cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዱንያ ከንቱ አለም

Advertising posts
271
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+2930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጥያቄ ጨርሰናል እኔም በጠየኩት እናንተም በመለሳችሁት አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን #ወሰላሙአለይኩም
Show all...
#ሃቢብ በጣም ዐቢድ የሆነ እንዲሁም የሩቅ ሰው ሲሆን ስራውን/ከስቡን  ከሰራ በኋላ ለዒባዳ ወደ ዋሻው ይሄድ ነበር። ቤተሰቦቹን የሚያስተዳድረው ባገኘው ሳንቲም ያካፍለውና ግማሹን ለቤተሰብ ገሚሱን ለሶደቋህ የሚያውል ምርጠሰ የአሏህ ባሪያ ነበር።  ሃቢብ በጣም ከባድ የቆዳ በሽታ ነበረበት። እናም ይህ ሰው ከሩቅ መጥቶ ወደ ከተማ ወጥቶ ሰዎች ሊገደሉ ሲሉ እነዚያ ሊገድሏቹ ነው ተጠንቀቁ ሲላቸው፦በዛ አካቢቢ የነበሩት ሰዎች ይህንን ሲሰሙ ሃቢብን አስተኝተው በድንጋይ እየወገሩት የሆድ ዕቃው በሰገራ መውጫው ወጣ በዛም ምክንያት ሞተ ሸሂድም ሆነ ።እነ ቀታዳህ እና ሱዩጢ ናቸው በድንጋይ ተወግሮ ነው ያሉት ሌሎች በእርግጫ ነው ብለዋል። ☀️ሃቢብ ይህንን ሲያደርጉ "አሏህ ሆይ ህዝቦቼን ምራቸው "እያለ ነው የምተው።   ከዚያም ብሎ አለ قيل آدخل الجنة قال ياليت قومي يعلمون،بما غفر لي ربي وجعلني من المكرمين..........." "ጀነትም ግባ ተባለ ፤ጌታዬ እንደማረኝ ህዝቦቼ ቢያውቁ፤ በጀነት ላይ የተከበርኩም እንዳረገኝ ቢያውቁ" እያለ ነው የሞተው። 💥ይህንን ያለው የአሏህን ምህረት፣ጀነት መግባቴን ቢያውቁ ኖሮ በመልዕክተኞች ያምኑ ነበር ።👈በሚል አስቦ ነው።  ሞቶም በህይወት እያለም ዳዕዋ አላቆመም ነበር። ሃቢብን በገደሉት ወቅት አሏህ ተቆጣ ከዚያም ወዲያው በመላኢካ በ 1 ጩኸት ጠፉ። ወሏሁ አዕለም
Show all...
وجاء رجل من آقصا المدينة يسعى....... "አንድ ሰው ከከተማው ከሩቅ ክፍል እየፈለገ መጣ" ይህ ሰው ማነው?Anonymous voting
  • ቢላል ኢብኑ ረባህ
  • ሃቢብ
  • ሱሀይብ
  • ኸድር
  • መልስ የለም
0 votes
በቁርአን ውስጥ አራጣ ስለሚበሉ ሰዎች የቂያማ ቀን ሲቀሰቀሱ  በምን ሁኔታ ላይ ሆነው ነው ይቀሰቀሳሉ ያለው?Anonymous voting
  • በአንድ ጎናቸው ተንጋለው
  • ሸይጧን እንደመታው ከአውደቅ በሽታ እንደሚነሳ ሰው ሁነው
  • ትንኝን አክለው
  • ልክ እንደ አህያ እያነፈነፉ
0 votes
وجاء رجل من آقصا المدينة يسعى....... "አንድ ሰው ከከተማው ከሩቅ ክፍል እየፈለገ መጣ" ይህ ሰው ማነው?Anonymous voting
  • ቢላል ኢብኑ ረባህ
  • ሃቢብ
  • ሱሀይብ
  • ኸድር
  • መልስ የለም
0 votes
ረሱል ዐለይሂ ሶሏቱ ወሰላም ግጥም ላይ እንዴት ነበሩ?Anonymous voting
  • በደንብ አቀላጥፈው ይገጥሙ ነበር
  • አይ አይችሉም አይገጥሙም ነበር
  • መካከለኛ ነበሩ
  • ከመግጠምም አልፈው ሰዎችን ያስተምሩ ነበር
0 votes
ሙሣን ያናገራቸው ኸድር ነቢይ ነው ወይ?Anonymous voting
  • ነቢይ አይደለም
  • ነቢይ ነው
  • ዑለሞች ምንም አላሉም
  • ነቢይ ነውም አይደለምም
  • ወሏሁ አዕለም
0 votes
ረሱል ዐለይሂ ሶሏቱ ወሰላም ወደ መጨረሻው(ቂያም ቀን) አካባቢ ታማኝ ሰው እንዲሁም እውነተኞች ይጠፋሉ ብለዋል??Anonymous voting
  • ሀ,ሀሰት አላሉም
  • ለ,እውነት ብለዋል
  • ሐ,ባጢል
  • መ,ወሏሁ አዕለም
  • ሰ,ሀ እና ሐ
0 votes
ጥያቄያችንን እንጀምራለን ለጥያቄዎች ማብራርያ 💡👈 እቺን ምልክት እየነካቹ አንብቡ
Show all...
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናቹ ውዶች ኢንሻ አላህ በተለመደው ሰዐት ጥያቄና መልስ ይኖረናል ወደ ግሩፑ ሰዎችን አድ እናድርግ ባረከላሁ ፊይኩም
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.