3 865
Підписники
-424 години
+37 днів
+4430 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+66
в 6 каналах
червень '26
+156
в 7 каналах
Get PRO
травень '26
+130
в 10 каналах
Get PRO
квітень '26
+79
в 8 каналах
Get PRO
березень '26
+99
в 8 каналах
Get PRO
лютий '26
+230
в 6 каналах
Get PRO
січень '26
+109
в 5 каналах
Get PRO
грудень '25
+142
в 8 каналах
Get PRO
листопад '25
+356
в 17 каналах
Get PRO
жовтень '25
+850
в 5 каналах
Get PRO
вересень '25
+179
в 4 каналах
Get PRO
серпень '25
+32
в 5 каналах
Get PRO
липень '25
+115
в 3 каналах
Get PRO
червень '25
+137
в 3 каналах
Get PRO
травень '25
+119
в 6 каналах
Get PRO
квітень '25
+56
в 2 каналах
Get PRO
березень '25
+79
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+77
в 3 каналах
Get PRO
січень '25
+135
в 4 каналах
Get PRO
грудень '24
+152
в 2 каналах
Get PRO
листопад '24
+397
в 6 каналах
Get PRO
жовтень '24
+518
в 5 каналах
Get PRO
вересень '24
+79
в 3 каналах
Get PRO
серпень '24
+237
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 24 липня | 0 | |||
| 23 липня | +2 | |||
| 22 липня | +1 | |||
| 21 липня | +1 | |||
| 20 липня | +4 | |||
| 19 липня | +1 | |||
| 18 липня | +2 | |||
| 17 липня | +3 | |||
| 16 липня | +1 | |||
| 15 липня | +1 | |||
| 14 липня | +2 | |||
| 13 липня | +4 | |||
| 12 липня | 0 | |||
| 11 липня | +2 | |||
| 10 липня | +2 | |||
| 09 липня | +10 | |||
| 08 липня | +5 | |||
| 07 липня | +1 | |||
| 06 липня | +6 | |||
| 05 липня | +3 | |||
| 04 липня | +5 | |||
| 03 липня | 0 | |||
| 02 липня | +6 | |||
| 01 липня | +4 |
Дописи каналу
ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል።
@tikvahuniversity
| 2 | 📢 REMINDER: Applications Are Still Open for AAU Graduate Programs!
Prospective students are invited to apply for a wide range of Master’s Programs (Regular and Extension) and PhD Programs offered across its 7 Colleges and the School of Law providing students with exceptional opportunities for advanced learning, interdisciplinary research, innovation, and professional development.
📚 Academic Year 2026/27 (2019 E.C.) - First Semester
Applications are still open for Master’s Programs (Regular and Extension) and PhD Programs listed on the application portal.
📝 How to Apply:
1️⃣ Visit the official application portal:
🔗 https://admission.aau.edu.et/
2️⃣ Review the requirements for your preferred program and create an applicant account.
3️⃣ Complete your application profile and upload all required documents.
⚠️ IMPORTANT DEADLINES & INFORMATION
🗓️ University GAT Application Deadline:
📌 Applications are open until August 11, 2026.
📝 University Admission Test (UAT) Information:
🌐 Website: https://www.aau.edu.et/TC
📲 Official Telegram Channel: Testing Center-AAU
📢 Information regarding Undergraduate Admission and University Information Week will be communicated shortly.
🔗 For full details, program listings, and additional information, visit:
https://aau.edu.et/announcements/detail?title=Call~for~Applications:~Graduate~Programs
Take the next step toward your future with Addis Ababa University! | 809 |
| 3 | አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተርካርድ ፋውንዴሽን የአፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ለለውጥ (AHEFT) የመጀመሪያው ዙር ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተመረጠ!
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥን በመምራት እና ለወጣቶች ዕድሎችን በማስፋፋት ዕውቅና ከተሰጣቸው አምስት የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው።
ሽልማቱ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በሰው ኃይል ልማት እና በማህበረሰብ ተፅዕኖ ላይ የምናደርገውን ሥራ የበለጠ ለማጠናከር የሚረዳ የ3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍን ያካትታል።
ይህ ታላቅ ዕውቅና Reimagining Our Future ብለን የሰየምነው ስትራቴጂክ ዕቅዳችንን እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር ያለንን የረጅም ጊዜ አጋርነት የሚያንፀባርቅ ነው። እንደ ኢትዮጵያ አንጋፋ፣ ስመ-ጥር እና ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ፣ ይህንን ዕድል ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ የሚሆን የምርምር ብቃት፣ ፈጠራ እና ለውጥ አምጪ ትምህርትን ለማጠናከር እንጠቀምበታለን።
ለዚህ ዕውቅና ማስተርካርድ ፋውንዴሽንን የምናመሰግን ሲሆን፣ ለዚህ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ መምህራኖቻችን፣ ሰራተኞቻችን፣ የአሁኖቹና የቀድሞ ተማሪዎቻችን እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።
#AddisAbabaUniversity #AAU #MastercardFoundation #AHEFT #Research #Innovation #HigherEducation | 849 |
| 4 | https://forms.gle/BbdYpUvH19LntwbD9
#For fresh graduate students | 811 |
| 5 | @ZEBRAS1234
share this link with any one who need it
This channel gathers job opportunities specifically for fresh graduates with no prior experience and delivers them in one place. That way, you don’t have to spend all your time searching through thousands of listings across different platforms, channels, and websites to find a role that suits you. | 869 |
| 6 | This is to share the official call for applications for the PhD and MSc Programs in Nursing for the First Semester of the 2026/27 (2019 E.C.) Academic Year.
We encourage all eligible candidates to apply and wish all prospective applicants every success in the application process.
Sincerely, | 949 |
| 7 | 📢 UAT INFORMATIONS
በአሁኑ ጊዜ በመንግስት (Government)፣ በግል (Self-Sponsorship) እና በፕሬዝዳንታዊ ስኮላርሺፕ (Presidential Scholarship) መካከል ያሉት ዋና ዋና ልዩነቶች የሚከተሉት ናቸው፦
1. የመንግስት ስፖንሰርሺፕ (Government Sponsorship)
ይህ አሰራር የኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ የሆኑ ተማሪዎችን ለመደገፍ ታስቦ የተዘጋጀ የመንግስት ዕገዛ ነው።
ቅድመ-ሁኔታ (የወረዳ ደብዳቤ)፦ የዩኒቨርሲቲውን የትምህርት ክፍያ መክፈል እንደማይችሉ (Not able to pay) የሚገልጽ ይፋዊ የድጋፍ ደብዳቤ ከሚኖሩበት ወረዳ ማቅረብ ግዴታ ነው።
የክፍያ ሁኔታ (Cost-Sharing)፦ ተማሪው በሚማርበት ወቅት ምንም አይነት ቅድመ-ክፍያ አይከፍልም። ይልቁንም የኮስት ሼሪንግ ውል ይፈርማል።
ከምረቃ በኋላ፦ ተማሪው ትምህርቱን አጠናቆ ስራ ሲይዝ፣ በመንግስት የተሸፈነለትን የትምህርት እና የዕለት ተዕለት ወጪ በሂደት ከደመወዙ ላይ በግብር መልክ እየተቆረጠ ለሀገር ገቢ ያደርጋል።
አገልግሎት፦ ካምፓስ ውስጥ የመኝታ (Dormitory) እና የምግብ አገልግሎት በነጻ ይሰጠዋል።
የክፍል ምደባ፦ ተማሪዎች መጀመሪያ የሚመደቡት በጠቅላላ የሳይንስ ዘርፍ (ለምሳሌ Natural Science) ሲሆን ፣ ወደ ፈለጉት የተወሰነ ዲፓርትመንት በቀጥታ የመግባት መብታቸው በውድድር የተገደበ ነው።
2. የግል ስፖንሰርሺፕ (Self-Sponsorship / Regular Paying)
በአሁኑ ጊዜ አብዛኛው የAAU መደበኛ (Regular) ተማሪ የሚገባበት ዋናው መስመር ይህ ነው።
ክፍያ፦ ተማሪው የትምህርት ክፍያውን ቅድመ-ክፍያ (Upfront) በየሴሚስተሩ በክሬዲት አወር (Credit Hour) ሂሳብ ራሱ ይከፍላል። (እንደ የትምህርቱ አይነት ከ600 እስከ 2,300 ብር በክሬዲት አወር ሊጠይቅ ይችላል)።
ማን ያገኘዋል?፦ የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ያመጣ እና የAAU መግቢያ ፈተናን (UAT) ያለፈ ማንኛውም አቅሙ ያለው ተማሪ።
የመኖሪያ እና ምግብ አገልግሎት፦ ዶርም የሚሰጠው በጣም ውስን ለሆኑ ተማሪዎች ብቻ ሲሆን፣ በየወሩ ዝቅተኛ ክፍያ (1,500 ብር) ይከፈልበታል። ምግብ ግን በግል ነው የሚሸፈነው።
የክፍል ምርጫ፦ ተማሪው መግባት የሚፈልጋቸውን 4 የትምህርት ክፍሎች (BSc Programs) በቅደም-ተከተል ይመርጣል፤ በውጤቱ መሰረትም በቀጥታ ወደ አንዱ ዲፓርትመንት ይመደባል።
3. የፕሬዝዳንት ስኮላርሺፕ (Presidential Scholarship)
ይህ የዩኒቨርሲቲው ቦርድ እና የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት በየዓመቱ እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የሚሰጠው ልዩ የክብር ስኮላርሺፕ (Merit-based) ነው።
ክፍያ፦ ሙሉ በሙሉ 100% በነጻ ነው። የትምህርት፣ የምዝገባም ሆነ የላቦራቶሪ ክፍያዎችን ዩኒቨርሲቲው ራሱ ከራሱ ፈንድ (Endowment Fund) ይሸፍናል።
ማን ያገኘዋል?፦ በሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ያመጡ እና በAAU የመግቢያ ፈተና (UAT) የላቀ/ከፍተኛ ውጤት (Top Percentile) ያመጡ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ተመርጠው የሚሰጣቸው የሽልማት አይነት ነው።
የመኖሪያ እና ምግብ አገልግሎት፦ ካምፓስ ውስጥ ሙሉ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት በነጻ ይሰጣቸዋል።
የትምህርት ምርጫ፦ ከፍተኛ ውጤት ስላላቸው እንደ ማሽነሪ፣ ህክምና፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ያሉ በጣም ተፈላጊ የሆኑ የቢኤስሲ (BSc) ክፍሎችን ያለምንም ተፅዕኖ በቀጥታ የመቀላቀል ሰፊ ዕድል አላቸው።
👍 @temariexamprep | 809 |
| 8 | #WorldCup : ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች።
በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ከአርጀንቲና ጋር የተፋለመችው ስፔን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች።
የጨዋታው መደበኛው 90 ደቂቃ አልቆ በተጨማሪው 30 ደቂቃ ላይ ነው አንድ ጎል አስቆጥራ ያሸነፈችው።
በሙሉ ጨዋታው ስፔን ከፍተኛ ብልጫ ወስዳ ነበር።
ሊዮኔል ሜሲ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ የሚያሳካበት እድል ሳይሰምር ቀርቷል።
ቲክቫህ ስፖርት
ሃምሌ 13 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia @tikvahethsport | 917 |
| 9 | ማስታወቂያ
ምዝገባ ቀጥሏል!
በዚህ አጋጣሚ እስካሁን ማንኛውንም ስልጠና አጠናቃችሁ የምስክር ወረቀታችሁን (ሰርተፍኬት) ያልወሰዳችሁ ሰልጣኞች፤ ዘወትር በሥራ ሰዓት በአካል በመቅረብ እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን።
እናመሰግናለን!
🗄ንግድ ስራ ት/ቤት
@exam_bannk
@exam_bannk | 949 |
| 10 | This is to share with you the official call for applications for the MSc and PhD programs in Industrial Engineering for the 2026/27 academic year.
Best of luck to all prospective applicants.
Sincerely, | 1 054 |
| 11 | Немає тексту... | 1 182 |
| 12 | #ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ ለረዥም ዓመታት ሲጠበቅና ሲጠየቅ የነበረዉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት በ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። ከእነዚህም መካከል የትምህርት ቤቱ ህንፃ እድሳት፤ የርዕሰ መምህራን፤ የመምህራን እና የሌሎች ሰራተኞች ቅጥር በሂደት ላይ ይገኛል። ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የአራዳና ጉለሌ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የቅድመ እዉቅና ፈቃድ አግኛቷል።
በመሆኑም ልጆቻችሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል የማህበረሰብ ትምህርት ቤት (Addis Ababa University Model Community School- AAU-MCS) በ2019 ዓም ለማስተማርየምትፈልጉ ወላጆች የሚከተሉትን ነጥቦች ግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቀለን።
1. ትምህርት ቤቱ አምስት ኪሎ በሚገኘዉ በቀድሞዉ የድህረምረቃ ወይም ፋርማሲ ትምህርት ቤት ግቢ ይከፈታል
2. በ2019 ዓም ከ1ኛ-7ኛ ክፍል ብቻ ይጀምራል
3. ለዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ ልጆች ቅድሚያ የሚሰጥ ሆኖየተማሪዎች ቁጥር ከስታንዳርዱ በላይ ከሆነ አወዳድሮየሚቀበል ይሆናል። ይህም ሆኖ ቦታ ከተገኘ ከዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ ዉጭ ለሆኑ ልጆች በዉድድር እድል ይሰጣል
4. ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ማለትም የልጆች የልደት ካርድ፤ ከቀድሞ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁበት ሰርተፊኬት፤ ሁለት የወላጅ እና አራት የልጆች ፎቶግራፍ፤ ክላሰርና የመመዝገቢያ ክፍያ ደረሰኝ
5. የመመዝገቢያ ቀን፡ ከማክሰኞ ሀምሌ 14---ማክሰኞ ሀምሌ 21 2018ዓም
6. የመመዝገቢያ ቦታ፡ ቴክኖሎጂና ቢዩልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ (5 ኪሎ) የመማሪያ ግቢ ቢሮ ቁጥር E04
7. የመመዝገቢያ ክፍያ፡ 1000ብር
8. ወርሃዊ ክፍያ በቅርቡ የምናሳዉቅ ይሆናል
የአ.አ.ዩ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት
Inspiring Minds, Shaping Character
@AAU_PLATFORM | 1 250 |
| 13 | #Opportunity_Alerts📣
🌟Volunteers Opportunity: Join Green Future Africa Volunteers Team for Cohort 2 Program🌟
✨Are you passionate about innovation, entrepreneurship, & climate action? Green Future Africa is looking for final-year students & recent graduates to join its Program Support Team & support climate-focused startups.
What You’ll Gain:
🔹Certificate & recognition from British Embassy, Ethiopia
🔹Exposure to real startup & innovation projects
🔹Experience in startup evaluation & program support
🔹Networking opportunities
🔹Transportation allowance
Who Can Apply?
🔸Final-year students & recent graduates
🔸Interested in entrepreneurship, innovation, & climate action
🔸Good communication & analytical skills
🔸Those available during Cohort 2 program
🔗Apply: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScY0EVu8jzs3YSIQryAyw2xZWPHskiclIxvWSQRSjO9Qo2Zmw/viewform
📝Deadline: July 25, 2026
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏
Follow us👇for more opportunities
@opportunity_alerts | 1 127 |
| 14 | #Opportunity_Alerts📣
🚀Free STEM & Technology Summer Training Program 2026 for Young Learners🚀
✨Are you looking for productive way to spend your summer? Join FREE STEM Summer Program & gain practical skills in today's technology fields.
Training Areas:
📌Coding (Web, Mobile & AI Development)
📌Graphic Design, Multimedia & Video Production
📌Digital Marketing & Entrepreneurship
📌Electrical, Electronics & Embedded Systems
📌Robotics & Automation
📌Technical Drawing & Woodworking
📌CAD Design, SolidWorks & 3D Printing
📌Cybersecurity & Digital Safety
📌Drone Technology
📌Game Development
Who Can Apply?
🔸Students interested in STEM & technology
🔸Young learners eager to develop practical tech skills
📅Program Starts: July 21, 2026
📍Location: Federal Technical and Vocational Training Institute (FTVTI), Addis Ababa
🔗Register: https://forms.gle/cMM6BFNh2S3vqHXX6
📝Deadline: July 19, 2026
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏
Follow us👇for more opportunities
@opportunity_alerts | 1 003 |
| 15 | School of Commerce
To Student Efrata Hailemichael:
We would like to inform you that your lost ID card has been found. You may collect it from the Academic Program Office during office hours.
Academic Program Office | 980 |
| 16 | 📣 Join The Logistics Hub Club Social Media Team! 🚀
Are you passionate about content creation, design, photography, videography, or digital communication?
This is your opportunity to showcase your creativity, develop your skills, and make an impact as part of our growing community.
✨ WHAT YOU'LL GAIN ✨
💼 Professional experience
🏢 Opportunities to visit leading companies
🤝 Network with CEOs & industry leaders
🧾 Certificate of Recognition
📄 Recommendation Letter
📂 Portfolio & CV enhancement
🌟 Opportunity to join The Logistics Hub Executive Team
🔎 WE ARE LOOKING FOR:
🎨 Graphics Designer
🎬 Video Editor
✍️ Copywriter
📸 Videographer
📱 Social Media Manager
🚀 APPLY NOW!
📝 Application Deadline: July 21, 2026
🔗 Apply here: https://docs.google.com/forms/d/1AEUVx62-8KLHh7GxkaHEXroOwlyCcVtzfRrrQxWJwX8/viewform
📢 Share this opportunity with someone who'd be a great fit! | 1 064 |
| 17 | የሊንክድኢን ለውጥ ፈጣሪዎች ሽልማት ኢትዮጵያ ሐምሌ 25 በአዲስ አበባ ቲያትር ይካሄዳል
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በ#LinkedIn ላይ የሚገኙ ባለሙያዎችንና የይዘት ፈጣሪዎችን በብሔራዊ ደረጃ ዕውቅና የሚሰጥ የ«የሊንክድኢን ለውጥ ፈጣሪዎች ሽልማት ኢትዮጵያ» (LinkedIn Creators Awards Ethiopia – LCAE) የመጀመሪያ ዙር የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ሐምሌ 25፣ 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ቲያትር ቤት እንደሚካሄድ ተገለጸ።
በዝግጅቱ የክብር እንግዶች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የኢንዱስትሪ መሪዎች፣ የልማት አጋሮች፣ ዳኞች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት እንደሚገኙ ተጠቁሟል። ተሸላሚዎች በህዝብ እጩ አቅራቢነት፣ በህዝብ ድምጽ እና በባለሙያ ዳኝነት የተዋሃደ የምርጫ ሂደት አልፈው የተመረጡ መሆናቸው ተገልጿል።
አዘጋጆቹ በርካታ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች በዲጂታል መድረኮች የእውቀት ልውውጥን በማጠናከር፣ የኢንዱስትሪ ውይይቶችን በመምራት፣ ወጣቶችን በመምራትና ለሀገራዊ ልማት አስተዋፅዖ ቢያደርጉም እስካሁን በብሔራዊ ደረጃ የተደራጀ የዕውቅና መድረክ አልነበራቸውም ብለዋል።
የሽልማቱ ዝግጅት በGuruji AIR ኢትዮጵያ ከZhema Media and Production ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን፣ Guruji AIR ኢትዮጵያ ለወጣት ኢትዮጵያውያን በSTEM እና በብቅ እያሉ ባሉ ቴክኖሎጂዎች ላይ ተግባራዊ ትምህርት የሚሰጥ ተቋም መሆኑ ተገልጿል። | 1 213 |
| 18 | AAU has got 300 K Facebook Followers!
Follow its official Page here:
https://web.facebook.com/profile.php?id=100064311447035
Thank you our followers!
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Addis Ababa University | 1 225 |
| 19 | ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት!
ከዩኒቨርሲቲው ምዝገባ፣ የፈተና ሂደቶች፣ እንዲሁም ከማንኛውም ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የሚኖሩ ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የዩኒቨርሲቲውን ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ብቻ እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ከይፋዊ ገጾቻችን ውጪ በሚሰራጩ ያልተረጋገጡ መረጃዎች እንዳትታለሉና ራሳችሁን ከሃሰተኛ መረጃዎች እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት ይፋዊና የተረጋገጡ( Verified) ገጾቻችንን በሚከሉት ላይ ብቻ ይከተሉ::
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/addis-ababa-university-official
Facebook: https://www.facebook.com/p/Addis-Ababa-University-100064311447035/
X (Twitter): https://x.com/AAU_Official
You Tube: https://youtube.com/@AddisAbabaUniversity-AAU
TikTok: https://www.tiktok.com/@aauniversity
Telegram: https://t.me/aau_official
Instagram: https://www.instagram.com/aau_official_/
Website: https://www.aau.edu.et/
Testing Center: https://t.me/aauGAT | 1 352 |
| 20 | 🚀 Join the CGA Annual Job & Internship Fair 2026!
Theme: Connecting Talent and Opportunity Through Professional Excellence
Don't miss this exciting opportunity to connect with 24+ leading companies offering job and internship opportunities for graduates and young professionals.
📅 Date: Thursday, July 16, 2026
🕐 Time: 1:00 PM – 5:30 PM
📍 Venue: Commercial Graduates Association (CGA) Compound, Behind Mega Building, A. A.
📍 Location: https://share.google/RvnTOGaSc6fXTJsHy
💯 Participation: Free
⏳ Registration is still open, but only for a limited time. Secure your place today by completing the registration form and arrive on time to maximize your networking and career opportunities.
Register now:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUhMRw6tUivCA17Jefrea98lsHY1Lb2e_FSu6BO0-eCWpkcQ/viewform?usp=publish-editor
We look forward to welcoming you to one of Ethiopia's premier career networking events! | 1 264 |
