uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

AlltechUp.com

AlltechUp.com

Відкрити в Telegram

alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Показати більше
6 620
Підписники
+2124 години
+957 днів
+9530 днів
Архів дописів
N - • F • • - • T - ☝❤እለታዊ 1,000,000❤👆
N - • F • • - • T - ☝❤እለታዊ 1,000,000❤👆

ለሙስሊም የማህበረሰባችን አባካት ኢድሙባረክ ❤🙏 መልካም ኢድአልአድሃ - አረፋ በዓል ይሁንላችሁ❤
+2
ለሙስሊም የማህበረሰባችን አባካት ኢድሙባረክ ❤🙏 መልካም ኢድአልአድሃ - አረፋ በዓል ይሁንላችሁ❤

#Blum የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙ ማሳያዎች አሉ:: የሚሰጡት #Coin አነስተኛ መሆኑ አንዱ ነው:: ከ10 በላይ ጓደኛም አይፈቅዱም:: መግባት የሚቻለው ደግሞ 10 ጓደኛ ባልሞላላቸው link ነ
#Blum የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙ ማሳያዎች አሉ:: የሚሰጡት #Coin አነስተኛ መሆኑ አንዱ ነው:: ከ10 በላይ  ጓደኛም አይፈቅዱም:: መግባት የሚቻለው ደግሞ 10 ጓደኛ ባልሞላላቸው link  ነው:: 10 ከሞላለት Email ይጠይቃችሁና Waiting list ላይ ያስቀምጣችኋል:: ስለዚህ ስለሆነም #Blum ያልጀመራችሁ ትንሽም ቢሆን ለመሰብሰብ ሞክሩ:: ኮሜንት ላይ ካሉት የማህበረሰባችን links በአንዱ ጀምሩ:: Email ከጠየቃችሁ link መቀየር ይኖርባቸዋል:: መልካም እድል🙏

በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት በComment መስጫው ላይ #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link ማስቀመጥ አይቻልም። ምክንያቱም link ሲነካ ያልተፈለገ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል። በተለይም #በClicking Bot ሽፋን የሚጋሩት Bots የአጭበርባሪዎች የመሆን እድልም አላቸው። ሁሉም ገንዘብ ሊሆን ይችላል በሚል ያልተጨበጠ ተስፋ Copy እያደረጉ ኮሜንት መስጫው ላይ ማጋራት ያልምንም ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ #Block ያስከትላል። ፌስቡክ ላይ እየመጡ ምንም ሳላደርግ ጅኒ ጃንካ ማለት ተቀባይነት የለውም። በተረፈ የምታውቁትን ጥያቄ በመመለስ አዎንታዊ አስተዋጽኦ የምታደርጉትን አመሱግናለሁ። በቀጣይ የተለየ ማበረታቻ የማደርግበት እድሎችን አመቻቻለሁ። ☺😍

የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 Combo ሽልማት ነው። Enjoy☺☺😁
የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 Combo ሽልማት ነው። Enjoy☺☺😁

#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል:: ❤ 150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው) ❤ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን
#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል:: ❤ 150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው) ❤ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ የYoutube Channelን Subscriber አድርጓል ❤ የቴሌግራም ቻናሉን ከ36 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ #Join አድርጎ ይከታተላል እሺ እብዱ ከ150 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ነው ወይስ የሚሳለቁብን❓ መልሱን ለ . . . ይልቅስ ከምንም ትንሽ ይሻላልና ተኝታችሁ የምትገላበጡ አሁንኑ ጀምሩ 👇👇 https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412

ሦስቱም ተሞልቷል አትደጋግሙት

ሽልማት ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏❤ መል
+2
ሽልማት ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏❤ መልካም እድል👌

የዚህ ቻናል ማህበረሰብ ተሳትፎ በእጅጉ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው:: በእጭር ጊዜ ውስጥ ከ4K በላይ ከመድረሱም በላይ እርስ በእርስ ለመማማርና ለመተጋገዝ የሚታየው ተነሳሽነት የሚደነቅ ነው:: በዚህ ከቀጠልን እጅግ ግዙፍ የክሪፕቶና የዲጂታል ፋይናንስ ማህበረሰብ እንደምንፈጥር አልጠራጠርም:: ስለሆነም በቀጣይ ተገቢ መረጃዎችን እያዘጋጀሁ ማጋራት ግዴታዬ ሆኖ በምችለው አቅም ማበረታታት እንዳለብኝም ይሰማኛል:: ከዚህ አንጻር በቀጣይ በጣም አስደሳችና አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጃለሁ:: ለጊዜው እንደመነሻ የሚሆን ደግሞ ልክ 3:00 ላይ እዚሁ እንገናኝ❤❤❤

#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) (የመጨረሻ ክፍል) በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(የመጨረሻ ክፍል)
በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1 ወይም 2 ወይም 3 . . . ):: ከዛም ወደ ቴሌግራም ተመልሳችሁ #Notcoin የሰበሰባችሁበትን #Bot ክፈቱ:: ከዋሌት ጋር ካልተያያዘ #Connect እንድታደርጉ ይጠይቃችኋል:: አካውንቱ ከዋሌት ጋር ተያይዞ ከሆነና Tonkeeper ላይ በመረጣችሁት አዲስ ዋሌት መቀየር ከፈለጋችሁ ግን በቦቱ የሚታየው #የWallet አድራሻ ላይ #Click አድርጉ:: በማስከተል Connect different wallet የሚለውን Click በማድረግ ከሚመጡት የዋሌት አማራጮች #Tonkeeperን በመምረጥ ሂደቱን ጨርሱ:: (ተጨማሪ ከላይ የተያያዘውን #ScreenShots ተመልከቱ) #ምርቃት 👌 #Staked ያደረጋችሁ ተጨማሪ መረጃ እስኪሰጥ እዛው ይቆይላችሁ❤ #Stake ያላደረጋችሁ እስከ #June 16 ድረስ ወደዋሌት ካልወሰዳችሁት ይቃጠልባቸዋል (በጣም ተጠንቀቁ) 👌 #Notcoiናችሁን ወደ #Tonspace የወሰዳችሁ እዛው ቢቆላችሁም ችግር የለውም። ነገር ግን መውሰድ ከፈለጋችሁ የሚያስፈልግሁ መሰረታዊ እውቀት ነው። መጀመሪያ የምትልኩበት Wallet (አድራሻ) ውስጥ ገብታችሁ #receive የሚለውን Button click ማድረግ የምትቀበሉትን Coin (Ton/not) መምረጥ - next ማለት - የሚመጣውን አድራሻ Copy አድርጎ መውሰድ በመቀጠል Notcoiናችሁን ወደአለበት #Tonspace ተመልሳችሁ send ማለት - ብዛቱን መጻፍ (maximum ማለት ትችላላችሁ) - ሂደቱን ማስቀጠልና መጨረስ 👌 በደንብ ያልገባችሁ youtube ላይ ሄዳችሁ በርካታ #የVideo ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላችሁ) ❤ ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ Comments ላይ ጻፉት - ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ እሞክራለሁ::

#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) ( ክፍል 2) ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና
+2
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) ( ክፍል 2) ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና ከሁለት በላይ አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ሲገናኝ እንደሆነ #አድሚኖቹ ገልጸዋል። ስለዚህ ለመፍትሄው:- 1👌 ስልካችሁን #restart አድርጉት 2👌 የስልካችሁ #Search ማድረጊያ ላይ Notcoin የሰበሰባችሁበትን የቴሌግራም App ጻፉ:: ሲመጣ ትንሽ ጫን አድርጋችሁ ያዙት:: ከሚመጡት አማራጮች #App_info የሚለው ላይ #Click አድርጉ:: ከሚከፍትላችሁ ገጽ ላይ #Storage በማስከተል ከታች Clear cache Click አድርጉት:: (ሌላ ነገር ላይ Click እንዳታደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን) ተጨማሪ መግለጫ ከላይ የተያያዙትን ScreenShots ተመልከቱ🙌 🙏ይቀጥላል 👌

#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) (ክፍል 1) መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የ
+9
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) (ክፍል 1) መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የTonkeeper ዋሌት ውስጥ #Notcoin የሰበሰባችሁበት የቴሌግራም አካውንት ያህል ዋሌት ክፈቱ። በዚህም መሰረት:- 1👌 Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱት። ከላይ #wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ። በመቀጠል #Add_wallet የሚለውን #ተጫኑ/Click አድርጉ። ሂደቱን ከላይ #በScreenshot በተመለከተው መሰረት ጨርሱ። በዚህ መንገድ የምትፈልጉትን ያህል Wallet ክፈቱ። 2👌 (ይህን Step የምታከናውኑት ሁለት ወይም በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ያገናኛችሁ ብቻ ናችሁ:: የሰበሰባችሁት በአንድ ዋሌት ከሆነ ወይም ከተለያዩ ዋሌቶች ጋር ያገናኛችሁ ካላችሁ እለፉት) ክፍል - 2 ይቀጥላል

#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃

የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት 🙌🙏
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት 🙌🙏

#yescoin Ton Blockchain ላይ ገብቷል። ቀደም ብላችሁ ለጀመራችሁ ትልቅ የምስራጅ ነው። በቂ ጊዜ ያላችሁ ትንሽም ቢሆን ብትሰበስቡ መልካም ነው🙏🙌❤ የምትጀምሩበት #link👇👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

#Blum Binance ላይ list እንደሚደረግ አሳውቋል:: ለዚህም #Blum በመሰብሰብ ላይ የምትገኙ አካውንት ከፍታችሁ በpassport ወይም በNational I'd Varify እንድታደርጉ ተጠይቃችኋል:: በተጨማሪም ለማበረታታት ሲባል #Blum ቦት ላይ Varified ስታደርጉ 300 Blum የምታገኙበት #Task ተካትቷል:: የባይናንስ አካውንት ለመክፈት የእኔን Varified የሆነ link https://www.binance.com/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS ስትጠቀሙ ከBinance እስከ 0.018 BTC ድረስ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: እድላችሁን ተጠቀሙበት🤗

#X2 ን በተመለከተ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እያቀረባችሁ ነው:: የሰበሰባችሁትን Double ለማድረግ 1 Ton የሚከፈልበት ነው:: እንደእኔ #Double ማድረግ ጥሩ ቢሆንም በቅድሚያ ሂሳብ መስራት ግን
#X2 ን በተመለከተ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እያቀረባችሁ ነው:: የሰበሰባችሁትን Double ለማድረግ 1 Ton የሚከፈልበት ነው:: እንደእኔ #Double ማድረግ ጥሩ ቢሆንም በቅድሚያ ሂሳብ መስራት ግን በጣም አስፈላጊ ነው:: ለምሳሌ አሁን ባለው ዋጋ 1 Ton ወደ $7.5 USD አካባቢ ነው:: ገንዘቡን ለሰበሰባችሁት ስታካፍሉት የአንዱን ዋጋ ታገኛላችሁ:: Tapswap እስከ አሁን ባለው (የተሰበሰበው) ወደ 185 T አካባቢ ነው:: ይህም ዋጋውን ዝቅተኛ ሊያደርገው እንደሚችል ግልጽ ነው:: ምናልባትም ከአምስት ወይም ስድስት ዜሮዎች በኋላ ሊሆን ይችላል - ዋጋ:: ስለዚህ ከላይ አካፍለን ያገኘነውን ዋጋ ከብዛቱ አንጻር ሊኖረው ከሚችለው ዝቅተኛ ዋግ ጋር ታሳቢ ማድረግ ይኖርብናል ማለት ነው:: ነገር ግን ከ25 ሚሊየን በላይ የሰበሰባችሁ እና Ton መግዛት (ማግኘት) የምትችሉ ካላችሁ ብታደርጉት ቢያንስ አያከስራችሁም ብዬ አስባለሁ::

የዓመቱ ምርጥ ዜና ⚡️⚡️አስደሳች ዜና . . . ሲጠበቅ የነበረው #የTapSwap የምስራች አሁን ተጋርቷል። በዚህም መሰረት #የTapSwap የTON blockchain መቀላቀሉን በማብሰር ወደገንዘብ
የዓመቱ ምርጥ ዜና ⚡️⚡️አስደሳች ዜና . . . ሲጠበቅ የነበረው #የTapSwap የምስራች አሁን ተጋርቷል። በዚህም መሰረት #የTapSwap የTON blockchain መቀላቀሉን በማብሰር ወደገንዘብ እንደሚቀየር/ወደግብይት እንደሚገባ እርግጥ ሆኗል። "ይህ በሚገባ የታሰበበት ውሳኔ ሁልጊዜ እያደገ ለመጣው ማህበረሰባችን የመጨረሻውን ምርጡ አማራጭ ነው" ብሏል ድርጅቱ። ለዝርዝር መረጃውና ሌሎች አዳዲስ የምስራቾች አይናችሁን አትንቀሉ ተብላችኋል። በእውነቱ ይህ የምስራች #Tap ያደረግነውን ብቻ ሳይሆን ተቺዎቻችንንም ጭምር እንደሚያስደስት እንገምታለን። #Tap ማድረጉ ሊቆም 17 ቀናት ብቻ ይቀራሉ። የጀመራችሁ የተሻለ በመሰብሰብ የተሻለ ለማግኘት ትጉ። ያልጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ተጠቀሙ። https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1993535066 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift #Hamster_Kombatም አስቀድሞ Ton #Blockchainንን መቀላቀሉ ይፋ ያደረገ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት የቅድመ ግብይት (Premarket) ግብይት እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል። የምትሰበስቡትን #በVoucher መሸጥ ትጀምራላችሁ ማለት ነው። ላልጀመራችሁ 👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1462220394 💸 +2k Coins as a first-time gift 🔥 +25k Coins if you have Telegram Premium #Yescoin ሌላው Ton blockchain ውስጥ የገባ ነው። አስቀድማችሁ የጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ጊዜ ያላችሁ ያላችሁ በ👇👇ተቀላቀሉ https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium #Blum #ከjune 22 በኋላ መሰብሰቡ ቆሞ ወደ #Binance የመግባት ሂደት እንደሚጀምር መረጃዎች ተጋርተዋል። የጀመራችሁ ብቻ ላፍ ላፍ አድርጉ👌🙏☺

👆👆 የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ነው፤ ውሰዱ 😊☺ ቀድሞ የላከልን @abuki1golden ምስጋና🙏👌
👆👆 የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ነው፤ ውሰዱ 😊☺ ቀድሞ የላከልን @abuki1golden ምስጋና🙏👌

Binance አካውንት መክፈት የምትፈልጉ ከታች ባለው #Varified የሆነ #link ግቡ: እስከ 0.018 BTC የሚደርስ ሽልማት ከBinance ልታገኙ ትችላላችሁ::👇👇 https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS