Nowi Fx
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Nowi Fx 的分析概览
频道 Nowi Fx (@ebs_crypto) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 640 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 9 138,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 864 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 640 名订阅者。
根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -541,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 309 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP”
凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
11 640
订阅者
-1224 小时
-1277 天
-54130 天
帖子存档
11 632
TON ያላችሁ🤑Blum The Open League task መቷል ገብታቹ ስሩ maybe ለDogs eligibility ይሆናል መልሰው ያመጡት 🤷♂
@ebs_crypto
@ebs_crypto
11 632
➡️AIRDROP ምንድነው?
እስካሁን ብዙ ጊዜ AIRDROP ሲባል ሰምተናል ብዙዎች ላይም ተሳትፈን ብር አግኝተናል። ግን AIRDROP በራሱ ምንድንው ምንስ ነው አላማው?🤔 እስኪ በትንሹ እንየው።
🧐AIRDROP ምንድነው?
➡️AIRDROP የምለው የብሎክቸይን ፕሮጀክቶች ወይም Cryptocurrency የምንላቸው ተሳታፊውች በሰሩላቸው ማስታቅወያ ወይም ባደርጉት ተሳትፎ ነጻ ቶከን ወይም Digital assets ሲሰጡ ነው AIRDROP የሚባለው። ልክ እንደ ነጻ ብር ነው ግን በዲጂታል አሴት መልኩ ነው!። 🚀
➡️ ግን የብሎክቼይን ፕሮጀክቶች ለምንድነው AIRDROP የሚሰጡት?
በብዙ አላማዎች ነው።
➡️MARKETING:- ብዙ ተጠቃሚዎችን/ተሳታፊዎችን ለመሳብ ወይም ደሞ ወደ ራሳችው ፕሮጀክት ብዙ ሰዎችን ለማምጣት።
➡️COMMUNITY BUILDING:- አብዛኛዎቹ AIRDROPS ታማኝ እና ታታሪ ተሳታፊወችን ጎላ ያለ REWARD በመስጠት ተንካራ Community ይፈጥራሉ።
➡️DECENTRALIZATION:- ፕሮጀችቶች ወይም የAIRDROP ባለቤቶች ያላቸውን Token ለተጠቃሚዎች በማከፋፍል ማንም ስው ብቻውን ብዙ TOKEN እንዳይኖረው እና ብቻውን ያንን ፕሮጀክት እንዳያንቀሳስ ይረዳቸዋል።
➡️TOKEN UTILITY:- አንዳንድ AIRDROPs ደግሞ የሚሰሩት ፕሮጀክቱ ያዘጋጀውን ሌላ ነነር ተሳታፊዎች እንዲጠቀሙላቸው ብልው AIRDROP ያዘጋጃሉ።
➡️ኤርድሮፖች እንዴት ነው የሚሰጡት?
የተለያዩ የ ኤድሮፕ አይነቶች አሉ፡-
➡️STANDARD AIRDROP:- እንደዝህ አይነት ኤድሮፖች ጊዜ ለኤድሮፑ ብቁ ለሆኑ ተሳታፊውች በፕሮጀችቱ የተዘጋጀው ቶከን ወደተሳታፊዎች WALLET ቅጥታ የሚላክ ይሆናል።
➡️TASK-BASED AIRDROP:- ተሳታፊች ትናንሽ ስራዎችን በመስራት ቶኮኖችን ይቀበላሉ፡ ልክ የፕሮጀክቱን መሓበራዊ ምዲያዎችን መከተል ፡ Like ማድረግ ወይም ደሞ አስተያይት በመስጠት።
➡️HOLDER AIRDROP:- አስቀድማቹ ውስን ሌላ አይነት የክርይፕቶ ቶከኖች ልክ እንደ ETHERUEM, BITCOIN, እና የመሳሰሉት በዋለታቹ ክላቹ በያዛቹት ቶከን መሰረት የኤድሮፑ አዲስ ቶከን የሚሰጣቹ ይሆናል።
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
11 632
👉ገንዘብ ከ COMMUNITY መቀበያውን ደመቅመቅ አርገውታል፤
👉OCT 30 list ይሆናል ቢሉም አስካሁን ከ Exchanges ምንም የተባለ ነገር የለም
😒በየ ሰከንዱ ምን ያህል እንደሚያገኙ እዚህ አድሬሳቸው ላይ እዩት🤷♂
https://tonviewer.com/UQAsd_A820IPknzcFEN0tXHGkCc0x-EoE1ILvQP7D90qJaAp
11 632
➡️Bitcoinን ከሌሎች Cryptoዎች ሚለየው ለምንድነው ?
የBitcoin ዋና ግብ ራሱን የቻለ ገንዘብ መፍጠር እና ማቆየት ነው።
➡️ብዙ ሰዎች ከባህላዊ ወይም traditional ምንዛሬዎች እንደ አማራጭ ቢትኮይን ላይ ሲተማመኑ እሴቱ በዚሁ መሰረት ያድጋል። በአንጻሩ፣ እንደ ኤቲሬም ወይም ሶላና ያሉ ሌሎች አብዛኛዎቹ ብሎክቼኖች እንደ ሁለገብ ዘመናዊ የኮንትራት መድረኮች ተዘጋጅተዋል ይህም ማለት anonymous/ ማይተዋወቁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ያለ ማእከላዊ ባለስልጣን እና አስፈፃሚ አካል ጣልቃ ሳይገባ transaction መፈፀም ያስችላል ። ግባቸው ➡️Dapps ወይም decentralized applications/ ኢ-ማእከላዊ ተብለው የሚጠሩ አፕሊኬሽኖች እንዲፈጠሩ ማስቻል ነው። ለዛም ነው centralized ወይም ማእከላዊ ባለስልጣናት ጣልቃ ማይገቡት :: እነዚህን ብሎክቼይን በመጠቀም የኢንተርኔት ቀጣዩ ምዕራፍ Web3 በመባል የሚታወቀው ከgame እና ማህበራዊ ሚዲያ እስከ ፋይናንስ፣ ንግድ እና ሌሎችም ላይ ተግባራዊ በመሆን virtual financial worldን ለመፍጠር ጥሩ አቅም አላቸው ።
በአጠቃላይ Bitcoin አላማው ዲጂታል መገበያያ እና የራሱ value እንዲኖረው ሲሆን ➡️ሌሎቹ altcoins / ከ BTC ውጪ ያሉት Cryptoዎች የ blockchain technology ዎችን ለማሻሻል የመጡ ናቸው ::
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
11 632
😈X EMPIRE 🤝 Dogiators
Dogiators le X EMPIRE ተጠቂሚወች 2% ቶክን መድበዋል ።
ከ 30 ቀን በላይ የ X EMPIRE TOKN ሳያወጣ ያስቀመጠ የ X EMPIRE Tokn ባለቤት ከ DOGIATORS tokn መቶኛ የሚወስድ መሆኑን አሳውቀዋል
በተጨማሪም ከ DOGIATORS ጋር ሙሉ አጋር መሆናቸውንም ገልፀዋል ።
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
11 632
🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
✔Telegram Premium🚀🎁
☑️3 month✔️1900birr🎁
☑️6 month✔️2450birr🎁
☑️1 year✔️4100birr 🎁
✅Star⭐
⭐️50 star ✔️200 Birr🎁
⭐️100 star ✔️ 400 Birr🎁
⭐️250 star ✔️800 Birr🎁
⭐️500 star ✔️ 1500 Birr🎁
⭐️1000 star ✔️ 2600 Birr🎁
✔HAMESTER🪙
✔Ton🛑
✅Dogs🐶 ✔USDT🤑
📣መግዛት እና መሸጥ ምትፈልጉ💬 አናግሩኝ✅🌀〰〰〰〰〰〰〰〰〰💰 ✅ ✅ @fikreabe
11 632
11 632
🪙 Major Daily combo
🫴 Reward: 5k Major
🫴 Date: october 21, 2024
@ebs_crypto✅@ebs_crypto✅
11 632
በዚህ ሳምንት አዲስ ውድድር በቻናላችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ለበዓል የሚሆን አንደኛ ለወጣ 3000 ብር ሁለተኛ ለወጣ 2000 ብር 3ተኛ ለወጣ 1000 ብር እና ሌሎች ሽልማቶች ይኖሩናል።
በteam የሚሰራ እና ነጥባችሁ እየሰበሰባችሁ የምትሄዱበት አካሄድ ይሆናል። መጨረሻ ላይ ብዙ ነጥብ የሰበሰበ ሽልማቱን ይወስዳል።
11 632
እነዚህ ኤርድሮፕ ካልጀመራችሁ አሁን ብትጀምሩት ይመረጣል። ነገር ግን አንድ ነገር ላሳስባችሁ ገብታችሁ ማድረግ ያለባችሁ በስትክክል መስራት የማትችሉ ከሆነ ባትገቡ ይሻላል ባይ ነኝ።
እነዚህ ኤርድሮፖች በX empire የሚደገፉ ናቸው።
1. Hrum ነው። ይህ ኤርድሮፕ በአሁን ጊዜ ከ11 ሚልዮን በላይ የሚሰራ ሰው አለው።
ካልጀመራችሁ በዚህ ሊንክ ግቡ
t.me/hrummebot/game?startapp=ref472564792
2. Dogiator ነው። ይህ ኤርድሮፕ መጨረሻ ላይ ጥሩ ቶከን ለማግኘት ብዙ ጌም መጫወት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ አነሰ ከተባለ በቀን ለ20 ደቂቃ መጫወት በቂ ነው። የመጀመሪያ 3D telegram game ሲሆን በአሁን ሰዓት በጣም ተወዳጅነት እያተረፈ የሚገኝ ነው።
ካልጀመራችሁ ጀምሩት
https://t.me/Dogiators_bot/game?startapp=F1ichSG5E9zmUikk
ሌሎች ሁለትም አሉ ነገር ግን እነዚህ የተሻሉ ስለሆኑ ጠንክራችሁ ብትሰሩ ደና ታገኛላችሁ በሚል ነው። በቅርቡ ሊስት ተብሏል።
ሙሉ አሰራር የምትፈልጉ ከሆነ ኮሜንት ሴክሽን አሳውቁን።
11 632
Major In-active Account Banned Started ✅ Try to claim star actively
⌛ Check your account safe or not ❓
11 632
😇STARSFI: Daily Combo for Rewards!
Reward: 20,000 starsfi
Position:
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
11 632
ALL MEMEFI CODES PART3
↗️Name : 28.7% of People Who Try This...
🔒Code :
42331
↗️Name : Set and forget: position ...
🔒Code : 17905
↗️Name : How to Succeed in Business
🔒Code : 12501
↗️Name : Best Telegram Free CRYPTO
🔒Code : 97693
↗️Name : Top 10 Crypto Strategies -
🔒Code : 77508
↗️Name : If You Want to start a ...
🔒Code : 42527
↗️Name : Million-Dollar Deals Made
🔒Code : 15928
↗️Name : How To Make $500 per Week
🔒Code : 42704
↗️Name : Lost Money Trading?
🔒Code : 57855
↗️Name : How to Set Yourself up for
🔒Code : 42758
↗️Name : The Future of Property
🔒Code : 48734
↗️Name : how to start Your own business
🔒Code : 10892
↗️Name : Trading Blindfolded?
🔒Code : 47685
↗️Name : How to Manage your Money
🔒Code : 43088
↗️Name : The Secret to Cutting Crypto
🔒Code : 96314
↗️Name : How to Retire in 7 Years
🔒Code : 24112
↗️Name : How to Stop Losing Money
🔒Code : 88565
↗️Name : Best Purchases To Make in
🔒Code : 19015
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
