cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዱንያ ከንቱ አለም

Рекламні дописи
269
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+2930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናቹ ውዶች ኢንሻ አላህ በተለመደው ሰዐት ጥያቄና መልስ ይኖረናል ወደ ግሩፑ ሰዎችን አድ እናድርግ ባረከላሁ ፊይኩም
Показати все...
00:36
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ቢስሚላህ🫀 🎋አንዳንዴ ዱንያ በእብረቅራቂ ነገራቶች የተሞላች ናት እኛ የአላህ ባሪያዎችም እንሳሳታለን መገንዘብ ያለብን ነገር አብረቅራቂ ሁሉ ወርቅ አይዳለም !!!😌 እኔ የማወራው ስለ ወቅርቅ አይዳለም 🙈 መልካም አዳር🫡🫡
Показати все...
10.12 KB
አብደላህ ኢብኑ አባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:- አላህ ከኡመቶቼ ሶስት ነገሮች አልፎልኛል (ይቅር ብሏቸዋል)፦ ①) በተሳሳቱት ነገር ②) በሩሱት ነገርና ③) ተገደው በሰሩት ነገር [በይሀቅይ ዘግቦታል]
Показати все...
👍 2
✍ አንድ ቀልብ "ቀልብ ሰሊም" ለመባል ከአምስት ነገሮች መጥራት አለበት፦ 1ኛው, ከሺርክ የተውሂድ አፍራሽ 2ኛው, ከቢድዓ የሱና ተቃራኒ 3ኛው, ከስሜት ድንጋጌ የሚቃረን 4ኛው, ከገፍላ አዝካር የሚያስረሳ 5ኛው, ከዝንባሌ ኢኽላስ የሚያጎድል /ኢማም ኢብኑል ቀይም/ https://t.me/tefi_alem
Показати все...
«ፍቅር እውር ነበር» ፍቅር እውር ነበር ያኔ ጥንት ድሮ፡ ቁስ ማየት ሳይጀምር አይን ተበድሮ፡ አሁን አይኑ ፈጦ ጉድ ፈልቷል ዘንድሮ፡ ምናለበት አሁን ያለፈው ቢመጣ፡ ፍቅር አይኑ ጠፍቶ ብርሀኑን ቢያጣ፡ ወዳጅ ከወዳጁ ታሞ እንዳይቀጣ፡ አያውቅም ያኔ ላይ መውጫና መግቢያ በር፡ ጥቅም አይፈልግም አይገድበው ድንበር፡ ያኔ በዚያ ዘመን ፍቅር እውር ነበር፡ .....ዛሬማ አይን አውጥቶ... .......ብር ተመልክቶ..... ....በጥቅም ተገዝቶ... ....ሒዷል ሁሉን ትቶ... ያኔ ግን እውር ነው ልብ ነበር ዋሻው፡ ዛሬ ላይ ግን ጥቅም ሆኗል መጨረሻው፡ ድሮ ግን ሳትጠልቅ የሙሀባ ጀንበር፡ በልብ የነገሰ ፍቅር እውር ነበር፡ «በኑረዲን አል አረብ» https://t.me/tefi_alem
Показати все...
👍 1
ውድ ወንድሜ ውድ እህቴ ❌አትበል   hello ✅በል አሰላሙ አለይኩም ❌አትበል  ok ✅በል ኢንሻ አሏህ ❌አትበል wow ✅በል ሱብሀን አሏህ ❌አትበል ደስ ይላል ✅በል ማሻ አሏህ ❌አትበል ደህና ነኝ ✅በል አልሀምዱ ሊላህ ❌አትበል thanks ✅በል ጀዛከሏህ ኸይር ❌አትበል sorry ✅በል አፉቱሊላህ ❌አትበል ይገርማል ✅በል ላሃውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ ይህ ነው ወንድሜ  የነብዩ ﷺ ሱና منقل https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Показати все...
👍 1
Repost from Ábdèx Tube
<< ነብዩ ሞተዋል >> ተብሎ የሀሰት ወሬ ተወራ። #የኔ_ነብይ🥺     🎙 አቅራቢ፡ ሶፊያ አህመ
Показати все...
2.69 MB
ጥያቄ ጨርሰናል እኔም በጠየኩት እናንተም በመለሳችሁት አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን መልካም ለይል 🌹🌹🌹
Показати все...
👍 1
አንዲትን አንቀፅ ለመረዳት 100 አንቀፅ እፈልጋለሁ።ካላገኘሁት ደግሞ ጭር ወዳለ መስጂድ እሄድና ተደፍቼ አንተ ሱለይማንን ያስገነዘብክ የሆንክ ጌታ ሆይ እኔንም አስገንዝበኝ እል ነበር ከዚያም ይከፈትልኝ ነበር።" ይህ ሰው ማናቸው?Anonymous voting
  • ኢማሙል ቁርጡቢይ
  • ሙጃሂድ
  • ኢማሙ ነወዊይ
  • ኢብኑ ተይሚያህ
  • አቡ ሰዒድ አል ኹድሪይ
0 votes
ባለ ሀብት ድሀ ጀነት ከገባ ከስንት ዐመት በኋላ ነው ጀነት የሚገባው?Anonymous voting
  • 850
  • 600
  • 1000
  • 500
  • ሚባል ነገር የለም።
0 votes
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.