9 999
Підписники
Немає даних24 години
-717 днів
-36330 днів
Архів дописів
9 999
ተዋናይ ቡለንት ሳክራክ በሱልጣን ኑረዲን ዜንጊ ወንድም ቁጥበዲን መውዱድ ሚና ሰላሐዲን ኤዩቢ ፊልምን ተቀላቅሎዋል
መውዱድ (Mavdud) እንደታሪክ ታላቅ መሪ ከሱልጣን ኑረዲን ጋር ሆኖ እሱ ከመስቀል ጦረኞች ጋር ያደረገው ጦርነቶች ላይ ትልቅ ተሳትፎ እና ሚና ነበረው
ከቀጣይ ክፍል ጀምሮ ፊልሙ ላይ ይመጣል።
