uk
Feedback
Chal_stack_tech✨

Chal_stack_tech✨

Відкрити в Telegram

Welcome to a Chal_stack_tech Tech Channel 🌟 Join me on an exciting journey through the world of programming! 🚀 Whether you're a beginner looking to learn the basics or an experienced coder seeking new tips and tricks, @chaldev

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
481
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-1830 днів
Архів дописів
🔰 8 Types of JS Functions
+8
🔰 8 Types of JS Functions

🔰 Object Destructuring
🔰 Object Destructuring

የክላውድፍሌር መቋረጥ‼ ================== ✍️ ዛሬ ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አገልግሎት ላይ ከፍተኛ መስተጓጎል ያስከተለው የክላውድፍሌር (Cloudflare) መቋረጥ፣ ብዙዎቻችን የምንጠቀምባቸው እንደ ኤክስ (ትዊተር) እና ቻትጂፒቲ ያሉ አገልግሎቶች ለምን እንደቆሙ ግልጽ ማሳያ ነበር። ይህ ክስተት ላዩን ሲታይ ቀላል የአገልግሎት መቋረጥ ሊመስል ይችላል፤ ነገር ግን ከጀርባው ያለው ቴክኒካዊ አንድምታ የዘመናዊውን ኢንተርኔት ሥነ-ምህዳር ውስብስብነት እና ተጋላጭነት በገሃድ ያሳያል። በዚህ ጽሑፍ፣ የክላውድፍሌርን መቋረጥ ከቴክኒካዊ እይታ አንጻር እንፈትሻለን። ችግሩ ምን ነበር? እንዴት ተከሰተ? እና ለወደፊቱ የኢንተርኔት መረጋጋት ምን ትምህርት ይሰጠናል? ዛሬ ማክሰኞ፣ ኖቬምበር 18, 2025 ከጠዋቱ 11:20 (UTC) ላይ፣ የክላውድፍሌር ሲስተም ያልተለመደ እና ከፍተኛ መጠን ያለው ትራፊክ (a spike in unusual traffic) መመዝገብ ጀመረ። ይህ ትራፊክ በቀጥታ ያነጣጠረው የአገልግሎቱ አንዱ ቁልፍ ክፍል ላይ ነበር። ይህ "ያልተለመደ ትራፊክ" የተለመደው የድረ-ገጽ ጎብኚዎች ወይም የተጠቃሚዎች እንቅስቃሴ አልነበረም። ብዙውን ጊዜ እንዲህ አይነት ክስተቶች ከሁለት ነገሮች ሊመነጩ ይችላሉ፦ ☑ DDoS (Distributed Denial-of-Service) Attack፡ ከፍተኛ መጠን ያለው፣ የተቀነባበረ እና ተንኮል-አዘል ትራፊክ በአንድ የተወሰነ ሰርቨር ወይም ኔትወርክ ላይ በመልቀቅ አገልግሎቱን ማጨናነቅ እና መስራት እንዳይችል ማድረግ። ☑ Internal System Malfunction/Loop፡ በራሱ በክላውድፍሌር ሲስተም ውስጥ የተፈጠረ ስህተት (bug) ወይም የተሳሳተ ኮንፊጉሬሽን (misconfiguration) አንዱ አገልግሎት ሌላውን ያለማቋረጥ እንዲጠይቅ (recursive loop) በማድረግ ውስጣዊ የትራፊክ ጎርፍ መፍጠር። ክላውድፍሌር በመጀመሪያ መግለጫው የችግሩን ምንጭ "እስካሁን አናውቅም" ቢልም፣ ክስተቱ ከ"Internal Service Degradation" (የውስጥ አገልግሎት መዳከም) ጋር የተያያዘ መሆኑን አረጋግጧል። ይህም የሚያሳየው ችግሩ ከውጫዊ ጥቃት ይልቅ በውስጣዊ ሥርዓቱ ውስጥ የመነጨ የመሆን እድሉ ከፍተኛ መሆኑን ነው። 🖊 ክላውድፍሌር በርካታ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ግዙፍ መድረክ ነው። የችግሩ ዋና ኢላማ የነበረው የትራፊክ መጨናነቅ፣ እንደ ሰንሰለት (cascading failure) ሌሎች ቁልፍ አገልግሎቶችንም ከጥቅም ውጪ አድርጓል፦ ➡️ Application Services & 500 Errors: ድረ-ገጾች እና አፕሊኬሽኖች ከክላውድፍሌር ሰርቨሮች ጋር መገናኘት ሲያቅታቸው "Widespread 500 errors" የሚባል የኢረር መልዕክት በስፋት ታይቷል። ይህ ማለት የድረ-ገጹ ዋና ሰርቨር (origin server) ሳይሆን፣ በመሃል ላይ ያለው የክላውድፍሌር መሠረተ ልማት ጥያቄውን ማስተናገድ አልቻለም ማለት ነው። ➡️ Cloudflare Dashboard and API: የክላውድፍሌር ደንበኞች (የድረ-ገጽ ባለቤቶች) የራሳቸውን አገልግሎት የሚቆጣጠሩበት ዳሽቦርድ እና ኤፒአይ (API) ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ ሆነው ነበር። ይህም ችግሩን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት አወሳስቦታል። ➡️ WARP (Web Access Redirection Proxy): ክላውድፍሌር የሚያቀርበው እና የተጠቃሚዎችን የኢንተርኔት ግንኙነት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ፈጣን የሚያደርገው የWARP አገልግሎት፣ በተለይም በለንደን አካባቢ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ተደርጓል። ይህም የተደረገው የችግሩን ስፋት ለመቀነስ እና ዋናውን መንስኤ ለማግኘት እንደ ጊዜያዊ መፍትሔ (remediation effort) ነው። ✅ለምን አንድ ኩባንያ ሲቆም ብዙ ድረ-ገጾች ይቆማሉ? የ"Single Point of Failure" ስጋት: የዚህ ክስተት ትልቁ ትምህርት የኢንተርኔት ማዕከላዊነት (Centralization) ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ ማሳየቱ ነው። ክላውድፍሌር፣ ከአማዞን ዌብ ሰርቪስ (AWS) እና ከማይክሮሶፍት አዡሬ (Azure) ጋር በመሆን የዓለማችንን የኢንተርኔት ትራፊክ ከፍተኛውን ድርሻ ይቆጣጠራል። ይህ ማለት በሚሊዮን የሚቆጠሩ የተለያዩ ድረ-ገጾች እና የንግድ ተቋማት፣ ምንም እንኳን የራሳቸው የተለያየ ሰርቨር ቢኖራቸውም፣ ሁሉም በአንድ የጋራ መሠረተ ልማት ላይ ጥገኛ ናቸው። የሳይበር ደህንነት ባለሙያው ግሬም ስቱዋርት እንዳለው፣ "ችግሩ የተፈጠረው እያንዳንዱ ድርጅት በራሱ ስህተት ሳይሆን፣ ሁሉም የሚተማመኑበት አንድ የጋራ ላየር (a single layer) ምላሽ መስጠት በማቆሙ ነው"። ይህ "Single Point of Failure" (የአንድ ነጥብ ስብራት) ይባላል። ኢንተርኔት በመጀመሪያ ሲነደፍ ያልተማከለ (decentralized) እና አንዱ ክፍል ቢበላሽ እንኳን ሌላው እንዲሰራ ታስቦ ነበር። ነገር ግን ዛሬ ባለው ሁኔታ፣ የትራፊክ ፍሰቱ በጥቂት ግዙፍ ኩባንያዎች እጅ ላይ በመውደቁ፣ የአንዱ መውደቅ የብዙዎችን መውደቅ ያስከትላል። 💙የጥገና ሂደቱ እና የታቀደ ጥገና (Scheduled Maintenance): ክስተቱ በተከሰተበት ዕለት ክላውድፍሌር በሳንቲያጎ፣ ቺሊ በሚገኘው ዳታ ሴንተሩ ላይ የታቀደ የጥገና ሥራ ነበረው። ምንም እንኳን ኩባንያው ሁለቱ ክስተቶች በቀጥታ የተገናኙ መሆናቸውን ባያረጋግጥም፣ እንዲህ ባሉ ትላልቅ ሲስተሞች ላይ የሚደረጉ ለውጦች ወይም ጥገናዎች ያልተጠበቁ ችግሮችን (unforeseen consequences) ሊያስከትሉ እንደሚችሉ ይታወቃል። ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት ዓለም አቀፍ መቋረጦች የሚከሰቱት በሰው ስህተት (human error) ወይም በጥገና ወቅት በሚፈጠር የተሳሳተ ኮንፊጉሬሽን ነው። ክላውድፍሌር ችግሩን ለይቶ ካወቀ በኋላ "a fix is being implemented" (መፍትሔውን በመተግበር ላይ ነው) በማለት አስታውቋል። ይህ የሚያሳየው የችግሩን ምንጭ ከለዩ በኋላ ለውጦቹን ወደ ቀድሞ ሁኔታው መመለስ ወይም የተሳሳተውን ኮድ ማስተካከል እንደቻሉ ነው። 🔣ይህ የክላውድፍሌር መቋረጥ ለቴክኖሎጂው ማህበረሰብ እና ለንግድ ድርጅቶች ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው። ⬇️የመሠረተ ልማት ብዝሃነት (Infrastructure Diversity)፡ ኩባንያዎች ሁሉንም አገልግሎታቸውን በአንድ አቅራቢ ላይ ብቻ ከማድረግ መቆጠብ እና የ"Multi-Cloud" ወይም "Multi-CDN" ስትራቴጂዎችን መከተል አለባቸው። ⬇️የተሻለ የውድቀት እቅድ (Better Failover Strategy)፡ አንድ አገልግሎት ሲቋረጥ በራስ-ሰር ወደ ሌላ አማራጭ የሚቀየርበት ጠንካራ የ"Failover" ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው። ⬇️የማዕከላዊነት ስጋት፡ የኢንተርኔት ማህበረሰቡ ስለ ማዕከላዊነት ስጋቶች በግልጽ መወያየት እና ለወደፊቱ ይበልጥ የተከፋፈለ እና ጠንካራ (resilient) ሥርዓት ለመገንባት መጣር አለበት። በመጨረሻም፣ ይህ ክስተት እንደ ክላውድፍሌር ያሉ "የማይታዩ" የጀርባ አጥንቶች ለዲጂታል አለማችን ምን ያህል ወሳኝ እንደሆኑ እና የእነሱ ጤንነት የሁላችንም ጉዳይ መሆኑን በድጋሚ አስገንዝቦናል።

🎯 Partnership & Collaboration Team Application – HUCISA We’re excited to announce that applications are now open for students interested in joining the HUCISA Partnership & Collaboration Team! 🌐✨ This is your opportunity to connect, lead, and represent — building strong partnerships that push our community forward. 🧩 What We’re Looking For: Students who are: 💡 Skilled in communication & networking 👥 Confident in public or professional settings 🚀 Passionate, dedicated, and disciplined in teamwork 📋 How to Apply: Fill out the short application form below. Please answer thoughtfully and honestly. Your responses will help us understand your experience, skills, and motivation for collaboration. 👉 Click here to apply 🕒 Deadline: Monday, November 17 until 12:00 PM 📞 Only shortlisted applicants will be contacted for the next step. HUCISA Partnership & Collaboration Team! 🌟 #HUCISA #PartnershipTeam #Collaboration #Leadership #Networking

Perplexity AI አዲስ ያመጣውን Comet Browserን ለማስተዋወቅ እና አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ሲል በአጠቃላይ የ $42.5 million ዋጋ ያለው give away አዘጋጅቱዋል። Browseru አዲስ እንደመሆኑ ተጠቃሚዎችን  ለመሳብ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የ invitation commission 5 dollar per invite (ማለትም አንድ ሰው ጋብዛችሁ ያሰው በPCው cometን download አድርጎ የመጀመሪያ searchን ሲያደርግ እናንተ $5 ታገኛላችሁ) እና በተጨማሪም በወር $20 መክፈል ሳይጠበቅባችሁ for 1 month free pro version ይሠጣል:: ✅invite ለማድረግ National ID እና Passport አያስፈልግም:: ዶላሩ የሚገባው ወደ Dub account slehone ይሄ እድል may be ዛሬ ማታ or ነገ ሊያቆም ይችላል ተጠቀሙበት🙌 Browseruን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ download ማድረግ ትችላላችሁ https://pplx.ai/chalagoben63541

አሜሪካዊው ቢሊዬነር Apple computer, iphone, እና ipad ፈጠራዎች እና የድርጅቱ መስራች #ስቲቭ_ጆብስ በህይወቱ መጨረሻ ሰዓት ላይ ያስተላለፈው አስደናቂ መልዕክት ✍️ስቲቭ ጆብስ በ56 አመቱ ያረፈ አሜሪካዊ ቢሊዬነር ሲሆን ህይወቱ ያለፈው በካንሰር በሽታ ነው። እንዲህ ነበር ያለው... *በንግዱ አለም ውስጥ የመጨረሻ ከፍታ ጫፍ የሚባለው ቦታ ደርሻለሁ፣ ይሁን እንጂ ከዚህ ሁሉ ሀብት ደስታን ማግኘት አልቻልኩም። በልፋቴ ካከማቸሁት ሃብት ያገኘሁት ደስታ እዚህ ግባ የማይባል ነው፣ *አሁን፣በህይወቴ የመጨረሻው ሰዓት አካባቢ፣አልጋ ላይ ሆኜ ያሳለፍኩትን ነገር ሁሉ ወደሗላ  ሳስበው ፣ እኮራበት የነበረው ሀብቴና ዝናዬ ከንቱ እና ትርጉም አልባ እንደሆነ ተረድቻለሁ፥፥ *አንድን ሰው መኪና እንዲነዳልህ ወይም ሰርቶ ገንዘብ እንዲያስገባልህ ልትቀጥረው ትችላለህ፣ እየተሰቃየህበት ያለውን ህመም እንዲሸከምልህ ግን ልትቀጥረው አትችልም፥ *ምድራዊ የሆኑ ቁሳቁሶች ሁሉ ሊጠፉ ፣ዳግም ሊገኙም ይችላሉ፥ አንድ ጊዜ ካመለጠ ደግመህ ልታገኘው የማትችለው አንድ ነገር ግን አለ… እርሱም #ህይወትህ ነው፥ *አንድ ሰው የቀዶ ጥገና ወደሚደረግለት ክፍል ሲገባ አንብቦ ያልጨረሰው አንድ መጽሃፍ ትዝ ቢለው የመጽሐፉ ርዕስ "ጤናማ ህይወት የመኖር ሚስጥር" የሚል ሊሆን እንደሚችል ጥርጥር የለውም፣ *በየትኛውም የህይወት ከፍታ ላይ ብንሆን  የህይወታችን መጋረጃ የሚዘጋበትን ቅጽበት ፊት ለፊት የምንጋፈጥበት አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም፣ *ለቤተሰብህ፣ለትዳር አጋርህ እና ለጏደኞችህ የፍቅርን ውርስ አስቀምጥላቸው፣ *ራስህን ተንከባከብ ፣ ከሌሎች ጋር መልካም ግንኙነት ይኑርህ *እያደግን ስንሄድና የህይወት ትርጉሙ ሲገባን ውድ ሰዓትም አሰርን ርካሽ ሰዓት ፣ ሁለቱም የሚነግሩን ጊዜ እኩል መሆኑ ይገባናል *በኪሳችን ውድ ቦርሳም ያዝን ርካሽ ቦርሳ ፣በውስጡ የሚኖረውን የገንዘብ መጠን አይቀይረውም ፣ *የኣንድ ሚሊዮን ብር መኪናም ነዳን የሶስት መቶ ሺህ ብር መኪና ፣የመንገዱ ርዝመት አይቀየርም፣ አቅጣጫውም ያው አንድ ነው፥፥የምንደርሰውም ያው እዚያው ቦታ ነው ፣ *ውድ መጠጥም ጠጣን ርካሽ መጠጥ፣ ስካሩና  አድሮ የሚያመጣው ራስ ምታት ለውጥ የለውም፣ *ሰፊ ግቢ ውስጥ ኖርንም ጠባብ ቤት፣ ብቸኝነቱ ያው እኩል ነው፣ ✍️የውስጥ ደስታ በቁሳቁስ እንደማይገኝ ያን ጊዜ ይገባሃል *አውሮፕላን ላይ የክብር ቦታም ተቀመጥክ ወይም ተራ ቦታ ፣አውሮፕላኑ ከተከሰከሰ እኩል  ቁልቁል ትወርዳለህ፣ ❗️እውነተኛው ደስታ የሚገኘው ከቤተሰብህ፣ከጓደኞችህ፣ ከዘመዶችህ ጋር በሚኖርህ ውብ ጊዜኣት ብቻ ነው፥፥ ከእነርሱ ጋር በምታሳልፈው ጊዜ ፣በምትጫወተው ጨዋታ፣ በምትዘምረው መዝሙር፣ በምትስቀው ሳቅ እውነተኛ ደስታን ታገኛለህ ፣ 5 ሊካዱ የማይችሉ የህይወት እውነታዎች አሉ … ☝ልጆችህ ሀብታም እንዲሆኑ አታስተምራቸው፥፥ ይልቅ እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ አስተምራቸው፥፥ ሲያድጉ የነገሮች ዋጋ ሳይሆን ጥቅማቸው ይገባቸዋል፣ ☝ምግብህን እንደ መድሃኒት ውሰድ ካልሆነ መድሃኒት እንደምግብ ትወስዳልህ ፣ ☝የሚወድህ ሰው በቀላሉ አይለይህም፣ ከኣንተ ለመለየት 99 ምክንያት ቢኖረው እንኳ መለየት በማይችልባት አንዲት ነገር ላይ ፀንቶ ይቆማል፣ ☝"ሰው ሆኖ በመፈጠር"ና "ሰው በመሆን" መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፥፥ ይህ የሚገባቸው ጥቂት ሰዎች ናቸው፥ ☝ስትወለድ ውድ ነበርክ፣ ስትሞትም ውድ ትሆናለህ፣ በመካከል ያለውን ማስተካከል ያንተ ፋንታ ነው፣ ☝በፍጥነት ለመሄድ ከፈለክ ብቻህን ሂድ፣ሩቅ ለመድረስ ከፈለግህ ግን ከሌሎች ጋር አብረህ ተጓዝ። ከሶሻል ሚዲያ

#Binance App ላላችሁ ባይናንስ ዶላር እየሸለመ ነው።ሽልማቱ ሊያልቅ 18 ሰአታት ብቻ ቀርተውታል።ቶሎ ብላችሁ ዕድላችሁን ሞክሩ! 👇👇 #Binance App ላላችሁ ባይናንስ ዶላር እየሸለመ ነው።ሽልማቱ ሊያልቅ 18 ሰአታት ብቻ ቀርተውታል።ቶሎ ብላችሁ ዕድላችሁን ሞክሩ! 👇👇 https://app.binance.com/uni-qr/BvfkqyFZ?utm_medium=web_share_copy አንድ ጊዜ በመንካት ወደ App ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው። አንድ ጊዜ በመንካት ወደ App ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።

Turn your LinkedIn account to 💰 Linkedin For above six months old accounts 100+ $10 300+ $13 500+ $15 1000+ $20 ❗️$3 bonus starting from your second account ❗️The price increase by $2 for above 3 years old accounts ❗️1/3 payment after 24 hours

Looking for LinkedIn Account Owners to Rent? 🔑 - Earn a minimum of $1 daily or $14 weekly for 100+ connection! 💼 LinkedIn Rental Center is ready to help you earn extra income from your LinkedIn account! 🔹 We are looking for LinkedIn accounts with complete and credible profiles to rent out. 🔹 Get paid by renting your LinkedIn account to us. 🔹 We guarantee the security and confidentiality of your data. 👉 Benefits of Joining: ✅ Extra income without being active ✅ Your LinkedIn account stays safe and secure ✅ Easy and fast process ⚠️N/b price is determined after account confirmation. let's do clean bussiness and earn extra money from idle LinkedIn accounts 📩 inbox me Telegram @greatermoon

+3
50 Projects In 50 Days - HTML, CSS & JavaScript.zip.001