AlltechUp.com
الذهاب إلى القناة على Telegram
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
إظهار المزيد3 403
المشتركون
-424 ساعات
-257 أيام
-10130 أيام
أرشيف المشاركات
3 403
#Blum
በቀጥታ የሚቀበሉት በlink ወይም ማስፈንጠሪያ ነው። ከዚህ ውጭ በWait listም መቀበል አቁመዋል።
ይሁንና #Blum በጣም ጥቂት ሰዎች የሚሳተፉበት፣ Tap ማድረግ የማይፈልግ (በየ8 ሰዓቱ ማስጀመር ) በመሆኑ ሁላችሁም ተጠቃሚ ብትሆኑ መልካም ነው።
ስለሆነም ከላይ ባሉት #Posts Comments መስጫ በተቀመጡት links ብትጀምሩ ይበረታታል። #ሊንኩን ነክታችሁ #Wait_list ላይ ተመዝገቡ ካላችሁ የተፈቀደው 10 friends ሞልቷል ማለት ስለሆነ ሌላ ቀይሩ። Wait list ላይ የተመዘገባችሁም በዚህ መንገድ መግባት ትችላላችሁ።
የራሳችሁን linkም comments ላይ አስቀምጡ። የሌላ Game link ማስቀመጥ ያስቦልካል። #የBlum ብቻ🤒
3 403
🎉 ለእርስዎ ሁለት የማይታመን ዜናዎች አሉን! ⤵️
1️⃣ TapSwap 20 ሚሊዮን ተጫዋቾች የሚሳተፉበት ምዕራፍ ላይ ደርሷል! 🚀
2️⃣ አሁን በአለም 2ኛ ትልቁ የቴሌግራም ቻናል ሆኗል! 🌍
ሁላችሁንም ለድጋፋችሁ እና ለተሳትፏችሁ እመሰግናለን። ወደፊት ለሚመጡት ተጨማሪ ክንውኖች እና ስኬቶች እነሆ! 🙌🎊
ለመጀመር Click ያድርጉ 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5835552716
🎁 ወይም
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1993535066
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
3 403
+2
#Tapswap - የማይታመን❗🚀🚀
.
.
.
ትናንት #Tap የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር 17 ምክሊየን ሲደርስ አድምክኖቹ "17 million players in TapSwap! 🚀🚀🚀 It's unbelievable! 🥳 " ብለው ነበር:: በእርግጥም ያልጠበቁትና የማይታመን ነው:: 24 ሰዓታት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ደግሞ 2.5 ሚሊዮን አካባቢ ጨምሮ ከ19.5 ሚሊዮን አልፏል::
በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ10 ሚሊዮን በላይ ሰዎች #Tap ሲያደርጉ በዚህ ሰዓት ከ568 ሺህ በላይ ሰዎች #Online Tap እያደረጉ ነው::
ከዚህ በላይ በጣም የሚደንቀው ግን #የTapswap_Community ቻናላቸውን #subscribe ያደረጉ ሰዎች ቁጥር 8 ሚሊየን ማለፉ ነው:: ምን ያህል አስደናቂ መሆኑን የምትረዱት በቴሌግራም ታሪክ በሰብስክራይበሮች ብዛት ሁለተኛ ደረጃ መሆኑ ነው:: አንደኛ የሆነው ቴሌግራም ሲጀምር የተጀመረውና የራሱ የቴሌግራም የሆነው #Telegram_Tips ነው:: 10.3 ሚሊዮን አካባቢ ሰብስክራበሮች አሉት:: ይህ ሪከርድ ያውም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊሰበር የሚችለው #በTapswap ብቻ ነው:: (#Notcoin_Community 6.4m ብቻ ሰብስክራይበር ነው ያለው)::
#Tapswap አስደናቂ ሪከርዶችን እየሰበረ ያለው በተለይም #Notcoin ወደ ገንዘብ መቀየር ከተጀመረ ወዲህ ነው:: ይሄን በቀናት ውስጥ የጎረፈው ህዝብና የታየው የአሃዝ ለውጥ በግልጽ ያመላክታል::
በእርግጥ #Solana ስለtapswap በቂ መረጃ እያሰራጨ/እየሰጠ አይደለም:: የፊታችን May 30 Exchange እንደሚጀመር ብቻ ነው የገለጸው:: ሆኖም ግን ምንም እንኳን #Solana በዓለም ግዙፍ ብሎክቼይን በመሆኑ አመኔታ የሚጣልበት ቢሆንም ይህን ያህል ማህበረሰብ ያገኘ የማይታወቅ ድርጅትም ቢሆንም ቃሉን አክብሮ ወደግብይት ሊገባ እንደሚችል ለማንም ግልጽ ነው:: ምክንያቱም ህዝብ በራሱ ገበያ/ገንዘብ ስለሆነ ከሰጠው በላይ እንደሚጠቀም የተሰወረ አይሆንም::
ስለሆነም ይነስም ይብዛም ብዙዎች ከTapswap ገንዘብ እንደሚያገኙ የሚያጠራጥር አይሆንም:: ከዚህ በመነሳት May 30 ኤክስቼንጅ ሲጀመር #Tap ማድረግ ይቁም አይቁም የሚታወቅ ባይኖርም እስከዛው ድረስም ቢሆን ጠንክሮ መጠብጠብ የሚመከር ነው:: ያልጀመራችሁም ከምንም ትንሽ ይበልጣልና በቀረው ጊዜ የምትችሉትን ያህል #Tap አድርጉ:: (ካልመሰላችሁም ተዉት)
መጀመር የምትፈልጉ ከታች ካሉት #links አንዱን መርጣችሁ ጀምሩ👌👌👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5620020073
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_537114094
🎁
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5957934124
.
3 403
#Blum = ቡድን - ፫
https://t.me/amole_hub Channel ላይ በ10 ደቂቃዎች ውስጥ #የBlum ማስፈንጠሪያቸው (link) ለሚያስቀምጡ እንደማስተዋውቅላቸው በገለጽኩት መሰረት 30 ጓደኞቻችን አስቀምጠዋል። ባስቀመጡት ቅደም ተከተል መሰረት በሦስት ዙር አጋራለሁ። የሦስተኛው ዙር ከታች ያሉት ናቸው። (የመጀመሪያው በፌስቡክ አጋርቼዋበሁ)
#Blum Tap የማይጠይቅና ጊዜ የማይወስድ (በየ7 ሰዓቱ ብቻ ማስጀመርን የሚጠይቅ) ከመሆኑም በላይ #Varified የሆነም ነው። የተለያዩ #Tasks በመፈጸም ነጥብ መሰብሰብ የሚቻልና በየቀኑ (በ24 ሰዓቱ ነጥብ የሚያስገኝ ጨዋታ የሚለቅ ነው። ብዙ Coin ስለማይሰራጭ የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው የሚጠበቅ በመሆኑ #Email በማስገባት እንድትሳተፉ ትበረታታላችሁ። አንድ ሰው ከአስር በላይ ጓደኞችን መጋበዝ የማይችል በመሆኑ ያልጀመራችሁ ከታች ባሉት #links እንድትጀምሩ በአክብሮት ትጠየቃላችሁ።
ስትጀምሩ ከላይ ከመሃል ወይም ከመጨረሻ ወይም ከመረጣችሁ ቢሆን ባለlinኮቹም እናንተም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
በቸልታ አትለፉት፤ ተደጋግፈን ራሳችንንም ሌሎችንም ተጠቃሚ እናድርግ🙏🙋❤
http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_b8BDWz03Yl
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_8UIbB82CjM
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_kD6rITBFWd
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_jQ0nOrfhbR
3 403
#Blum (ይሄን ቻናል join ላደረጋችሁ ብቻ)ከዚህ ሰዓት ጀምሮ በሚቀጥሉት 10 ደቂቃዎች በዚህ ጽሁፍ ኮሜንት መስጫ ላይ #የBlum ማስፈንጠሪያችሁን (link) አስቀምጡ። ባስቀመጣችሁት ቅደም ተከተል መሰረት በፌስቡክና በቴሌግራም ቻናል አጋራላችኋለሁ። መልካም እድል🙋😻
3 403
#Blum
4 ሰው ብቻ ከታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉ:: በየ7 ሰዓቱ ማስጀመር እንጂ #Tap ማድረግ የማይጠይቅ Varified Coin መሰብሰቢያ ነው::
👇👇👇👇👇
http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_gXivPb0q6B
3 403
#USD_ብር (P2P) ዋጋ ቀነሰ
.
.
.
እኛም አገር ከነገ ህይወታቸው ይልቅ የዛሬ ሆዳቸው በበለጠባቸው #ባለnotcoins ምክንያት በዲጂታል መንገድ (P2P ግብይት) የአንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ ከነበረበት $120 ብር አማካይ ዋጋ ወደ $100 ብር (አማካይ ዋጋ) ወርዷል::
የእኛ ጓዶች በትእግስት ጠብቁ:: ከቻላችሁ ግዟቸው:: ቀስ ብላችሁ በወርቅ ዋጋ ትሸጡታላችሁ🙏🙋
#Join 👇👇👇 Tapswap
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
3 403
#የNotcoin ዋጋ ወደላይ go እያለ ነው:: ከ0.0050 . . . ተነስቶ አሁን 0.0056 ደርሷል:: አትሽጡ የምለው በምክንያት ነው🙋❤
3 403
በተደጋጋሚ ለምትልቀርቡት ጥያቄ መልስ
.
.
.
እኔ እስከማውቀው #Notcoin ወደኢትዮጵያ ብር መቀየር/ማምጣት የሚቻለው በቴሌግራም ዋሌት ወይም በባይናንስ P2P ብቻ ነው። ስለዚህ ወደሌሎች ዋሌቶች የወሰዳችሁና ወደብር መቀየር የፈለጋችሁ ከእነዚህ ዋሌቶች ወደአንዱ #Transfer ማድረግ ይጠበቅባችኋል ማለት ነው።
ሌላ አማራጭ የምታውቁ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልን🙏
3 403
#Blum ተጨማሪ 5 ሰዎችን ፈቅዷል::
ያልጀመራችሁ ኮሜንት ላይ በተቀመጡት #links በቀጥታ አለፍ አለፍ እያላችሁ ጀምሩ።
10 ጓደኞች የሞሉላችሁ ከዛ በላይ ስለማይፈቀድ የሌሎችን እድል ለማስፋት የራሳችሁን እንድታጠፉት እጠይቃለሁ።
3 403
"I heard about #NotCoin, and ignored it, probably you did too. #NotCoin took many people by storm, and now TapSwap is ongoing.
Many claim to have made hundreds of dollars from #NotCoin just by tapping their phone screens. Testimonies are all over social media . . . ".
#Sabit የተባለ የዲጂታል ፋይናንስ ተንታኝ "People Who Made Free Money from NotCoin Say TapSwap Could Be the Next Opportunity" በሚል ርዕስ #በMedium ማህበራዊ ሞዲያ ካጋራው የተቀነጨበ ነው::
በአጭሩ ወደአማርኛ ሲመለስ:-
"ስለ #NotCoin ሰማቼ ችላ አልኩት:: ምናልባት እናንተም እንደአኔ አድርጋችሁ ሊሆን ይችላል::
ብዙ ሰዎች ወደ #NotCoin ጎርፈዋል፤ አሁን ደግሞ #TapSwap በሂደት ላይ ይገኛል። ብዙዎች የስልካቸውን ስክሪን በመንካት ብቻ #ከNotCoin በመቶዎች የሚቆጠር ዶላር እንዳገኙ ይናገራሉ። ምስክርነቶችም በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ይገኛሉ።"
በመሆኑም ይህ ተንታኝ #ከNotCoin ነፃ ገንዘብ ያገኙ ሰዎች #TapSwap ቀጣዩ ዕድል ሊሆን እንደሚችል በመግለፅ ላይ እንደሚገኙ ይጠቁማል::
በእርግጥም ማን ያውቃል❓ ሊሆንም ሊበልጥም ይችላል::
ያልጀመራችሁ ችላ አትበሉ - ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5620020073
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
3 403
+1
#Tapswap
በእርግጥም የማይታመን ነው🤗
👉 #የTapswap_Community subscriber ያደረገ ህዝብ ብዛት 6.7 ሚሊዮን አልፏል:: (#ከNotcokn_Community በልጧል)
#Tap የሚያደርገው አጠቃላይ ህዝብ ብዛት 17 ሚሊዮን አልፏል
👉 በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ከ8.4 ሚሊዮን ሲበልጥ በዚህ ሰዓት ከ485K በላይ ህዝብ Online #Tap እያደረገ ይገኛል:: ይህም #Notcoin ላይ በመጨረሻዎቹ ቀናት ከነበረው የህዝብ ማእበል ይበልጣል::
ብዙዎች ህይወታችሁን በሚቀይር ደረጃ #Tap እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ::
.
.
.
ያልጀመራችሁ አትዘናጉ፤ ከታች ካሉት #Links በአንዱ ጀምሩ - ጀምራችሁ ያቋረጣችሉ ከምትቆጩ ቀጥሉበት🙏
👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1993535066
🎁
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412
🎁
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5908378208
🎁
👆+2.5k Shares as a first-time👆 gift
3 403
የዓለም ህዝብ ለምን ወደ #Tapswap መጉረፍ ጀመረ❓❤
.
.
.
የዓለም ህዝብም እንደኛው ዘግይቶ ይገባው ጀምሯል። በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከአራት ሚሊዮን በላይ ህዝብ #Tapswap ን ተቀላቅሏል። (ፈጽሞ ሊገመት የማይችል ጎርፍ ነው።)
በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ7.8 ሚሊዮን አልፏል። በቀጥታ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ430 ሺህ ተሻግሯል።
ለዚህም ከዋነኛ ምክንያቶች መካከል:-
🙏 #Solana በዓለም በጣም ታዋቂ ብሎክቼይን የሚያስተዳድር (በዲጂታል ፋይናንስ ዝርፍ የተሰማራ) ድርጅት (እምነት የሚጣልበት) በመሆኑ
🙏 በቴሌግራም ጌም ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል #በNotcoin በተግባር በመረጋገጡ (ለዚህም ማሳያ Notcoin list ከተደረገ በኋላ እጅግ በርካታ ህዝብ Tap ማድረግ መጀመሩ)
🙏 ቴሌግራም የዓለም ህዝብን በቀላል መንገድ ወደ ብሎቼይን/ክሪፕቶከረንሲ ለመሳብ የቀየሰው ስትራቴጂ የተሳካ መሆኑ ፕገኙበታል።
🙋🙋 ከዚህ በኋላም የተሻለ ጥቅምና እድል የሚያስገኙ በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች /የገንዘብ ማግኛ እድሎች/ ወደቴሌግራም መጉረፋቸው የሚቀጥል ሲሆን ለሁላችንም አስቸጋሪ የሚሆነው ከመካከላቸው #ጆከሩን መምረጥ ነው። ሁላችንም በተለያዩ መንገዶች ስለዘርፉ ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ ግድ ይለናል። በግሌ ቻናል ከፍቼ የምችለውን ጀምሬያለሁ።
ተቀላቀሉ፤ ለጋራ ጥቅም አስተዋውቁልኝም።
👉 https://t.me/amole_hub
👊👌 Tapswap ያልጀመራችሁ ካላችሁም ጊዜ አትስጡ - ጀምሩ - Click 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5908378208
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
3 403
#Blum የBinance ስራ አስፈጻሚ በነበረ ታዋቂ የዲጂታል ፋይናንስ ሰው የተቋቋመ ነው:: ምንም እንኳን የሚቀበለው ሰውና የሚሰበሰበው አነስተኛ ቢሆንም ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ2ሚሊዮን በላይ ሰው እየሰበሰበው ይገኛል::
ብዙ Coin መሰብሰብ አለመቻሉ ጠቀሜታው መሰብሰብ ለጀመሩት ነው:: የተሻለ ዋጋ ይኖረዋል::
የሚቀበሉት #Waitlist ላይ በEmail በመመዝገብ ስለሆነ ያልጀመራችሁ Comment ላይ ካሉት links እየመረጣችሁ ብትመዘገቡ መልካም ነው:: ከአምስት በላይ #Friend ስለማይፈቅዱ የሞላላችሁ linkካችሁን ከኮሜንት በማጥፋት የሌሎችን እድል ለማስፋት ሞክሩ:: እርስ በእርስ በመደጋገፍ የተሻለ ነገር ማግኘት ይቻላልና እንተጋገዝ🙋🙏
3 403
#ተቋርጧል😌
ወደ #Tapswap ያልተጠበቀ ህዝብ እየጎረፈ ይገኛል። ፈጽሞ ሊገምቱት የማይችሉት ህዝብ #Tap ማድረግ ጀምሯል። በዚህ ምክንያቱ ሰርቨራቸው የመጣውን ህዝብ ማስተናገድ ባለመቻሉ (በተፈጠረበት ጫና) ተቋርጧል።
ኢንጅነሮቻቸው ችግሩን ለመቅረፍ እየተረባረቡ ብፕመሆናቸው በትእግስት እንድትጠባበቁ ተጠይቃችኋል።
3 403
#Tapswap
ብዙዎች #Tap ማድረግ May 30 ላይ ይቆማል የሚል መረጃ እያጋሩ ነው:: ሆኖም ይቁም አይቁም ግልጽ መረጃ የለም:: #Solana May 5 ያጋራው መረጃ May 30 ወደ ገንዘብ መቀየር እንደሚጀመር እንጂ እንደሚቆም አይደለም::
በቀሩት ቀናት ተጨማሪ መረጃ እንደሚያጋሩ ይጠበቃል:: Tap እያደረግን በትእግስት እንጠብቅ፤ ብዙ የሰበሰቡ የተሻለ ያገኛሉ🙏🙏
.
.
.
ያልጀመራችሁ 👇👇👇ጀምሩ
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5835552716
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
3 403
Tapswap ላልጀመራችሁ
ዳግሞ እድላችሁን አታባክኑ ጀምሩ👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5835552716
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
3 403
Repost from Notcoin Community
Probably okay to be the second
if the first one is Bitcoin
coinmarketcap.com
💎
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
