uk
Feedback
Lëj_zäpï offical🎶🎵Dz⁸

Lëj_zäpï offical🎶🎵Dz⁸

Відкрити в Telegram
265
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів

ልባችሁ ተሰብሮ💔 ያውቃል❓ቆይ እሺ ከፍቷችሁስ🥺ያውቃል⁉️እኔ አልቻልኩም እማምላክን አቃተኝ😥

https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5434352490 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

👉Offical_zapi 👈 my Instagram account please 🙏 follow me

ህልም አይቼ ማታ🥰 ከማዶ መስኩ ላይ❤️ ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸 ፍቅርን ስንወያይ 😉 የሚወድሽ ልቤ ❤️ ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈 በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️ ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ ምን አለ ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱 🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️ 💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌 😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!      @Melkam_lboch2 @Melkam_lboch2

‼️እስከመቼ ዝም‼️ ሴት ስትለከፍ ዝም! ሴት ስትደበደብ ዝም! ሴት ስትደፈር ዝም! አሲድ ሲደፋባት ዝም! ገላዋን እንድትሸጥ ስትገደድ ዝም ዝም‼️ገና ከጅምሩ ወንጀል ሲፈፀም የፈፀመው አካል ተገቢ እና አስተማሪ ቅጣት ቢቀጣ ኖሮ ዛሬ እንዲህ አይነት ብዙ ዘግናኝ ዜናዎችን ባልሰማን ነበር💔ዝምታው ይበቃናል!! እኔም ሴት ነኝ! አንቺም እንደዛው ዛሬ ልላዋ ሴት ላይ የደረሰው ነገ አንቺ ላይም እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነሽ?! የማስብላቸው እህቶች እንደአይኔ  የምሳሳላቸው እህቶቼ ላይስ እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነኝ? ወንድሜ ወንድ ስለሆንክ የማይነካህ እንዳይመስልህ!! እህት ባይኖርህ እናትክ ሴት ነች! ማን ያውቃል ነገ ሴት ልጅም ይኖርህ ይሆናል! ይህ ጉዳይ ሰው እስከሆነ ድረስ የማይነካው የማይመለከተው የለም!!!ጥቂቶች ይፋ ሆኑ እንጂ በየቤቱ ብዙ ያልተወራላቸው የተጨቆኑ ጩኅታቸው ያልተሰማላቸው ጥቃታቸው ያልታየላቸው ብዙ ሴት እህቶች አሉን!! ዛሬ በሩቁ የሰማነው ነገ እኛ ጋር ከመድረሱ በፊት ዝምታችንን ሰብረን ለፍትህ ልንጮህ ይገባናል!! እኔ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ማንኛውም ጥቃት ትላንትም, ዛሬም,ወደፊትም እቃወማለሁ‼️ይህ ዘግናኝ እና አሳፋሪ ነገር ሊቀር ይገባል!!ይህንን ቆሻሻ ነገር የሚያርግ ወንድ መሰቀል ያንሰዋል‼️አንተ ማን ስለሆንክ ነው እናትና እህትክን እያከብርክ የሌላን እህት እንደ እራስክ እህት ሳታይ ለመድፈር የምትነሳው??ጭራሽ እኮ አፉን ሞልቶ ለጥፋቱ መልስ ይፈልጋል!!ይበቃል ቆይ ለምን💔እንደዚ አይነት ቆሻሻ ስራ ትሰራለክ?? ይቺ ሴት እኮ ነገ ስንትና ስንት የሚጠብቃት Success አለ ቆይ ለምን ህይወቷን ታጨልመዋለክ💔ቆይ ለምን?¿ይህን ያክል ለስሜትክ የምትነዳ አህያ ነክ?? አሁንም እደግመዋለሁ ይሄ ነገር ሊበቃ ይገባል!!! ፍትህ  ጥቃት ለደረሰባቸው እና በየቤቱ ላልተወራላቸው፣ ጩኅታቸው ላልተሰማላቸው ሴት እህቶቻችን በሙሉ❤️‍🩹 JUSTICE FOR THOSE GURLS WHO WERE ATTACKED AND SILENCED AT HOME, FOR ALL THOSE WHOSE CRIES WENT UNHEARD!❤️‍🩹 "NO" MEANS "NO." IT DOESN'T MEAN "CONVINCE ME," AND THERE'S NO NEED TO ACT LIKE A CHILD CUZ U DIDN'T GET WHAT U WANT‼️ JUSTICE FOR OUR SISTERS‼️ ፍትህ ለእህቶቻችን‼️ ETHIO PROFILE

InShot_20240404_200825070.mp34.91 MB

InShot_20240411_140528713.mp33.38 MB

https://t.me/lil_zapi https://t.me/lil_zapi COMING SOON GUYS 💪🚭 Lil_shasha &,Lej_zapi (8) 🎤🎤🎤🎤🎧 @wiz_zapi

Lil Zäpï 😈 ደ/ዘ king R.P.G Coming soon guys https://t.me/lil_zapi
Lil Zäpï 😈 ደ/ዘ king R.P.G Coming soon guys https://t.me/lil_zapi

R.P.G

+7
Lij_abe_ውጣ_move_out_New_Ethiopian_Rap_Drill_music_official_v.m4a2.09 MB

Lil_zapi

#አድዋ ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ ሃበሻ 💚💛❤️ 💛 @ethprofile 💛
#አድዋ ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ ሃበሻ 💚💛❤️               💛 @ethprofile 💛

♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @ethprofile
+1
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @ethprofile

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇

♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @ethprofile ETHIOPROFILE, [2/1/24, 9:03 PM] [🖼 Photo] 🥀
+1
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @ethprofile ETHIOPROFILE, [2/1/24, 9:03 PM] [🖼 Photo] 🥀