uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Відкрити в Telegram

Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Канал 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 31 740 підписників, посідаючи 4 205 місце в категорії Технології та додатки та 1 154 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 31 740 підписників.

За останніми даними від 07 листопада, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -294, а за останні 24 години на -26, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.13%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.19% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 40 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 60 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 8.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 листопада, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

31 740
Підписники
-2624 години
-2497 днів
-29430 днів
Архів дописів
Repost from N/a
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk

ባሉበት ሆነው‼️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበ
ባሉበት ሆነው‼️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል። በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት  የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት  የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ:: 1.  ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣ 2.  የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 3.  ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 4.  “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤ 5.  የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 6.  በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 7.   “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣ 8.  “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል። Via:- CBE @seledadotio @seledadotio

አዲሱ ረቂቅ ህግ በዓመት ከ2 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በላይ ገቢ የሚያገኝ ዩቱበር ና ቲክቶክሮ ለመንግስት 15% ግብር ይከፍላል:: @ETHIONEWS433 @ETHIONEWS433

የክብር ስጦታ ለአንጋፋው የጥበብ ሰው ጋሽ ሰለሞን! ላለፉት በርካታ ዓመታት በጥበብ ስራዎቻቸው ሲያዝናኑን እና ሲያስተምሩን የቆዩት አንጋፋው አርቲስት ጋሽ ሰለሞን የቤት መኪና ስጦታ ተረከቡ። ወጣቱ
የክብር ስጦታ ለአንጋፋው የጥበብ ሰው ጋሽ ሰለሞን! ላለፉት በርካታ ዓመታት በጥበብ ስራዎቻቸው ሲያዝናኑን እና ሲያስተምሩን የቆዩት አንጋፋው አርቲስት ጋሽ ሰለሞን የቤት መኪና ስጦታ ተረከቡ። ወጣቱ ቲክቶከር አዶናይ ጋሽ ሰለሞን ያሉባቸውን የትራንስፖርት ችግሮች በመመልከት በማህበራዊ ሚዲያ የጀመረው የ"መኪና ቻሌንጅ" (Car Challenge) ስኬታማ በሆነ መልኩ ተጠናቋል። ለዚህ ጥሪ ፈጣን ምላሽ የሰጠው ብሩክ ሪል ስቴት ቃል በገባው መሰረት ዛሬ የመኪናውን ቁልፍ ለአንጋፋው አርቲስት አስረክቧል። በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ፦ * ብሩክ ሪል ስቴት ለጥበብ ሰዎች ያለውን ክብር በተግባር አሳይቷል። * ወጣቱ አዶናይ ለታላላቆች ያለውን አክብሮትና ተቆርቋሪነት በማሳየቱ ምስጋና ተችቶታል። * ጋሽ ሰለሞንም በዚህ ድንገተኛ እና ደስ የሚል ስጦታ እጅግ መደሰታቸውን ገልጸዋል። "ጥበብ ሲከበር ትውልድ ይከበራል!" ለብሩክ ሪል ስቴት እና ለወጣቱ አዶናይ ምስጋና ይገባቸዋል። ለጋሽ ሰለሞን ደግሞ እንኳን ደስ አለዎት እንላለን!(ጉርሻ)

Repost from Crypto Highlights
🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Free waver @jowaver
🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Free waver @jowaver

Repost from Crypto signals
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk add yours @jowaver
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk add yours @jowaver

☄️ ለሽያጭ የቀረቡ ቻናሎች ☄️
3k 📝 700 birr 1.3k 📝 400 birr 1.1k 📝 350 birr Only real buyers DM @Infinity_0A ✔️

የዋጋ ጭማሪ‼️ በኢትዮ ቴሌኮም ያለተገደቡ ጥቅሎች ላይ ዋጋ ጭማሪ ሊደረግ ነው‼️
የዋጋ ጭማሪ‼️ በኢትዮ ቴሌኮም ያለተገደቡ ጥቅሎች ላይ ዋጋ ጭማሪ ሊደረግ ነው‼️

Kutaa 8ffaan Gadhiifamera Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE Kutaa 8ffaan Amma gadhiifame.
Kutaa 8ffaan Gadhiifamera Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE Kutaa 8ffaan Amma gadhiifame.

Badhaasa kaardii 400 irratti hirmaadha!! 🏃‍♂🏃‍♂ Nama 20 dursee chaanala armaan gadii bakka GET jedhuu tuqee Add kan godhe q
Badhaasa kaardii 400 irratti hirmaadha!! 🏃‍♂🏃‍♂ Nama 20 dursee chaanala armaan gadii bakka GET jedhuu tuqee Add kan godhe qofaaf!! 👇👇 10k+ = @Singaphor

Ayyana dhufaa jiruu sababeefachuudhan bankin Awaash badhasaa qarshii 100000 namoota 50 qopheessee jira. Isinis irratti hirmaachuudha'f bakka GIFT jedhu tuquun add kan jedhuu tuqaa dorgomaa. Carraa gaari

Repost from N/a
ሽልማት 📌
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💵 የካርድ ሽልማት አለ ‼️ ካርዱ ሊለቀቅ 8️⃣ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ⬇️

Repost from N/a
💝 ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን በመንካት የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይቀላቀሉን‼️⬇️ 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 ❦ 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡
💝 ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን በመንካት የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይቀላቀሉን‼️⬇️ 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 ❦ 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 ❦ 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 ❦
📌 𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 📌

Repost from N/a
❤️‍🔥ፎቶዋቹ እንዲ ባማረ መልኩ ያለ ምንም ልፋት #Edit እንዲደረግ ከፈለጋቹ ከናንተ ሚጠበቀው #JOIN ብላቹ መቀላቀል ብቻ ነው 👑💛
❤️‍🔥ፎቶዋቹ እንዲ ባማረ መልኩ ያለ ምንም ልፋት #Edit እንዲደረግ ከፈለጋቹ ከናንተ ሚጠበቀው #JOIN ብላቹ መቀላቀል ብቻ ነው 👑💛

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Repost from N/a
‼️‼️‼️DSTV ቤት መሆድ ቀረረረረረ‼️‼️‼️ ⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥 😏 ጨዋታዎችን ለማየት 😮
‼️‼️‼️DSTV ቤት መሆድ ቀረረረረረ‼️‼️‼️ ⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
😏 ጨዋታዎችን ለማየት 😮

Repost from N/a
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔜 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ❓ 👀 ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔜 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ❓ 👀 ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️ 📍ለመመለስ