cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

😍የጥበብ አለም ✍✍

Рекламні дописи
520
Підписники
+324 години
+277 днів
+7430 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
❤️እረሳሁሽ በቃ 💔 . . ማን ነበረ ስምሽ😐 ምን አይነት ነው መልክሽ🧐 ከማን ጋር ነበረ           የት ነው ያገኘሁሽ?🤔 ላስታውስ አልቻልኩም🙄 አስሬ ስምሽን ደጋግመሽ ብጠሪም ምልክት እንዲሆን ገላሽን ብገልጪም😖 ላስታውስ አልቻልኩም ትላንትን ብዘፍኚም ከአዕምሮዬ ቅርጫት ትዝታ ብትከቺም😕 አንቺዬ ተይ ይቅር💔 ጩኸትሽ እዚህ ይብቃ አንቺነትሽ ሲተን ግብረ ገብ ሲጎልሽ እረሳሁሽ በቃ!!🤷‍♂ ተይኝ🙅‍♂🤦‍♂💔   👇👇👇👇👇 @yonasss19 #like 👍
961Loading...
02
የኔ እህት ክብር ያለሽ ሴት ከሆንሽ ላንቺ ነዉ 🙍‍♀🙍‍♀ የሚወድሽ ወንድ ፔንሲዮን አይቀጥርሽም ለስሜት ብቻ አይፈልግሽም ቀሚስሽን ከገለጥሽው ሰርጉን እርሽው በተክሊል አግቢ በጊዜው አልያም በቁርባን እርሱ እንደፈቀደው 🙏🙏🙏🙏 ነቃ በይ እህቴ @yetbebaleme @yetbebaleme የምትስማሙ join እያረጋችሁ
1147Loading...
03
ምስጢር ምስጢር አለኝ የነገርኳት ማርያም ብዬ ያዋየኋት ገመናዬን የምትሸፍን እሷ ለኔ እናቴ ናት❤❤ በጊዚያቸው ሁሉም ሲተውኝ ሰው መሀል ሆኜ ሰው ሲናፍቀኝ አይዞሽ ባይ ዘመድ ከጎኔ ሳጣ ማርያም ሆነችኝ ጥላ ከለላ ከደጅሽ አልጠፋም ሁሌ እታመናለሁ እመቤቴ ስልሽ ሀሴት አገኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላምአደረሳችሁ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
1277Loading...
04
ፍሬ ህይወት ይገርማል ስምን መልዓክ ያወጣዋል ይህ አባባልም ባንቺ ይገለጣል የስምሽ ትርጓሜ የህይወት ፍሬ ነዉ ይሄ ስም ሚገባው ካንቺ በላይ ማን ነዉ እህትዬ እህታለም ለኔ ማን ነዉ በዚህ አለም ካንቺ በላይ ደስታ የለም ለስሙ እኮ ጓደኛ ነሽ ከስጋዬ ያልተዋሃድሽ ግን ደሞ ከሁሉም ትበልጫለሽ።።። ሰው አይደለሁ ይከብደኛል ሂጄ ሂጄ ይደክመኛል ተስፋዬ ሁሉ ጥፍት ይልብኛል ግን አንቺን ሳስታውስ ሁሉም ይረሳኛል የመኖሬ ምክንያት ጎልቶ ይታየኛል @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join እያረጋችሁ ፍሬ ለምትባል ጓደኛችሁ share ይደረግ የኔዋ ፍሬ አለሽ አደል
2 26123Loading...
05
Media files
3820Loading...
06
@yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join join join
3 13010Loading...
07
እዚህ ውስጥ ስምሽ የሌለ ኢትዮጵያዊ አደለሽም ግን የኔም የለም ስምሽ የሌለ ዳይ ወደ comment @ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme 😅
7318Loading...
08
ውሸታም ይገርማል ሰው ነገረኝ ሰማሁ የእውነት ወድጄህ በውሸት አለም ጠፋሁ ደሞ አምኜሀለሁ ያንቺ ነኝ ስትለኝ በቃልህ ሸንግለህ ልቤን ስትሰርቀኝ ግን እውነቱ ይሄ አደለም አንተ የሌላ እንጂ የኔ አይደለህም አለች ደሞ እንደኔ የምታደማት እወድሻለሁ እያልክ የምታታልላት ግን ውሸታም ነህ አስመሳይ ለቀረበህ ፃዲቅ መሳይ እንደኔ ያመነህን ደሞ አታላይ አሁን ግን አውቂያለሁ እውነቱን ሁሉ ሰምቻለሁ ፍቅረኛ እንዳለህ የሌላ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ግን ስላሳለፍናቸው የውሸት ጊዚያት አመሰግናለሁ።።።።። 💔💔💔💔💔💔💔💔 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
66515Loading...
09
Hl 🤱🏽እናቴ❤️ ውበትሽን አተሽ ውበት የሆንሽልኝ ወጣትነትሽን ለኔ ነው ያካፈልሺኝ እማዬ እናቴ መከታ ሆንሽልኝ በሄድኩበት ሁሉ ሁሌም ምኮራብሽ በህይወት ዘመኔ መቼም ማላፍርብሽ ላገኘሁት ሁሉ ዝምብዬ እማወራሽ የኔ የብቻዬ ቋንቋዬ አረኩሽ ኩራቴም ውበቴ ድምቀቴ አንቺው ነሽ ልክ እንደ ሰንደቅ ከፍ ከፍ ማረግሽ እማዬ❤️🥹እወድሻለሁ እሚባለው ቃል🤱🏽😘 ሊገልፀው አልቻለም ውስጤ ያለውን ስሜት❤️ ኧረ አንድ ቃል አጣሁ አንቺን የሚገልፅሽ እንደው ባያረካኝ ምንም ባይመጥንሽ ፍቅሬን ለመግለጫ ብቻ እንዲህ አልኩሽ በጣ.....................................ም ነው ምወድሽ >>❤️🤲🏾😍 ❤️‍🔥🤱🏽መልካም የእናቶች ቀን❤️‍🔥🤱🏽             ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉     ✍ሴኔሳ ነበርኩ (ሴና )                  ነበርኩ😘   🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋       ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር   @awddkalat_2112 🥀 .       @awdekalat_2112
3596Loading...
10
Mamiye for ever
3831Loading...
11
@yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join 🈴 🈴🈴🈴🈴
2 9926Loading...
12
Media files
10Loading...
13
꧁༺۝༒♛@awdekalat_2112: "የሰው ሰው" የሰው ሰው መሆኗ         መቼ ጠፋው ልቤ ለዚ አልነበረወይ         ህመሜን አምቄ          ሸሽጌው መክረሜ አይኔ ግን.... በውበቷ ፈዞ            በስስት እያያት እኔ ሳልፈልገው            ስሜቴን ነገራት በአይኔስ አላዝን            ግልፅ ነው ማፍቀሬ እንደው ላላገኛት              ደረሳት ሚስጥሬ።         <<<<<mahletay >>>>> 🍫🍫🍫🍫🍫share🍫🍫🍫🍫🍫 @awdekalat_2112 @awdekalat_2112
3252Loading...
14
‍ ​​❤️. . . . 💟ለምንስ አጣሁሽ💟 . . . .❤️ ለስንት አመት ሙሉ ልቤ በሩን ዘግቶ ሠውንም ለመቅረብ አሻፈረኝ ብሎ ሠላም እየኖረ ሁሉንም ረስቶ ድንገት ሳያስበው አንቺ መጣሽና በሩን ስታነኳኪ ክፈትልኝ ብለሽ እሱም ግራ ገብቶት ትንሽ ተርበትብቶ እስኪ ይሁን ብሎ ዝጉን ከፈተና ተቀብሎሽ ነበር ሁሉንም አየና ውዴ ግን ከምን ጊዜው ሀሳብሽ ጠፋና ሁሉንም ረስተሽ መለየት አመጣሽ ለምንስ ቀረብሽኝ ለምንስ አጣሁሽ?? ❤️‍🩹@MENTA_LIBOCHE❤️‍🩹 ❤️‍🩹@MENTA_LIBOCHE❤️‍🩹 
3632Loading...
15
@habeshan_memes
2855Loading...
16
Media files
2 4692Loading...
17
Media files
50Loading...
18
Media files
10Loading...
19
እስቲ ሁላችሁም comment ስጡበት ለዚህ ፎቶ ከ 10 ስንት ይገባዋል😍😍😍😍😍😍😍😍😍 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
2 9583Loading...
20
👇👇👇👇👇 join us @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
2 9752Loading...
21
💔አልወድሽም በለኝ💔 አልወድሽም በለኝ ፍቅሬ ይቁረጥልኝ ከጎንህ ቁጭ ብዬ ልቤን አቆሠልኩኝ ወይአልወድሽም ወይእወድሻለው ብለህ ነግረኸኝ ብሄድ ምን ነበረው ሁለቱንም ሳትል ከጎንህ አስቀምጠህ ፍቅሬን እየረገጥክ ልቤን አሠቃየህ በቃ ወስንና ልሂድ ልቀቀኝ እኔ አልወድሽም በቃ ሂጅ በለኝ እኔም በቃ ልሂድ ፍቅሬን ሁሉ ትቼ መኖር አያቅተኝ ካንተ ተለይቼ❤‍🩹
6638Loading...
22
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም😍 https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
4122Loading...
23
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 በመላው ዓለም ላላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ #እንኳን_ለጌታችን_መድኅኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_በዓለ_ትንሣኤ_በሰላም_አደረሳችሁ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም፤ እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም፡፡ "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: 'የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል: በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው' እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ::( ሉቃ 24 ፥ 5 -8) መልካም በዓለ ትንሣኤ በዓሉ የሰላም የበረከት የጤና ይድርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን ። አሜን ።
4301Loading...
24
ሁላችሁም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏
3 6709Loading...
25
Media files
3 4637Loading...
26
@yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
2 9565Loading...
27
እለተ ስቅለት በቦሌ አሪብሳ ደብረ ሀይል ሙታንሳው ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ያን @yetbebaleme @yetbebaleme join us
2 1104Loading...
28
@yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
2 0515Loading...
29
​​​​✳️ ሰሙነ ሕማማት ዕለተ / ዓርብ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ➦ የስቅለት ዓርብ ይባላል፦ ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና ማቴ ፳፯፥፴፭ የስቅለት ዓርብ ይባላል። ➦ መልካሙ ዓርብ ይባላል፡- ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል። ➦ በዚህ ዕለትም ጌታ ሁሉ ተፈጸመ ብሎ ቅድስት ነፍሱን ከቅድስት ስጋው በራሱ ፈቃድ ከለየ በኋላ አምላክነቱን ለመግለፅ ተአምራት አሳይቷል፦ 1. ጸሐይ ጨልማለች 2. ጨረቃ ደም ሆናለች 3. ከዋክብት ረግፈዋል 4. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዷል 5. ምድር ተናወጣለች (ተንቀጥቅጣለች) 6. መቃብሮች ተከፍተዋል 7. ሙታን ተነስተዋል ✝️ በዓመት አንድ ጊዜ የምናገኘው ይህ ዕለት ቀራንዮን የምናስብበት ነገረ መስቀሉን የምናስተውልበት እንጂ ስለምድራዊ ኑሮአችን ስንባክን የምንውልበትና በዋዛ ፈዛዛ ልናሳልፈው አይገባም፡፡ @awdekalat_2112
2481Loading...
30
Media files
2611Loading...
31
✞ንሴብሖ✞ ንሴብሖ(፪) ለእግዚአብሔር(፪) ስቡሐ ዘተሰብሐ(፪) እናመስግነው(፪) እግዚአብሔርን(፪) ምስጉን ነው የተመሰገነ(፪) ባሕሩን ተሻገርን ወንዙ ደረቅ ሆነ በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን ሕይወት የሚሆነን መና ነው ምግባችን አዝ= = = = = አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር ጉልበታችን ቢዝል ፈተናው ቢበዛ ኃይላችን ጌታ ነው የዓለሙ ቤዛ አዝ= = = = = ከዓለት ላይውኃ ፈልቆልን ጠጣን ይህን ታላቅ አምላክ ኑ እናመስግን ህዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል መዝሙር በሱፍቃድ እንዳልካቸው ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
2718Loading...
32
#ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን/×3/ ኪሪያላይሶን/×3/ ኪሪያላይሶን/×2/ አማኑኤል ጌታ       >>           በጥፊ ተመታ       >>           አለምን ሊታደግ       >>           ተነዳ እንደበግ       >>            አዳምን ሊፈውስ       >>            ቆመ ከጲላጦስ ግፍኦሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ  ኪሪያላይሶን ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይፀብኡኒ ኪሪያላይሶን ግፍኦሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ  ኪሪያላይሶን አዝ ኪሪያላይሶን/×2/ እጁን ቸነከሩት       >>            አጥንቱን ቆጠሩት       >>            የሾህ አክሊል ደፍቶ       >>            ገዳዩን ረቶ       >>            የሁላችን በደል       >>           ተሻረ በሱ ቁስል ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ ኪሪያላይሶን ወኈለቊ ኵሎሙ አዕፅምትየ ኪሪያላይሶን ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ ኪሪያላይሶን አዝ ኪሪያላይሶን/×2/ እጣ ተጣጣሉ       >>            ልብሱን ተካፋሉ       >>            ለፍርድ ተወሰደ       >>            እንደግ ታረደ       >>            ለብሶ ከለሜዳ       >>            ተከፈለ ዕዳ ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን ኪሪያላይሶን ወአኃዙኒ ማኅበሮሙ ለእኩያን ኪሪያላይሶን ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን፤ ኪሪያላይሶን አዝ ኪሪያላይሶን/×2/ ሆምጣጤ አጠጡት       >>      በገመድ ጎተቱት       >>        በወንበዴው ፈንታ       >>       ተሰቀለ ጌታ       >>       ሁሉም ዘበቱበት       >>       በዘላለም ህይወት ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ ኪሪያላይሶን ወአስተዩኒ ብሒዐ ለጽምዕየ ኪሪያላይሶን ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ ኪሪያላይሶን
2603Loading...
33
​​1️⃣ በሕማማት የሚጸለዩ ፀሎቶች ምን ምን ናቸው? 2️⃣ በሕማማት ወቅት የሚሰሙ የምንላቸው ከሌላ ቋንቋ የተወሰዱ ቃላት ትርጉም 3️⃣ የ41 ስግደት ምን እየተባለ ነው የሚሰገድ?       📚 የሕማማት ጸሎት 📚 በሕማማት የሚጸለየው በአብዛኛው ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት፤ የነቢያት ጸሎት ሲሆን የጌታን መከራ መስቀል የሚያነሱ መጻሕፍት ይጸለያሉ፡ ሕማማተ መስቀል፣ ድርሳነ ማሕየዊ የመሳሰሉ። መልክአ መልኮች፣ ድርሳናትና ገድላት የማይጸለዩት ዋናውን ጸሎት በጌታ ሕማማና መከራ መስቀል ለመስጠት ስለሆነ ነው። በአጠቃላይ በቤተክርስቲያን የሚነበበው ንባብ (ግብረ ሕማም) ዋናው የጸሎት ክፍል በመሆኑ ያንንም መሳተፍ ትልቁ ጸሎት ነው።           🌿 ጥብጠባ 🌿 በሰሙነ ሕማማት እለተ ዓርብ ስቅለቱ መታሰቢያ ነው፡ ምእመናኑ በሰሙነ ሕማማት የሰሩትን ይናዘዛሉ  ካህናቱን በወይራ ቅጠል ትከሻቸውን እየጠበጠቡ  ስግደት ያዟቸዋል፡፡ ጥብጠባው የተግሳፅ ምሳሌ ነው፡፡ ይህ በስቅለተ ቀን የሚፈጸም ስነ ስርዓት ሲሆን ጥብጣቤ ማለት ቸብ ማድረግ ማለት ነው፡፡  ይህም የጌታን ግርፋት ያሳያል።፡ሕዝብ ክርስቲያኑ በእለተ ስቅለት ሲሰግድ ሲጸልይ ሲያነብ ከዋለ በኋላ ሰርሆተ ሕዝብ ይሆናል። አርብ ከ 11 ሰአት በኋላ ስግደት እንደሌለ ግብረ ሕማሙ "አልቦ ስግደት "ይላል። 📚 በሕማማት ወቅት የሚሰሙ የምንላቸው ከሌላ ቋንቋ የተወሰዱ ቃላት ትርጉም 📚 በግብረ ሕማማት ውስጥ ወደ ግእዝም ሆነ በኋላ ወደ አማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የዕብራይስጥ፣ የቅብጥ እና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፡፡         📌 "ኪርያላይሶን" 📌 ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ “ኪርዬ ኤሌይሶን” ነው፡፡ “ኪርያ” ማለት “እግዝእትነ” ማለት ሲሆን “ኪርዬ” ማለት ደግሞ “እግዚኦ”ማለት ነው፡፡ ሲጠራም “ኪርዬ ኤሌይሶን” መባል አለበት፡፡ ትርጉሙም “አቤቱ ማረን” ማለት ነው፡፡ “ኪርያላይሶን” የምንለው በተለምዶ ነው፡፡ ይኼውም ኪርዬ ከሚለው “ዬ”ኤላይሶን ከሚለው ደግሞ “ኤ” በመሳሳባቸው በአማርኛ "ያ"ን ፈጥረው ነው፡፡             📌 "ናይናን" 📌 የቅብጥ(ጥንታዊው የግብጻውያን ) ቃል ሲሆን ትርጉሙ “መሐረነ፣ ማረን” ማለት ነው፡፡              📌 "እብኖዲ"  📌 የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “አምላክ” ማለት ነው፡፡ “እብኖዲ ናይናን” ሲልም “አምላክ ሆይ ማረን” ማለቱ ነው            📌 "ታኦስ" 📌 የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “ጌታ፣ አምላክማለት ነው፡፡ “ታኦስ ናይናንማለትም “ጌታ ሆይ ማረን” ማለት ነው፡፡             📌 "ማስያስ" 📌 የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ “መሲሕ” ማለት ነው፡፡ “ማስያስ ናይናን” ሲልም “መሲሕ ሆይ ማረን” ማለት ነው            📌 "ትስቡጣ" 📌 ደግ (ቸር) ገዥ ማለት ሲሆን "ትስቡጣ ናይናን" ማለት ቸር ገዥ ማረን ማለት ነው።   📌 "አምንስቲቲ ሙኪርያቱ አንቲ ፋሲልያሱ" 📌 የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ” ማለት ነው፡፡ 📌 "አምንስቲቲ መዓግያ አንቲ ፋሲልያሱ" 📌 የቅብጥ ቃል ሲሆን “ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ  ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን” ማለት ነው 📌 "አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ" 📌 የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ፤የሁሉ የበላይ የሆንክ ወይ በመንግሥትህ አስበን” ማለት ነው፡፡ 👉 የ41 ስግደት ምን እየተባለ ነው የሚሰገድ? አንድ ክርስቲያን በፆም ጊዜ ከፀሎት በኋላ የጌታን መከራና ለእኛ ያሳየውን ፍቅር እያሰበ ከሐጢያቱ ብዛት ከአምላኩ ይቅርታ ያገኝ ዘንድ 41 ጊዜ እንዲህ እያለ ይስገድ። 12 ጊዜ ---- እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12 ጊዜ ---- በእንተ እግዝዕትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12 ጊዜ ----ኪራላይሶን (አቤቱ ማረን) 5 ጊዜ ---- ሳዶር፣ አላዶር፣ ዳናት፣ አዴራ፣ ሮዳስ (አምስቱ የጌታ ችንካሮች) @awdekalat_2112 @awdekalat_2112 @awdekalat_2112
2192Loading...
34
@yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
9012Loading...
35
@yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
9481Loading...
36
የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያምገዳም ቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት ተከናወነ ! ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስR ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክሃይማኖት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በመገኘት የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት አከናውነዋል። ዕለተ ሐሙስ እንደሚታወቀው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትህትና የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጠበበት ከሐዋርያት ጋር ግብር የገባበትና የክርስትና ሕይወት ማኅተም የሆነውን ምስጢረ ቀርባን ያከናወነበት ዕለት ነው። ስነ ሥርዓቱም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ቆሞሳት ፣ ካህናት እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ሃይማኖታዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ተከናውኗል ።
2140Loading...
37
የጉልባን ታሪክ 💦💦💦💦 ➛ ጉልባን ከባቄላ ክክ ከሰንዴ ወይም ከተፈተገ ገብስ እና ከሌሎችም ጥራጥሬዎች ጥሬውን ወይም ከክቶ እንደ ንፍሮ ተቀቅሎ የሚዘጋጅ ምግብ ነው ። የዕለተ ሐሙስ ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመ በኋላ ምእመናን ወደ ቤታቸው ሄደው ጉልባን ሠርተው ይመገባሉ ። ለዚህም ሁለት ትውፊታዊ መሠረት እንዳሉት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ያስረዳሉ እንመልከት፦ ፩ የኦሪት ምሳሌ ለመፈጸም እስራኤል ለ215 ዓመታት በግብጻውያን በባርነት ተይዘው በግፍ ተጨቁነው መኖራቸው ይታወቃል የእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ እግዚአብሔር ሙሴን ፈርኦንን ህዝቤን ልቀቅ ብሎሀል ብለህ ንገረው ብሎት ነበር ። ሙሴም ፈርኦንን እግዚአብሔር ህዝቤን ልቀቅ ብሎሀል አለው ፈርኦንም እስራኤል እለቅ ዘንድ እግዚአብሔር ማነው ? እግዚአብሔርን አላቅም እስራኤንም ደግሞ አለቅም በማለት አሻፈረኝ ብሎ ነበር ። እግዚአብሔርም የኃይል ስራውን በሙሴ አሳየ በመጨረሻም እምቢ ሲል እግዚአብሔር ከእንስሳትም ከሰውም ወገን በመልአክ በሞተ በኩር ግብጽ ተቀሰፈች በዚህም ፈርኦን ደንግጦ ሕዝበ እስራኤል ለመልቀቅ ተገዷል ። በዚህ ጊዜ ህዝቡ ለመውጣት ስለቸኮሉ በቤት ያለውን እህል ያልተፈጨውን ንፍሮ ቀቅለው የተፈጨውን ቂጣ ጋግረው በልተው ነው ጉዞ የጀመሩት ። እስራኤልም ከግብፅ ከወጡ በኋላም የነጻነት በዓላቸውን ሲያከብሩ ያልቦካ ኪጣ ጋግረው ንፍሮ ቀቅለው በግ አርደው ከባርነት በወጡበት ዕለት የነበረውን ሁኔታ ያስቡ ዘንድ ታዘዋል ። (ዘጸ ፲፫ ፥፩) ፋሲካ የሚለውም '' ፓሢሕ '' ከሚለው ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ማለፍ መሻገር ማለት ነው ። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምሴተ ሐሙስ በአልዓዛር ቤት ተገኝቶ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ይህን በዓል አክብሯል ። እኛም አሰቀድሞ በሙሴ ላይ አድሮ ሕገ ኦሪትን የሠራ ሕዝቡንም መርቶ ከነዓን ያደረሰው እርሱ ራሱ እግዚአብሔር የሰውን ስጋ ለብሶ ክርስቶስ ተብሎ መገለጡን በማመን ፤ ክርስቶስ ራሱ አዲሱን ሕግ ከመሥራቱ አሰቀድሞ ከደቀመዛሙርቱ ጋር በዓለ ፋሲካን እንዳከበረ ሁሉ እኛም አዲስ ኪዳን ጥላ /ምሳሌ/ የሆነውን ሥርዐት እኛ ጉልባን በመመገብ ለመታሰቢያ እናደርጋለን ። ፪ የኀዘን ሳምንት መሆኑን ለማጠየቅ ፦ እንደ ሀገራችን ባሕል ንፍሮ እንባ አድርቅ ይሉታል ። ብዙ ጊዜም ለለቀስተኞች ይሠራል ። አንድም ሞት ተናግሮ አይመጣምና ሞት በድንገት ሲመጣ ለእንግዳ መሸኛ ቶሎ ሊደርስ የሚችል ምግብ ንፍሮ ስለሆነ በተለይም በገጠራማ አካባቢዎች ለልቅሶ ቤት ንፍሮ የመቀቀል ልማድ አለ ። ➛ በሰሙነ ሕማማት ወቅት ምዕመናን በጌታችን መከራ ፣ ሞት እና በድንግል ማርያም ኀዘን ምክንያት ኀዘንተኞች ስለሆኑ ይህንኑ ለማመልከት ጉልባን ይመገባሉ ። የጉልባን ክርስቲያናዊ ትውፊት ይህንን ይመስላል እኛ ምዕመናን በቤተችን እንዲሰራ በመጠየቅ በመስራት ይህን ትውፊት ማስቀጠል ይኖርብናል ።
1911Loading...
❤️እረሳሁሽ በቃ 💔 . . ማን ነበረ ስምሽ😐 ምን አይነት ነው መልክሽ🧐 ከማን ጋር ነበረ           የት ነው ያገኘሁሽ?🤔 ላስታውስ አልቻልኩም🙄 አስሬ ስምሽን ደጋግመሽ ብጠሪም ምልክት እንዲሆን ገላሽን ብገልጪም😖 ላስታውስ አልቻልኩም ትላንትን ብዘፍኚም ከአዕምሮዬ ቅርጫት ትዝታ ብትከቺም😕 አንቺዬ ተይ ይቅር💔 ጩኸትሽ እዚህ ይብቃ አንቺነትሽ ሲተን ግብረ ገብ ሲጎልሽ እረሳሁሽ በቃ!!🤷‍♂ ተይኝ🙅‍♂🤦‍♂💔   👇👇👇👇👇 @yonasss19 #like 👍
Показати все...
3👏 1🤔 1
የኔ እህት ክብር ያለሽ ሴት ከሆንሽ ላንቺ ነዉ 🙍‍♀🙍‍♀ የሚወድሽ ወንድ ፔንሲዮን አይቀጥርሽም ለስሜት ብቻ አይፈልግሽም ቀሚስሽን ከገለጥሽው ሰርጉን እርሽው በተክሊል አግቢ በጊዜው አልያም በቁርባን እርሱ እንደፈቀደው 🙏🙏🙏🙏 ነቃ በይ እህቴ @yetbebaleme @yetbebaleme የምትስማሙ join እያረጋችሁ
Показати все...
👍 12👏 1
ምስጢር ምስጢር አለኝ የነገርኳት ማርያም ብዬ ያዋየኋት ገመናዬን የምትሸፍን እሷ ለኔ እናቴ ናት❤❤ በጊዚያቸው ሁሉም ሲተውኝ ሰው መሀል ሆኜ ሰው ሲናፍቀኝ አይዞሽ ባይ ዘመድ ከጎኔ ሳጣ ማርያም ሆነችኝ ጥላ ከለላ ከደጅሽ አልጠፋም ሁሌ እታመናለሁ እመቤቴ ስልሽ ሀሴት አገኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላምአደረሳችሁ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Показати все...
5🔥 3👍 1🥰 1
ፍሬ ህይወት ይገርማል ስምን መልዓክ ያወጣዋል ይህ አባባልም ባንቺ ይገለጣል የስምሽ ትርጓሜ የህይወት ፍሬ ነዉ ይሄ ስም ሚገባው ካንቺ በላይ ማን ነዉ እህትዬ እህታለም ለኔ ማን ነዉ በዚህ አለም ካንቺ በላይ ደስታ የለም ለስሙ እኮ ጓደኛ ነሽ ከስጋዬ ያልተዋሃድሽ ግን ደሞ ከሁሉም ትበልጫለሽ።።። ሰው አይደለሁ ይከብደኛል ሂጄ ሂጄ ይደክመኛል ተስፋዬ ሁሉ ጥፍት ይልብኛል ግን አንቺን ሳስታውስ ሁሉም ይረሳኛል የመኖሬ ምክንያት ጎልቶ ይታየኛል @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join እያረጋችሁ ፍሬ ለምትባል ጓደኛችሁ share ይደረግ የኔዋ ፍሬ አለሽ አደል
Показати все...
3👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
👍 6
00:53
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እዚህ ውስጥ ስምሽ የሌለ ኢትዮጵያዊ አደለሽም ግን የኔም የለም ስምሽ የሌለ ዳይ ወደ comment @ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme 😅
Показати все...
🤔 4👍 1🥰 1😁 1
ውሸታም ይገርማል ሰው ነገረኝ ሰማሁ የእውነት ወድጄህ በውሸት አለም ጠፋሁ ደሞ አምኜሀለሁ ያንቺ ነኝ ስትለኝ በቃልህ ሸንግለህ ልቤን ስትሰርቀኝ ግን እውነቱ ይሄ አደለም አንተ የሌላ እንጂ የኔ አይደለህም አለች ደሞ እንደኔ የምታደማት እወድሻለሁ እያልክ የምታታልላት ግን ውሸታም ነህ አስመሳይ ለቀረበህ ፃዲቅ መሳይ እንደኔ ያመነህን ደሞ አታላይ አሁን ግን አውቂያለሁ እውነቱን ሁሉ ሰምቻለሁ ፍቅረኛ እንዳለህ የሌላ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ግን ስላሳለፍናቸው የውሸት ጊዚያት አመሰግናለሁ።።።።። 💔💔💔💔💔💔💔💔 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Показати все...
4👏 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Hl 🤱🏽እናቴ❤️ ውበትሽን አተሽ ውበት የሆንሽልኝ ወጣትነትሽን ለኔ ነው ያካፈልሺኝ እማዬ እናቴ መከታ ሆንሽልኝ በሄድኩበት ሁሉ ሁሌም ምኮራብሽ በህይወት ዘመኔ መቼም ማላፍርብሽ ላገኘሁት ሁሉ ዝምብዬ እማወራሽ የኔ የብቻዬ ቋንቋዬ አረኩሽ ኩራቴም ውበቴ ድምቀቴ አንቺው ነሽ ልክ እንደ ሰንደቅ ከፍ ከፍ ማረግሽ እማዬ❤️🥹እወድሻለሁ እሚባለው ቃል🤱🏽😘 ሊገልፀው አልቻለም ውስጤ ያለውን ስሜት❤️ ኧረ አንድ ቃል አጣሁ አንቺን የሚገልፅሽ እንደው ባያረካኝ ምንም ባይመጥንሽ ፍቅሬን ለመግለጫ ብቻ እንዲህ አልኩሽ በጣ.....................................ም ነው ምወድሽ >>❤️🤲🏾😍 ❤️‍🔥🤱🏽መልካም የእናቶች ቀን❤️‍🔥🤱🏽             ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉     ✍ሴኔሳ ነበርኩ (ሴና )                  ነበርኩ😘   🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋       ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር   @awddkalat_2112 🥀 .       @awdekalat_2112
Показати все...
👍 8
Mamiye for ever
Показати все...
🥰 3