Lëj_zäpï offical🎶🎵Dz⁸
Открыть в Telegram
265
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
Repost from 🥀Ethio Profile Pictures🌹
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5434352490
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Repost from 💚💞መልካም ልቦች💞💚
ህልም አይቼ ማታ🥰
ከማዶ መስኩ ላይ❤️
ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
ፍቅርን ስንወያይ 😉
የሚወድሽ ልቤ ❤️
ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ
ምን አለ
ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!
@Melkam_lboch2
@Melkam_lboch2
Repost from 🥀Ethio Profile Pictures🌹
‼️እስከመቼ ዝም‼️
ሴት ስትለከፍ ዝም! ሴት ስትደበደብ ዝም! ሴት ስትደፈር ዝም! አሲድ ሲደፋባት ዝም! ገላዋን እንድትሸጥ ስትገደድ ዝም ዝም‼️ገና ከጅምሩ ወንጀል ሲፈፀም የፈፀመው አካል ተገቢ እና አስተማሪ ቅጣት ቢቀጣ ኖሮ ዛሬ እንዲህ አይነት ብዙ ዘግናኝ ዜናዎችን ባልሰማን ነበር💔ዝምታው ይበቃናል!! እኔም ሴት ነኝ! አንቺም እንደዛው ዛሬ ልላዋ ሴት ላይ የደረሰው ነገ አንቺ ላይም እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነሽ?! የማስብላቸው እህቶች እንደአይኔ የምሳሳላቸው እህቶቼ ላይስ እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነኝ?
ወንድሜ ወንድ ስለሆንክ የማይነካህ እንዳይመስልህ!! እህት ባይኖርህ እናትክ ሴት ነች! ማን ያውቃል ነገ ሴት ልጅም ይኖርህ ይሆናል! ይህ ጉዳይ ሰው እስከሆነ ድረስ የማይነካው የማይመለከተው የለም!!!ጥቂቶች ይፋ ሆኑ እንጂ በየቤቱ ብዙ ያልተወራላቸው የተጨቆኑ ጩኅታቸው ያልተሰማላቸው ጥቃታቸው ያልታየላቸው ብዙ ሴት እህቶች አሉን!! ዛሬ በሩቁ የሰማነው ነገ እኛ ጋር ከመድረሱ በፊት ዝምታችንን ሰብረን ለፍትህ ልንጮህ ይገባናል!!
እኔ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ማንኛውም ጥቃት ትላንትም, ዛሬም,ወደፊትም እቃወማለሁ‼️ይህ ዘግናኝ እና አሳፋሪ ነገር ሊቀር ይገባል!!ይህንን ቆሻሻ ነገር የሚያርግ ወንድ መሰቀል ያንሰዋል‼️አንተ ማን ስለሆንክ ነው እናትና እህትክን እያከብርክ የሌላን እህት እንደ እራስክ እህት ሳታይ ለመድፈር የምትነሳው??ጭራሽ እኮ አፉን ሞልቶ ለጥፋቱ መልስ ይፈልጋል!!ይበቃል ቆይ ለምን💔እንደዚ አይነት ቆሻሻ ስራ ትሰራለክ?? ይቺ ሴት እኮ ነገ ስንትና ስንት የሚጠብቃት Success አለ ቆይ ለምን ህይወቷን ታጨልመዋለክ💔ቆይ ለምን?¿ይህን ያክል ለስሜትክ የምትነዳ አህያ ነክ??
አሁንም እደግመዋለሁ ይሄ ነገር ሊበቃ ይገባል!!! ፍትህ ጥቃት ለደረሰባቸው እና በየቤቱ ላልተወራላቸው፣ ጩኅታቸው ላልተሰማላቸው ሴት እህቶቻችን በሙሉ❤️🩹
JUSTICE FOR THOSE GURLS WHO WERE ATTACKED AND SILENCED AT HOME, FOR ALL THOSE WHOSE CRIES WENT UNHEARD!❤️🩹
"NO" MEANS "NO." IT DOESN'T MEAN "CONVINCE ME," AND THERE'S NO NEED TO ACT LIKE A CHILD CUZ U DIDN'T GET WHAT U WANT‼️
JUSTICE FOR OUR SISTERS‼️
ፍትህ ለእህቶቻችን‼️
ETHIO PROFILE
https://t.me/lil_zapi https://t.me/lil_zapi
COMING SOON GUYS 💪🚭
Lil_shasha &,Lej_zapi (8)
🎤🎤🎤🎤🎧
@wiz_zapi
Repost from 🥀Ethio Profile Pictures🌹
#አድዋ
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ ሃበሻ
💚💛❤️
💛 @ethprofile 💛
Repost from 🥀Ethio Profile Pictures🌹
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
jᵒⁱⁿ⇝ @ethprofile
ETHIOPROFILE, [2/1/24, 9:03 PM]
[🖼 Photo]
🥀
