AlltechUp.com
前往频道在 Telegram
alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
显示更多6 621
订阅者
无数据24 小时
+957 天
+9530 天
帖子存档
6 621
አፕል ios 18 አይፎን እና አይፓዶችን በአይን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር የሚያስችል መከታተያ አስተዋወቀ።
በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ የተመሰረተው ይሄን የአይን እንቅስቃሴን በመጠቀም የራስን አይፎን እና አይፓድ ማዘዝና መቆጣጠር የሚያስችል ነው። አይኖችን ለመከታተልም የፊት ካሜራ ይጠቀማል።
ይህም ምንም ዓይነት ተጨማሪ ሃርድዌር የማያስፈልገው ሲሆን በሁሉም የiOS እና iPadOS መተግበሪያዎች ውስጥ እንደሚሰራ ታውቋል::🙁😒
6 621
Repost from Walt News (ex. Wallet)
💎 Notcoin is live in Wallet and you all are so excited about it! With such tremendous activity, our servers are on fire🔥🔥🔥
Our team is actively working on fixing ✅
TON ecosystem is heating up!
6 621
ለባለ #Notcoiኖች ጥብቅ መልእክት#የNotcoin ዋጋ የሚታወቀው ከተረጋጋ በኋላ በመሆኑ ዛሬ ወደየትኛውም #ክሪፕቶከረንሲ እንዳትቀይሩ ትመከራላችሁ::🙋
6 621
ማስታወቂያ
#Notcoin ወደBinance ልካችሁ ባላንስ ላይ ለማያሳያችሁ ወደነበረበት http://t.me/notcoin_bot "በሰዓታት ውስጥ ይመለስላችኋል" ተብላችኋል:: ከተመለሰ በኋላ በሌሎች አማራጮች #Claim ማድረግ ትችላላችሁ::
6 621
#Notcoin_Tap ካለማድረግ ምን እንማራለን❓😁 👉 #ቁጭት
ቁጭት ቅንጣት ጥቅም የለውም:: ይልቅስ #Tapswap_Tap በማድረግ ራሳችንን እንካስ☺😁 አስፈንጥሩ ~ ጀምሩ👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_537114094
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
6 621
ጥብቅ/ጠቃሚ መልእክት
~~~~
ከሰዓታት በኋላ 💎 Notcoin ወደ ቴሌግራምና ወደሌሎች ዋሌቶች መውሰድ ሲጀመር አትቸኩሉ:: የኔትወርክ መጨናነቅ ስለሚፈጠር ተረጋግታችሁ ብትወስዱት ይመረጣል::👏🤡
6 621
ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #የNotcoin ወዲጂታል ግብይት መግባት 20 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል።
ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኗል🙏
6 621
https://t.me/amole_hub/30
ወገን ይቅርታ:: #Pm እና #Am በግልጽ ስላልጻፉት የተፈጠረ ስህተት ነው:: ሌሊት 9:00 የBinance launchpool ማጠናቀቂያ ነበር:: ዛሬ በፈረንጅ 12pm utc በእኛ ቀን 9:00 ሳይሆን አይቀርም። እስቲ ውጭ ያላችሁ እዚህ ላይ ባሉት የሰዓት አቆጣጠሮች በግልጽ አስቀምጡልን🙏🙋
