uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

AlltechUp.com

AlltechUp.com

Відкрити в Telegram

alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Показати більше
6 621
Підписники
Немає даних24 години
+957 днів
+9530 днів
Архів дописів
#Notcoin, #Tapswap, #Blum
+1
#Notcoin, #Tapswap, #Blum

አፕል ios 18 አይፎን እና አይፓዶችን በአይን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር የሚያስችል መከታተያ አስተዋወቀ። በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ የተመሰረተው ይሄን የአይን እንቅስቃሴን በመጠቀም የራስን አይፎን እና አይፓድ ማዘዝና መቆጣጠር የሚያስችል ነው። አይኖችን ለመከታተልም የፊት ካሜራ ይጠቀማል። ይህም ምንም ዓይነት ተጨማሪ ሃርድዌር የማያስፈልገው ሲሆን በሁሉም የiOS እና iPadOS መተግበሪያዎች ውስጥ እንደሚሰራ ታውቋል::🙁😒

💎 Notcoin is live in Wallet and you all are so excited about it! With such tremendous activity, our servers are on fire🔥🔥🔥 Our team is actively working on fixing ✅ TON ecosystem is heating up!

😃😃😃

ለባለ #Notcoiኖች ጥብቅ መልእክት #የNotcoin ዋጋ የሚታወቀው ከተረጋጋ በኋላ በመሆኑ ዛሬ ወደየትኛውም #ክሪፕቶከረንሲ እንዳትቀይሩ ትመከራላችሁ::🙋
ለባለ #Notcoiኖች ጥብቅ መልእክት
#የNotcoin ዋጋ የሚታወቀው ከተረጋጋ በኋላ በመሆኑ ዛሬ ወደየትኛውም #ክሪፕቶከረንሲ እንዳትቀይሩ ትመከራላችሁ::🙋

ማስታወቂያ #Notcoin ወደBinance ልካችሁ ባላንስ ላይ ለማያሳያችሁ ወደነበረበት http://t.me/notcoin_bot "በሰዓታት ውስጥ ይመለስላችኋል" ተብላችኋል:: ከተመለሰ በኋላ በሌሎች አማራጮች #Claim ማድረግ ትችላላችሁ::

#Notcoin_Tap ካለማድረግ ምን እንማራለን❓😁 👉 #ቁጭት ቁጭት ቅንጣት ጥቅም የለውም:: ይልቅስ #Tapswap_Tap በማድረግ ራሳችንን እንካስ☺😁 አስፈንጥሩ ~ ጀምሩ👇 https://t.m
#Notcoin_Tap ካለማድረግ ምን እንማራለን❓😁 👉 #ቁጭት ቁጭት ቅንጣት ጥቅም የለውም:: ይልቅስ #Tapswap_Tap በማድረግ ራሳችንን እንካስ☺😁 አስፈንጥሩ ~ ጀምሩ👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_537114094 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

💎 Notcoin አሁን ያለበት ዋጋ $0.011428

💎 Notcoin መነሻ ዋጋ $0.000779 ከፍተኛ ዋጋ $0.037000 አሁን ያለበት ዋጋ $0.009450

💎 Notcoin - ትክክለኛ የተረጋጋ ዋጋው የሚታወቀው ከሰዓታት በኋላ ነው🙏

photo content

💎 Notcoin ተጀመረ❗🙏😁

💎 Notcoin_listing 🕟 30 ሰከንድ🙏😁

💎 Notcoin_listing 🕟 1 ደቂቃ🙏😁

💎 Notcoin_listing 🕟 2 ደቂቃ🙏😁

4 ደቂቃ
4 ደቂቃ

ጥብቅ/ጠቃሚ መልእክት ~~~~ ከሰዓታት በኋላ 💎 Notcoin ወደ ቴሌግራምና ወደሌሎች ዋሌቶች መውሰድ ሲጀመር አትቸኩሉ:: የኔትወርክ መጨናነቅ ስለሚፈጠር ተረጋግታችሁ ብትወስዱት ይመረጣል::👏🤡

ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #የNotcoin ወዲጂታል ግብይት መግባት 20 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል። ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኗል🙏

💎 Notcoin_listing 🕟በኢትዮጵያ አቆጣጠር 9:00 (5 ሰዓታት ብቻ ቀረው)❗🙏🫵🤙
💎 Notcoin_listing 🕟በኢትዮጵያ አቆጣጠር 9:00 (5 ሰዓታት ብቻ ቀረው)❗🙏🫵🤙

https://t.me/amole_hub/30 ወገን ይቅርታ:: #Pm እና #Am በግልጽ ስላልጻፉት የተፈጠረ ስህተት ነው:: ሌሊት 9:00 የBinance launchpool ማጠናቀቂያ ነበር:: ዛሬ በፈረንጅ 12pm utc በእኛ ቀን 9:00 ሳይሆን አይቀርም። እስቲ ውጭ ያላችሁ እዚህ ላይ ባሉት የሰዓት አቆጣጠሮች በግልጽ አስቀምጡልን🙏🙋