uk
Feedback
Astu best ✍️

Astu best ✍️

Відкрити в Telegram

For Advertisement and promotion contact us on : @Bndennekek @Visionar1

Показати більше
1 121
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-1530 день
Архів дописів
Repost from Tikvah-University
47 A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏👏 ተማሪ ሩት አባተ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እጅግ በላቀ ማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። የ Electrical Power and Control Engi
+2
47 A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏👏 ተማሪ ሩት አባተ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እጅግ በላቀ ማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። የ Electrical Power and Control Engineering ተማሪዋ ሩት አባተ፣ አጠቃላይ ውጤት 4.00 CGPA ውጤት በማምጣት ትምህርቷን አጠናቃለች። በዚህም የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ ከወሰደቻቸው 60 ኮርሶች መካከል 47ቱን A+ እንዲሁም የቀሩትን 13 ኮርሶች A በማምጣት እጅግ የላቀ ውጤት አስመዝግባለች። "ለትምህርቴ ልዩ ትኩረት በመስጠቴ የላቀ ውጤት አምጥቻለሁ" የምትለው ሩት፣ በቀጣይ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቷን የመቀጠል እቅድ እንዳላት ለኢዜአ ተናግራለች። አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 1,387 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ አስመርቋል። @tikvahuniversity

Lost ID Name: Eyobed Ashenafi ID: UGR /39373/18 if you found this id pls dm, it is with national id @aamedekab

Lost ID Name: Biruk Yilfasew ID: UGR /39144/18 Amphi akebabi tyew new meselegn bcha kagegnachu dm pls 🙌 @BirukSonOfYayo

🎉 THE Final End PARTY – Friday, May 22 🎉 Get ready for an unforgettable night at Comfort Zone Lounge, located at Bole Gate
🎉 THE Final End PARTY – Friday, May 22 🎉 Get ready for an unforgettable night at Comfort Zone Lounge, located at Bole Gate ,General hospital (Geda Square). The vibe starts at 11:30 PM local time – and you don’t want to be late. Entry fee: Only 50 BIRR Special offer: 1 beer for 70 BIRR 3 beers for 210 BIRR Grab your tickets now via: 📞 +251 94 062 9680 | +251 98 172 3857 Or get them on wave2ticket Come through, chill out, and party right. See you on the dance floor. 🔥🍻

Every Arsenal fan at ASTU, join this group! We’ll discuss how to celebrate next Sunday 🏆🔥 https://t.me/arsenalfansastu https://t.me/arsenalfansastu

🔥ሰበር ሰበር ዜና ለ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ🎉🎉 🧕👳‍♂በብዞቻቹ ዘንድ ተመራጭ የሆነው Abdu-Delivery በጥያቄያቹ መሰረት ዛሬ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቶዋ
🔥ሰበር ሰበር ዜና ለ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ🎉🎉 🧕👳‍♂በብዞቻቹ ዘንድ ተመራጭ የሆነው Abdu-Delivery በጥያቄያቹ መሰረት ዛሬ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቶዋል🚞 🛣ከግቢ ጀምሮ እስከ ቤታቹ ድረስ🏠 ያለምንም ውጣ ውረድ ለመሸኘት ትራንስፖርት አመቻችቶ ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተ በመጠበቅ ላይ ይገኛል ስለዚ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ ኦርደር አድርጉ 📩DM: @Abduk9 🛞𝗙𝗿𝗼𝗺 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗘𝗻𝘁𝗿𝗮𝗰𝗲 𝗚𝗮𝘁𝗲 𝘁𝗼          🚎𝗔𝘆𝗲𝗿𝘁𝗲𝗻𝗮          🚌𝗔𝘁𝗼𝗯𝗶𝘀𝘁𝗲𝗿𝗮          🚎𝗞𝗮𝗹𝗶𝘁𝘆          🚌𝗟𝗮𝗺𝗯𝗲𝗿𝗲𝘁 ⏸ትራንስፖርት ቀጣይ ሳምንት post አደርግላቹአለው እስከዛ 📢📣አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ግሩፓችን ተቀላቀሉ ⬇️ @𝗔𝗯𝗱𝘂-𝗗𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝘆 𝗔𝘁 𝗔𝗦𝗧𝗨 @𝗔𝗯𝗱𝘂-𝗗𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝘆 𝗔𝘁 𝗔𝗦𝗧𝗨 🚌🚌የመሄጃ  ቀን
📆አርብ ግንቦት-14 (May 22) 📆ቅዳሜ ግንቦት-15 (May 23) 📆እሁድ ግንቦት-16 (May 24) 📆ሰኞ ግንቦት-17 (May 25)
🇦‌🇧‌🇩‌🇺‌ 🇩‌🇪‌🇱‌🇮‌🇻‌🇪‌🇷‌🇾‌🇸‌🇹‌🇺‌🇩‌🇪‌🇳‌ 🇹‌🇷‌🇦‌🇻‌🇪‌🇱‌

Lost id with national ID Name : Elias UGR/30458/15 Yagegne sw Bazi Contact argugn please @eluti_39

Repost from ASTU SPORT
who will be the champion of half-life cup🏆
Anonymous voting

Repost from ASTU SPORT
ASTU Paragon half-life Semi-final Monday apr 27 9:00 MECH VS WAR 11:00 APPLIED VS CIVIL Venue: Dubai field @astu_sport @astu_
ASTU Paragon half-life Semi-final Monday apr 27 9:00 MECH VS WAR 11:00 APPLIED VS CIVIL Venue: Dubai field @astu_sport @astu_sport

ሰው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው... 💀😹 .

#ማስታወቂያ‼️ ለሁሉም ተማሪዎች በሙሉ!
#ማስታወቂያ‼️ ለሁሉም ተማሪዎች በሙሉ!

#HalfLife CUP በሃፍላይፍ CUP ከSoEEC ቀርተው የነበሩት CSEዎች ዛሬ የተሸኙ ሲሆን ፣ ይህን ተከትሎም SoEEC እንደ School ከጨዋታው ውጪ ሆኗል። LMAO 😅

Repost from ASTU SPORT
ዛሬ የተደረጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሁለቱም በመለያ ምት ተጠናቀዋል! WAR 2(9)-2(8) EPCE x ECE CIVIL 0(4)-0(2) CSE WARና CIVIL የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ ሆነዋል! @ast
+1
ዛሬ የተደረጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሁለቱም በመለያ ምት ተጠናቀዋል! WAR 2(9)-2(8) EPCE x ECE CIVIL 0(4)-0(2) CSE WARና CIVIL የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ ሆነዋል! @astu_sport @astu_sport

ወሳኝ ምእራፍ ላይ የደረሰው የፓራገን Half-life ውድድር በእለተ ሰኞ ተጠባቂ በሆኑ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሲመለስ ከቀሪ አራት ቡድኖች ሁለቱ APPLIED እና MECHን ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው
ወሳኝ ምእራፍ ላይ የደረሰው የፓራገን Half-life ውድድር በእለተ ሰኞ ተጠባቂ በሆኑ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሲመለስ ከቀሪ አራት ቡድኖች ሁለቱ  APPLIED እና MECHን ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለመግባት የሚፋለሙ ይሆናል። ➦4:00 l.t | WAR  VS  ECE&EPE ➦5:30 l.t | CIVIL  VS  CSE

⚽️ ADAMA CITY CHAMPIONSHIP 🏆 🏟️ FULL-TIME ⚽
ASTU 12 — 1 NEJASHI
እግዚኦ 💀👀

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
Applied 1 — 0 ECE + EPCE
                        

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽
MECH 1 — 0 CIVIL
                        

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
Applied 2 — 0 ECE + EPCE
                        

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽
SE 1 — 3 WAR(Water+Arch)

Astu best ✍️ - Статистика та аналітика Telegram каналу @bestofastu