university @Asossa_Remedial_2016 10) Selale university @Selale_Remedial_2016

#Professor ሰላም ጤና ይስጥልን ተማሪዎች ። ይህ መልእክት ለ Grade 12 ተማሪዎች ሲሆን ። ዝግጅት ምን ይመስላል? መልካም እንደሆነ እንገምታለን ። ብዙ ተማሪዎች እንዲህ አድርጉ ይሔኛው መንገድ አያዋጣም የሚላቸው ሰው በማጣት እነሱ ባላቸው እውቀት ላይ ብቻ ተመስርተው በተሳሳተ መንገድ የጥናት ሂደታቸውን ይቀጥላሉ ። ነገር ግን ውጤታማ አያደርጋቸውም ። ይሔንን እና ብዙ ምክንያቶችን መነሻ በማድረግ ያዘጋጀነው #professor የተሰኘው አጭር ስልጠና በቅርቡ ይጀምራል ። ስልጠናው :- እንዴት ለ Entrance መዘጋጀት እንዳለብን ይጠቁማል :- ስለ Entrance የተንሻፈፉ ሀሳቦች ምክንያት በማቅረብ ይሞግታል ( ይህም ተማሪዎችን ከተሳሳተ መንገድ በጊዜ ይመልሳል) :- effective የሆኑ የጥናት ቴክኒኮችን ይጠቁማል ። ተያያዥ የሆኑ ብዙ ሀሳቦች ያሉበት ሲሆን በዚሁ ቻናል የሚሰጥ ይሆናል ። #ይሆናል #የሚቻል_ህልም #ታሳኩታላችሁ #እናሳካዋለን ከ DS TUTORIAL INSTITUTE

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️Hi guys ⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️ እንዴት አለችሁ 🙏🙏 DS Tutorial  የተማሪዎችን የመፈተን ፍላጎት ተረድቶ አንድ የመጨረሻ ‼️‼️ የመፈተን እድል ይዞላችሁ ቀርቧል ይሄውም ያደረግንበት ምክንያት 1⃣ኛ  premium member ሆናችሁ   በተለያየ ምክንያት የተወሰነ subject ላመለጣችሁ ( ለመፈተን እየጠየቃችሁንም ስለሆነ ) ያልተፈተናችሁት Subject እንድትፈተኑ በማሰብ 2⃣ኛ  ዘግይታችሁ ማለትም ፈተናው ከተጀመረ በኃላ የ premium member መስፈርት ላሟላችሁ ተማሪዎች እና ምንም ፈተና ላልወሰዳችሁ ተማሪዎች እንድትፈተኑ በማሰብ ነው ! ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ይሄን የመፈተን እድል ይዘንላችሁ መጥተናል ፈተናው የሚጀምረው የፊታችን ቅዳሜ ስለሆነ አሁንም ልናሣሥብ የምንፈልገው ❗️❕ እስከ ፊታችን ቅዳሜ ብቻ  የ premium member ያላገኛችሁ ልጆች Channel አችንን ለ 10 ሰው Share እያደረጋችሁ በ ዉስጥ መስመር ማለትም በ         @EthioYH789 ላኩልን እስከ ፊታችን ቅዳሜ ብቻ  ‼️‼️ ---------------------------------------------------------------------- ማሳሰቢያ ‼️‼️‼️ ፈተናውን ተፈትናችሁ መልስ በ inbox የላካችሁልን ተማሪዎች በቅርቡ ታርሞ መስተካከል ያለበት ጥያቄ ተስተካክሎ ይላክላችኃል ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

🎉🎉እንኳን ደስ ያለን🎉🎉 በ DS TUTORIAL INSTITUTE ተዘጋጅቶ የቀረበው የመጀመርያው ዙር ፈተና ተጠናቋል 🔅 ፈተናውን ለተፈተኑ ተማሪዎች በቅርቡ ነጥብ የምናሳውቅ እና መልስ የምንለቅ ይሆናል ። Premium Member ለሆናቹ ለቀጣይ ለሁለተኛው ዙር ፈተና እንድትዘጋጁ እያስታወስን premium member ያልሆናቹ መስፈርቱን በማሟላት ለፈተናው ከአሁኑ እንድትዘጋጁ ጥሪ እናቀርባለን ። ለተጨማሪ መረጃ @EthioYH789 Ds tutorial instutute #ተማሪ ነን 😊

ለ 2016 Entrance Exam ተፈታኞች 🗣 Entrance Exam ምንድነው? 🧐 🔆ምንድነው እንዲ ከባድ ያደረገው ? 🔆እውን የኔን ህይወት የሚወስን ነው? 🔆ከሆነስ ምን ያህል? 🦻 👤👤👤 እንዴት ነው Entrance Exam ን ድል የማደርገው??????? 🔆ውጤት ተለቆ የራሴን ሳየው >500 ብሎ ያ የቴሌግራም ቦት እንዲመልስልኝ ምን ምን ላድርግግግግ? 🤔 🔆አሁን ምን ላድርግ ???? ከምን ልጀምር???? ወዴትስ ልሂድ???? 🔆ብዙ ተማሪዎች አቅም እያላቸው ለምን ኢንትራንስ ከበዳቸው ?????? 🔅ለተማሪዎች 600 ማምጣትና መውደቅ መሀል ያለው ክፍተትስ? 🔅እነዚህን እና በርካታ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው 🔆😊ለተማሪዎች ከሚመከር ውሎ ጀምሮ እስከ ፈተናዋ እለት የጠዋት ንጋት situation 🔅ከ ዛሬዋ ሰከንድ ጀምረን ለፈተና እስከምንቀመጥባት ሰከንድ 🔅እንደዚህ ሰፊ portion ለሚሸፍን ፈተና መድኃኒቱ ምንድነው???? 🔆 የተሻለው የጥናት መንገድ የቱ ይሆን?? 🔆ይሔን physics እንዴት ላድርገው 😳 🔆ቆይ ማትስስ እንዴዴዴዴ histroys???? ኧረ ባክህ🙄 English ????? #ለስኬታችን 🔆ከ DS TUTORIAL INSTITUTE 👨‍🏫 ለ 2016 ዓ.ም Entrance ተፈታኞች የተዘጋጀ #ፕሮፌሰር የተሰኘ ድንቅ አጭር ስልጠና በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ የስልጠናውን ስም #ፕሮፌሰር ያልንበትን ምክንያት ስልጠናው ላይ እናካትተዋለን 😊 🔅🔅🔅 ከጥረት እስከ ስኬት እንዴት እንራመድ? መልሱ ከ D እና S ጋር ነው። 🔆🔆🔆 🔆🔆 በቅርብ 🔆🔆 🔆🔆 ቀን 🔆🔆 🔆🔆ይጠብቁን 🔆🔆 #ተማሪ ነን😊 #DS tutorial instutute

የዛሬ ፈተና መርሀ ግብር History and physics ምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ።

Mathematics ፈተና ተጀምሯል ። መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ትላንት ላልተፈተናቹ Biology and Geography ከቀኑ 9:00 እስከ 11:00 ይሰጣል ። በመደበኛ ፕሮግራም Mathematics ከ ማታ 12:00 እስከ 3:00 ነው

የዛሬ ፈተና Mathematics ማታ 12:00 የትላንቱን ፈተና ላልወሰዳቹ የ premium member አባላት English ቀን 6:00 እስከ 8:00 Geography and Biology 9:00 - 11:00 በሰዓት ጀምሩ

ተጠናቋል 🎉🎉🎉🎉 በዛሬው እለው premium member ለሆኑ ተማሪዎች የሰጠነው የ English Geography እና Biology ፈተና የተጠናቀቀ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ላልተፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው ነገ የሚደገም ይሆናል

Geography እና Biology Exam ተጀምሯል 🎉🎉🎉

በ private group የተሰጠው English Model Exam ተጠናቋልልል 🎉

English exam ተጀምሯል ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉