uk
Feedback
Mella Tutorials

Mella Tutorials

Відкрити в Telegram

A hub of wisdom. Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials

Показати більше
6 223
Підписники
Немає даних24 години
-337 днів
-8730 днів
Архів дописів
Exciting news for all Management, Business Management, and Business Administration students! Registration has started for the
Exciting news for all Management, Business Management, and Business Administration students! Registration has started for the Exit Exam training that will be given in June 2026 (Sene 2018 E.C.). Interested students can register by calling 0933025888. During the training, we will thoroughly cover all 16 courses that are included in the exam. This will help prepare you well for the exam. You will also receive reading materials and previous exam questions to support your study. The training will be provided both in person and online, so you can attend from wherever you are. We will also work together on practice questions and previous exit exam questions to help you become fully prepared for the exam. For more information, please call us. Mela Tutorials Hub of Wisdom

አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ስልጠና ምዝገባ ስለጀመርን በስልክ ቁጥር 0933025888
አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ስልጠና ምዝገባ ስለጀመርን በስልክ ቁጥር 0933025888 ደውለው ይመዝገቡ። በስልጠናውም ለፈተና የሚመጡትን ሁሉንም ማለትም 16ቱንም ኮርሶች ጥንቅጥ አድርገን በመስጠት ለፈተና ብቁ እናደርጋችኋለን። ለንባብ የሚያግግዞትን ማቴርያል እናም ከአሁን በፊት የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ስልጠናው በአካል እናም ካሉበት ቦታ ሆነው በኦላይን በሚሰጠው ቱቶሪያል እንዲሁም ለፈተና ብቁ የሚያደርጐዎን ጥያቄዎች አብረን በመስራት በተጨማሪም ከአሁን በፊት የነበሩትን የመውጫ ፈተና ጥያቄዎችን አብረን በመስራት ራስዋን ብቁ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። መላ ቱቶሪያልስ የጥበበ ቋት

Operations Research (OR) Chapter One Dear Students, We are excited to announce that Chapter 1 of Operations Research will be released on Wednesday Morning at 4:00 (local time). Please stay tuned and make sure to check the channel at the scheduled time so you don’t miss the video. This chapter will help you start building a strong foundation in Operations Research. Let’s work together to reach 47K subscribers! Thank you and happy learning. Mella Tutorials Hub of Wisdom

ለማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት ተማሪዎች በሙሉ በወርሀ ሰኔ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል በተለያዩ መርሀግብሮች በ regular፣ ሰኞ፣ እሮብ፣ እና አርብ ከ 3 - 5 ሰዓት በ weekend፣ ቅዳሜ ከ 10 - 12 ሰዓት፣ እሁድ ከ 3 - 7 ሰዓት በ online፣ ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ሀሙስ፣ እና አርብ ማታ ከ 2፡30 - 4 ሰዓት ለመማር ፍቃደኛ ተማሪዎች በሙሉ በስልክ ቁጥር 0933025888/ 0710526605 ደውለው ይመዝገቡ። ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ፊት ለፊት አባት ኮሜርሺያል 6ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605 በተጨማሪም 2015 ሰኔ 2016 የካቲት እና ሰኔ 2017 ጥር እና ሰኔ የተሰጡትን exit exam ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ እንዲሁም ብሉፕሪንትን መሰረት ባደረገ መልኩ የተዘጋጁ የ16ቱም ኮርስ short notes ከነመለማመጃ ጥያቄቸው ጋር ያለ file ከፈለጉ ይደውልልን። 0933025888 @melakubeshaw

photo content

ለማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት ተማሪዎች በሙሉ በወርሀ ሰኔ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል በተለያዩ መርሀግብሮች በ regular፣
ለማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት ተማሪዎች በሙሉ በወርሀ ሰኔ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል በተለያዩ መርሀግብሮች በ regular፣ ሰኞ፣ እሮብ፣ እና አርብ ከ 3 - 5 ሰዓት በ weekend፣ ቅዳሜ ከ 10 - 12 ሰዓት፣ እሁድ ከ 3 - 7 ሰዓት በ online፣ ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ሀሙስ፣ እና አርብ ማታ ከ 2፡30 - 4 ሰዓት ለመማር ፍቃደኛ ተማሪዎች በሙሉ በስልክ ቁጥር 0933025888/ 0710526605 ደውለው ይመዝገቡ። ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ፊት ለፊት አባት ኮሜርሺያል 6ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

የካቲት 19 የተሰጠው የማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እንዲሁም ቢዝነስ ማኔጅመንትና አንተርፕርንርሺፕ ጥያቄዎች ያላችሁ ካላችሁ @melakubeshaw ላይ ላኩልኝ ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ። If you have exam questions from Management, Business Administration, or Business Management that were given on Yekatit 19, please send them to me at @melakubeshaw. Thank you for your cooperation!

Exciting News We’ll soon start uploading Operation Research lecture videos! We’re just finishing up the slides to make everyt
Exciting News We’ll soon start uploading Operation Research lecture videos! We’re just finishing up the slides to make everything look great for you. Stay connected and don’t forget to share Mella Tutorials YouTube channel with your friends. Let’s hit 50K subscribers together! Thanks 🙏

ለማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት ተማሪዎች በሙሉ በወርሀ ሰኔ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል በተለያዩ መርሀግብሮች በ regular፣
ለማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት ተማሪዎች በሙሉ በወርሀ ሰኔ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል በተለያዩ መርሀግብሮች በ regular፣ ሰኞ፣ እሮብ፣ እና አርብ ከ 3 - 5 ሰዓት በ weekend፣ ቅዳሜ ከ 10 - 12 ሰዓት፣ እሁድ ከ 3 - 7 ሰዓት በ online፣ ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ሀሙስ፣ እና አርብ ማታ ከ 2፡30 - 4 ሰዓት ለመማር ፍቃደኛ ተማሪዎች በሙሉ በስልክ ቁጥር 0933025888/ 0710526605 ደውለው ይመዝገቡ። ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ፊት ለፊት አባት ኮሜርሺያል 6ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605

ዛሬ የመውጫ ፈተና (exit exam) የተፈተናችሁ የማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እንዲሁም ቢዝነስ ማኔጅመንትና አንተርፕርንርሺፕ ተማሪዎች በሞላ ፈተና እንዴት ነበር። ሀሳብ አስተያየታችሁን @melakubeshaw ላይ አጋሩን። ለሁላችሁም መልካም እድል ይሁንላችሁ።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በመጪው ምርጫ ተሳተፍው ወደትምህርታቸው ይመለሳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች በመጪው አገር አቀፍ ምር
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በመጪው ምርጫ ተሳተፍው ወደትምህርታቸው ይመለሳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች በመጪው አገር አቀፍ ምርጫ የሚሳተፉበትን አግባብ በማስመልከት ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስኩላር ልኳል (ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት አረጋግጠጧል፡፡) ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሔደው አገር አቀፍ ምርጫ ላይ ተማሪዎች መምረጥ እንዲችሉ፣ የሚሰጠው ትምህርት ከምርጫው በፊት እንዲጠናቀቅና ተማሪዎች ወደ ቤታቸው እንዲሔዱ ታስቦ እንደነበር ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ አካሔድ በትምህርት አሰጣጥና ጥራት እንዲሁም በተማሪዎች የፈተና ዝግጅትና ስኬታማነት ላይ በሚኖረው አሉታዊ ተፅዕኖ ምክንያት አስቸጋሪ ሆኖ መገኘቱን ገልጿል፡፡ "ተማሪዎች ሔደው መርጠው ለመመለስ የሚያስፈልጋቸው ቀናት ብቻ ታስቦ እንዲፈቀድላቸውና መርጠው እንደተመለሱ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ" የትምህርት ሚኒስቴር እና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራሮች ከመግባባት ላይ መድረሳቸውን ሰርኩላሩ ጠቁሟል፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች በተፈቀደላቸው ቀናት ውስጥ ሔደው መርጠው መመለስ እንዲችሉ ፍቃድ እንዲሰጣቸው ሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱን አሳስቧል፡፡ @tikvahuniversity

General Strategy During the Exam:  1. Read Each Question Carefully, Pay attention to words like not, except, always, never, as they can change the meaning. 2. Answer What You Know First, Quickly go through easy questions first to build confidence and save time for harder ones. 3. Use the Process of Elimination, Remove obviously incorrect choices to improve your chances of selecting the right answer. 4. Flag Uncertain Questions, If unsure, mark the question (if allowed) and return later if time permits. 5. Pace Yourself, Keep track of time and allocate it wisely across all questions. Multiple-Choice Techniques 1. Watch for Absolute Statements, Answers with always, never, must are often incorrect. Look for balanced responses. 2. Look for Clues in Other Questions, Some questions may hint at answers to others. 3. Rephrase the Question – Simplify it in your mind before looking at answer choices. 4. Choose the Most Precise Answer,  If two answers seem correct, pick the one that best fits the question. 5. Trust Your First Instinct, Unless you're sure you've misunderstood the question, your first choice is usually right. If You Finish Early: 1. Review All Answers, Check for misread questions or accidental misclicks. 2. Ensure No Questions Are Left Blank, Even an educated guess is better than no answer. 3. Look for Simple Mistakes, Double-check calculations, grammar, and question wording. Source (Elis and Dave, 1998) with a little modification by (Melaku Beshaw, 2026) መልካሙን ሁሉ ይገጥማችሁ ዘንድ ከልብ እመኛለሁ። በድካማችሁ ላይ አምላክ ይርዳችሁ።

በወርሀ ሰኔ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ስልጠና ምዝገባ በቅርቡ ስለምንጀምር በተለያዩ መርሀግብሮች ማለትም በ regular, online and weekend ለመማር ፍቃደኛ ተማሪዎች በሙ
በወርሀ ሰኔ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ስልጠና ምዝገባ በቅርቡ ስለምንጀምር በተለያዩ መርሀግብሮች ማለትም በ regular, online and weekend ለመማር ፍቃደኛ ተማሪዎች በሙሉ ተዘጋጁ ዝርዝር መረጃዋች በቅርቡ እናስታውቃለን።

Revised Exit Exam Schedule_MOE_EAES (1).xlsx1.21 KB

#Update ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዛሬ የተጀመረው የመውጫ ፈተና መሸጋሸጉን ገለጹ። የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን ዋቢ በማድረግ ባሰራጩት መልዕክት፤ በዛሬው ዕለ
+2
#Update ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዛሬ የተጀመረው የመውጫ ፈተና መሸጋሸጉን ገለጹ። የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን ዋቢ በማድረግ ባሰራጩት መልዕክት፤ በዛሬው ዕለት መሰጠት በተጀመረው የ2018 አጋማሽ ዓመት የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ላይ የአንድ ቀን የፕሮግራም መሸጋሸግ እንደተደረገበት ገልፀዋል፡፡ "ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙና ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን አስከትሏል" ብለዋል። በዚህም ምክንያት የፈተናው ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን መሸጋሸጉን ተቋማቱ ገልፀዋል። ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ-ጊዜ ላይ ሆነው፣ በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ተገልጿል። ዛሬ የካቲት 17/2018 ዓ.ም የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተና መውሰድ ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Mock Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና ይፈተናሉ ተብሏል። @tikvahuniversity

የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ላላችሁ ተማሪዋች በሞላ የልፋታችሁን ውጤት፣ የትጋታችሁን ፍሬ የምታገኙበት ያድርግላችሁ። መልካሙን እድል እንዲገማችሁ መላ ቱቶሪያልስ (Mell
የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ላላችሁ ተማሪዋች በሞላ የልፋታችሁን ውጤት፣ የትጋታችሁን ፍሬ የምታገኙበት ያድርግላችሁ። መልካሙን እድል እንዲገማችሁ መላ ቱቶሪያልስ (Mella Tutorials) ከልብ ይመኛል። Stay calm, and Give your best!

#ማስታወሻ የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል። ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተናውን የምትወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ቲኬት (Entran
#ማስታወሻ የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል። ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተናውን የምትወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ቲኬት (Entrance Ticket) ይዛችሁ ወደ ፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባችኋል። የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት አዲስ የተሰጣችሁን Username እና Password መጠቀም ይኖርባችኋል። የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ 👇 https://verify.ethernet.edu.et @tikvahuniversity