uk
Feedback
Nowi Fx

Nowi Fx

Відкрити в Telegram

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Nowi Fx

Канал Nowi Fx (@ebs_crypto) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 640 підписників, посідаючи 9 138 місце в категорії Криптовалюти та 2 864 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 640 підписників.

За останніми даними від 20 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -541, а за останні 24 години на -12, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 2.65%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 309 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 21 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Криптовалюти.

11 640
Підписники
-1224 години
-1277 днів
-54130 день
Архів дописів
Nowi Fx
11 632
ነገ ይጀምራል ☹️💸
ነገ ይጀምራል ☹️💸

Nowi Fx
11 632
TON ያላችሁ🤑Blum The Open League task መቷል ገብታቹ ስሩ maybe ለDogs eligibility ይሆናል መልሰው ያመጡት 🤷‍♂ @ebs_crypto @ebs_crypto
TON ያላችሁ🤑Blum The Open League task መቷል ገብታቹ ስሩ maybe ለDogs eligibility ይሆናል መልሰው ያመጡት 🤷‍♂ @ebs_crypto @ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
➡️AIRDROP ምንድነው? እስካሁን ብዙ ጊዜ AIRDROP ሲባል ሰምተናል ብዙዎች ላይም ተሳትፈን ብር አግኝተናል። ግን AIRDROP በራሱ ምንድንው ምንስ ነው አላማው?🤔 እስኪ በትንሹ እንየው። 🧐AIRDROP ምንድነው? ➡️AIRDROP የምለው የብሎክቸይን ፕሮጀክቶች ወይም Cryptocurrency የምንላቸው ተሳታፊውች በሰሩላቸው ማስታቅወያ ወይም ባደርጉት ተሳትፎ ነጻ ቶከን ወይም Digital assets ሲሰጡ ነው AIRDROP የሚባለው። ልክ እንደ ነጻ ብር ነው  ግን በዲጂታል አሴት መልኩ ነው!። 🚀 ➡️ ግን የብሎክቼይን ፕሮጀክቶች ለምንድነው AIRDROP የሚሰጡት? በብዙ አላማዎች ነው። ➡️MARKETING:- ብዙ ተጠቃሚዎችን/ተሳታፊዎችን ለመሳብ ወይም ደሞ ወደ ራሳችው ፕሮጀክት ብዙ ሰዎችን ለማምጣት። ➡️COMMUNITY BUILDING:- አብዛኛዎቹ AIRDROPS ታማኝ እና ታታሪ ተሳታፊወችን ጎላ ያለ REWARD በመስጠት ተንካራ Community ይፈጥራሉ። ➡️DECENTRALIZATION:- ፕሮጀችቶች ወይም የAIRDROP ባለቤቶች ያላቸውን Token ለተጠቃሚዎች በማከፋፍል ማንም ስው ብቻውን ብዙ TOKEN እንዳይኖረው እና ብቻውን ያንን ፕሮጀክት እንዳያንቀሳስ ይረዳቸዋል። ➡️TOKEN UTILITY:- አንዳንድ AIRDROPs ደግሞ የሚሰሩት ፕሮጀክቱ ያዘጋጀውን ሌላ ነነር ተሳታፊዎች እንዲጠቀሙላቸው ብልው AIRDROP ያዘጋጃሉ። ➡️ኤርድሮፖች እንዴት ነው የሚሰጡት? የተለያዩ የ ኤድሮፕ አይነቶች አሉ፡- ➡️STANDARD AIRDROP:- እንደዝህ አይነት ኤድሮፖች ጊዜ ለኤድሮፑ ብቁ ለሆኑ ተሳታፊውች  በፕሮጀችቱ የተዘጋጀው ቶከን ወደተሳታፊዎች WALLET ቅጥታ የሚላክ ይሆናል። ➡️TASK-BASED AIRDROP:- ተሳታፊች ትናንሽ ስራዎችን በመስራት ቶኮኖችን ይቀበላሉ፡ ልክ የፕሮጀክቱን መሓበራዊ ምዲያዎችን መከተል ፡ Like ማድረግ ወይም ደሞ አስተያይት በመስጠት። ➡️HOLDER AIRDROP:- አስቀድማቹ ውስን ሌላ አይነት የክርይፕቶ ቶከኖች ልክ እንደ ETHERUEM, BITCOIN, እና የመሳሰሉት በዋለታቹ ክላቹ በያዛቹት ቶከን መሰረት የኤድሮፑ አዲስ ቶከን የሚሰጣቹ ይሆናል።   @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
👉ገንዘብ ከ COMMUNITY መቀበያውን ደመቅመቅ አርገውታል፤ 👉OCT 30 list ይሆናል ቢሉም አስካሁን ከ Exchanges ምንም የተባለ ነገር የለም 😒በየ ሰከንዱ ምን ያህል እንደሚያገኙ እዚ
👉ገንዘብ ከ COMMUNITY መቀበያውን ደመቅመቅ አርገውታል፤ 👉OCT 30 list ይሆናል ቢሉም አስካሁን ከ Exchanges ምንም የተባለ ነገር የለም 😒በየ ሰከንዱ ምን ያህል እንደሚያገኙ እዚህ አድሬሳቸው ላይ እዩት🤷‍♂ https://tonviewer.com/UQAsd_A820IPknzcFEN0tXHGkCc0x-EoE1ILvQP7D90qJaAp

Nowi Fx
11 632
🪙BTC - 69062 🪙ETH - 2737 🪙SOL - 170 🪙TON - 5,3
🪙BTC - 69062 🪙ETH - 2737 🪙SOL - 170 🪙TON - 5,3

Nowi Fx
11 632
➡️Bitcoinን ከሌሎች Cryptoዎች ሚለየው ለምንድነው ? የBitcoin ዋና ግብ ራሱን የቻለ ገንዘብ መፍጠር እና ማቆየት ነው። ➡️ብዙ ሰዎች ከባህላዊ ወይም traditional ምንዛሬዎች እንደ
➡️Bitcoinን ከሌሎች Cryptoዎች ሚለየው ለምንድነው ? የBitcoin ዋና ግብ ራሱን የቻለ ገንዘብ መፍጠር እና ማቆየት ነው። ➡️ብዙ ሰዎች ከባህላዊ ወይም traditional ምንዛሬዎች እንደ አማራጭ ቢትኮይን ላይ ሲተማመኑ እሴቱ በዚሁ መሰረት ያድጋል።  በአንጻሩ፣ እንደ ኤቲሬም ወይም ሶላና ያሉ ሌሎች አብዛኛዎቹ ብሎክቼኖች እንደ ሁለገብ ዘመናዊ የኮንትራት መድረኮች ተዘጋጅተዋል ይህም ማለት anonymous/ ማይተዋወቁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ያለ ማእከላዊ ባለስልጣን እና አስፈፃሚ አካል ጣልቃ ሳይገባ transaction መፈፀም ያስችላል ። ግባቸው ➡️Dapps ወይም decentralized applications/ ኢ-ማእከላዊ ተብለው የሚጠሩ  አፕሊኬሽኖች እንዲፈጠሩ ማስቻል ነው። ለዛም ነው centralized ወይም ማእከላዊ ባለስልጣናት ጣልቃ ማይገቡት :: እነዚህን ብሎክቼይን በመጠቀም የኢንተርኔት ቀጣዩ ምዕራፍ Web3 በመባል የሚታወቀው ከgame እና ማህበራዊ ሚዲያ እስከ ፋይናንስ፣ ንግድ እና ሌሎችም ላይ ተግባራዊ በመሆን virtual financial worldን ለመፍጠር ጥሩ አቅም አላቸው ። በአጠቃላይ Bitcoin አላማው ዲጂታል መገበያያ እና የራሱ value እንዲኖረው ሲሆን ➡️ሌሎቹ altcoins / ከ BTC ውጪ ያሉት Cryptoዎች የ blockchain technology ዎችን ለማሻሻል የመጡ ናቸው ::   @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
😈X EMPIRE 🤝 Dogiators Dogiators le X EMPIRE ተጠቂሚወች 2% ቶክን መድበዋል ። ከ 30 ቀን በላይ የ X EMPIRE TOKN ሳያወጣ ያስቀመጠ የ X EMPIRE Tokn ባለ
😈X EMPIRE 🤝 Dogiators Dogiators le X EMPIRE ተጠቂሚወች 2% ቶክን መድበዋል ። ከ 30 ቀን በላይ የ X EMPIRE TOKN ሳያወጣ ያስቀመጠ የ X EMPIRE Tokn ባለቤት ከ DOGIATORS tokn መቶኛ የሚወስድ መሆኑን አሳውቀዋል በተጨማሪም ከ DOGIATORS ጋር ሙሉ አጋር መሆናቸውንም ገልፀዋል ።   @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
Bitcoin hit 69,000 😎 @Ethio_Crypto_365 @Ethio_Crypto_365
Bitcoin hit 69,000 😎 @Ethio_Crypto_365 @Ethio_Crypto_365

Nowi Fx
11 632
🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ Telegram Premium🚀🎁 ☑️3 month✔️1900birr🎁  ☑️6 month✔️2450birr🎁                                                                                                                         ☑️1 year✔️4100birr 🎁 ✅Star⭐ ⭐️50 star ✔️200 Birr🎁 ⭐️100 star ✔️ 400 Birr🎁 ⭐️250 star ✔️800 Birr🎁 ⭐️500 star ✔️ 1500 Birr🎁 ⭐️1000 star ✔️ 2600 Birr🎁 ✔HAMESTER🪙 Ton🛑 ✅Dogs🐶                                                             USDT🤑
📣መግዛት  እና መሸጥ  ምትፈልጉ💬 አናግሩኝ
🌀〰〰〰〰〰〰〰〰〰💰                          ✅ @fikreabe

Nowi Fx
11 632
🌐Today's Vertus Daily Combo 🗓 Date: October 21 2024 🌐 Reward: 16 @ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
🌐Today's Vertus Daily Combo         🗓 Date: October 21 2024         🌐 Reward: 16   @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🪙 Major Daily combo 🫴 Reward: 5k Major 🫴 Date: october 21, 2024 @ebs_crypto✅@ebs_crypto✅
🪙 Major Daily combo     🫴 Reward: 5k Major     🫴 Date: october 21, 2024     @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
በዚህ ሳምንት አዲስ ውድድር በቻናላችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ለበዓል የሚሆን አንደኛ ለወጣ 3000 ብር ሁለተኛ ለወጣ 2000 ብር 3ተኛ ለወጣ 1000 ብር እና ሌሎች ሽልማቶች ይኖሩናል። በteam የሚሰራ እና ነጥባችሁ እየሰበሰባችሁ የምትሄዱበት አካሄድ ይሆናል። መጨረሻ ላይ ብዙ ነጥብ የሰበሰበ ሽልማቱን ይወስዳል።

Nowi Fx
11 632
እነዚህ ኤርድሮፕ ካልጀመራችሁ አሁን ብትጀምሩት ይመረጣል። ነገር ግን አንድ ነገር ላሳስባችሁ ገብታችሁ ማድረግ ያለባችሁ በስትክክል መስራት የማትችሉ ከሆነ ባትገቡ ይሻላል ባይ ነኝ። እነዚህ ኤርድሮፖ
እነዚህ ኤርድሮፕ ካልጀመራችሁ አሁን ብትጀምሩት ይመረጣል። ነገር ግን አንድ ነገር ላሳስባችሁ ገብታችሁ ማድረግ ያለባችሁ በስትክክል መስራት የማትችሉ ከሆነ ባትገቡ ይሻላል ባይ ነኝ። እነዚህ ኤርድሮፖች በX empire የሚደገፉ ናቸው። 1. Hrum ነው። ይህ ኤርድሮፕ በአሁን ጊዜ ከ11 ሚልዮን በላይ የሚሰራ ሰው አለው። ካልጀመራችሁ በዚህ ሊንክ ግቡ t.me/hrummebot/game?startapp=ref472564792 2. Dogiator ነው። ይህ ኤርድሮፕ መጨረሻ ላይ ጥሩ ቶከን ለማግኘት ብዙ ጌም መጫወት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ አነሰ ከተባለ በቀን ለ20 ደቂቃ መጫወት በቂ ነው። የመጀመሪያ 3D telegram game ሲሆን በአሁን ሰዓት በጣም ተወዳጅነት እያተረፈ የሚገኝ ነው። ካልጀመራችሁ ጀምሩት https://t.me/Dogiators_bot/game?startapp=F1ichSG5E9zmUikk ሌሎች ሁለትም አሉ ነገር ግን እነዚህ የተሻሉ ስለሆኑ ጠንክራችሁ ብትሰሩ ደና ታገኛላችሁ በሚል ነው። በቅርቡ ሊስት ተብሏል። ሙሉ አሰራር የምትፈልጉ ከሆነ ኮሜንት ሴክሽን አሳውቁን።

Nowi Fx
11 632
Major In-active Account Banned Started ✅ Try to claim star actively ⌛ Check your account safe or not ❓

Nowi Fx
11 632
👉እስቲ Major ገብታችሁ Check አድርጉ Ban አያደረጉ ነዉ የተባለ ነዉ

Nowi Fx
11 632
አስባቹታል ግን Bitcoin ይሂን ሁሉ ልፋት እንደሚያስቀር🤔 🪙 The Power of Bitcoin 💪

Nowi Fx
11 632
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards! Reward: 20,000 starsfi Position: @ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards! Reward: 20,000 starsfi  Position: @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
ALL MEMEFI CODES PART3 ↗️Name : 28.7% of People Who Try This... 🔒Code : 42331 ↗️Name : Set and forget: position ... 🔒Code :
ALL MEMEFI CODES PART3 ↗️Name : 28.7% of People Who Try This... 🔒Code :  42331 ↗️Name : Set and forget: position ... 🔒Code :  17905 ↗️Name : How to Succeed in Business 🔒Code :  12501 ↗️Name : Best Telegram Free CRYPTO 🔒Code :  97693 ↗️Name : Top 10 Crypto Strategies - 🔒Code :  77508 ↗️Name : If You Want to start a ... 🔒Code : 42527 ↗️Name : Million-Dollar Deals Made 🔒Code : 15928 ↗️Name : How To Make $500 per Week 🔒Code : 42704 ↗️Name : Lost Money Trading? 🔒Code : 57855 ↗️Name : How to Set Yourself up for 🔒Code : 42758 ↗️Name : The Future of Property 🔒Code : 48734 ↗️Name : how to start Your own business 🔒Code : 10892 ↗️Name : Trading Blindfolded? 🔒Code :  47685 ↗️Name : How to Manage your Money 🔒Code :  43088 ↗️Name : The Secret to Cutting Crypto 🔒Code :  96314 ↗️Name : How to Retire in 7 Years 🔒Code :  24112 ↗️Name : How to Stop Losing Money 🔒Code :  88565 ↗️Name : Best Purchases To Make in 🔒Code :  19015 @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
Notcoin በገፃቸው @ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
Notcoin በገፃቸው @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
Bullish green🤑
Bullish green🤑