📘BATCH OF STUDENT
Відкрити в Telegram
📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil
Показати більше1 771
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-2430 день
Архів дописів
1 771
Repost from Dire Dawa University
ለስራ ሲባል የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
******
የኢትዮጵያ ኤለሌክትሪክ ኃይል ምስራቅ ሪጅን 1 ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ቅዳሜ ሰኔ 01 ቀን 2016 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 እስከ ቀኑ 6:00 ድረስ በድሬዳዋ ቁጥር ሶስት ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ የሚቆይ መሆኑን አሳውቋል፡፡
@diredawauniverstyfreshddu
ስለሆነም ክቡራን ደንበኞቻችን ከላይ በተጠቀሰው ቀን የኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
#የድሬዳዋአስተዳደርኤሌክትሪክአገልግሎት
@diredawauniverstyfreshddu
