cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

UNITY REGISTRAR OFFICIAL

This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 0008904786086 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: [email protected] Website: https://uu.edu.et/

Більше
Ефіопія2 427Мова не вказанаОсвіта17 454
Рекламні дописи
8 744
Підписники
+5124 години
+1747 днів
+32130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመጀመሪያ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቀጣይ አመት የምትማሩበትን ዲፓርትመንት ይህንን ፎርም በመጫን እስከ አርብ ግንቦት 30፣ 2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ ፍላጎታችሁን እንድትሞሉ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ የዲፓርትመንት ቅያሪ የሚደረገው በአካውንታችሁ ሲሆን፣ የምትቀይሩት ስናሳውቃችሁ ብቻ ይሆናል፡፡ Form link: Click {Here} @UnityRegistrar
Показати все...
👍 7
ለሬሚዲያል ተማሪዎች ከዚህ በላይ ባለው ፋይል ስማችሁ የተዘረዘረ የሬሚዲያል ተማሪዎች "Username" ስለመጣላችሁ፣ 1. ነገ ሀሙስ (ሙሉ ቀን) = ከ "A" እስከ "K" 2. አርብ ጧት (ሙሉ ቀን) = ከ "L" እስከ "Z" ሪጅስትራር ቢሮ በመቅረብ፣ የዩኒቨርስቲውን መታወቂያ እና ለፈተና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ፣ መለያ ቁጥራችሁን እንድትወስዱ እናሳውቃለን። 👉 በቀናችሁ ብቻ እንድትመጡ። @UnityRegistrar
Показати все...
Remedial User name for post.pdf6.00 KB
👍 7 1👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Tentative Schedule for Remedial Exam (Sene 2016) @UnityRegistrar
Показати все...
👍 16 1🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመጀመሪያ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቀጣይ አመት የምትማሩበትን ዲፓርትመንት ይህንን ፎርም በመጫን እስከ አርብ ግንቦት 30፣ 2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ ፍላጎታችሁን እንድትሞሉ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ የዲፓርትመንት ቅያሪ የሚደረገው በአካውንታችሁ ሲሆን፣ የምትቀይሩት ስናሳውቃችሁ ብቻ ይሆናል፡፡ Form link: Click {Here} @UnityRegistrar
Показати все...
👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለሬሚዲያል ተማሪዎች ክፍያ ለምትፈተኑበት ተቋም የሚተላለፍ ብር 200 (ሁለት መቶ) እስከ ረዕቡ ድረስ በዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ዳሸን ባንክ አካውንት 0008904786086 በመክፈል እና ካሸሮች ጋር በማወራረድ ሰማያዊ ደረሰኙን 04 ቁጥር እንድትሰጡ እናሳውቃለን። 👉 ከገርጂ ውጭ ያላችሁ የሬሚዲያል ተማሪዎች ክፍያ የምትፈፅሙት በካምፓሳችሁ ነው። 👉 ከረዕቡ ቦሀላ ለሚመጣ ተማሪ ሀላፊነት አንወስድም። @UnityRegistrar
Показати все...
👍 27 5
Remedial Lab tutorial class Schedule.pdf2.47 KB
👍 4
2016 Second Semester Clash exam Schedule.pdf0.69 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
‼️‼️‼️ለሬሚዲያል ተማሪዎች‼️‼️‼️ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ የሬሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ቢሮ ያላመለከታችሁ በመሆኑ፣ ፈታናው ላይ ስም ዝርዝራችሁ ያልተካተተ መሆኑን እናሳውቃለን። Eldawit Awel Mohammed Fatima Addis Mahlet Getachew Worku Menkem Haile Yonas Alemayehu Yonas Engdaye Mekonnen @UnityRegistrar
Показати все...
👍 12 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሬሜዲያል ጊዜያዊ መፈተኛ ቦታ የአዲስ አባባ ተማሪዎች: AASTU የአዳማ ተማሪዎች: ASTU የደሴ ተማሪዎች: Wollo University 👉 ፈተናው ከሰኔ 03-07 ይሰጣል። JOIN US: @UnityRegistrar
Показати все...
👍 23 4