uk
Feedback
📘BATCH OF STUDENT

📘BATCH OF STUDENT

Відкрити в Telegram

📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil

Показати більше
1 771
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-2430 день
Архів дописів
computer science 2nd year first semester module

ማሳሰብያ ለሁሉም የቅድመ መህንድስና ተማሪዎች ነገ ሀሙስ 16/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሰብሰብያ ቀዩ አዳራሽ ተገኝታቹ ለስብሰባ እንድትገኙ። በመረጣቹሁት ዲፖርትመንት ዙርያ እና አጠቃላይ ጉዳዬች ዙርያ በበላይ አመራሮች ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ በሰአታቹ እንድትገኙ እናሳስባለን። ቦታ: ቀዩ ኣዳራሽ ሰዓት: 3:00 ሀሙስ: 16/01/2017 ዓ.ም NOTICE To: All Pre-Engineering Students You are requested to attend an orientation session tomorrow, Thursday, January 16, 2017 E.C, @3:00 AM LT in the Red Hall, Dredawa University. The university will provide you an important information regarding your chosen Department and other General issues. Location: Red Hall Time: 3:00 AM Date: Thursday, 16/01/2017 E.C Join https://t.me/ddupreeng

የፈለጋቹትን የገባቹ እንኳን ደስ አላቹ ...ያልገባቹ ደግሞ ህይወት የምፈልገዉን ነገር ለምን አልሰጠችም... ልጅ ወተት ስለፈለግ ያዲጋል ማለት አይደለም ጠንካራ ምግብ ስመገቡ ነው. ለዛ ጠንካራ እንዲትሆኑ እንደሆነ እወቁ.....ሰነፍ ስለ ሆናቹ አይደለም

English idioms and their meaning in Amharic IDIOMS                         MEANING hit the sack .............go to sleep(መተኛት) on cloud nine.............very happy(መደሰት left out in the cold.............ignored(ችላ መባል) under the weather..............feeling ill(መታመም) cold feet ..............nervous(መርበድበድ) snowed under.............to be busy(busy መሆን) break a leg.............good luck(መልካም እድል) pretty penny ..............expensive (ውድ) piece of cake.............an easy task(ቀላል ስራ) spill the beans.............reveal a secret(ሚስጢር ማውጣት) miss the boat .............it's too late(ማርፈድ) once in a blue moon.........rarely (ብርቅ) take a rain check..........postpone a plan(ቀጠሮን ማራዘም)

Social Science.xlsx0.98 KB

Natural Science.xlsx0.15 KB

Announcement To Dire Dawa University Students. ።።።።።።።።።።።።።።።።።። Dear Students follow the following steps to get your Dorm I
+1
Announcement To Dire Dawa University Students. ።።።።።።።።።።።።።።።።።። Dear Students follow the following steps to get your Dorm Information. Step 1: open Dire Dawa University Website :👉 https://www.ddu.edu.et/ Step 2: Scroll down and click on the Dormitory Placement Step 3: Type your ID and Search Step 4: Get your Dormitory Information.

photo content

ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከ
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከረም 8 እስከ 10/2017 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ሁሉም ተመዝጋቢዎች ምዝገባ ለማካሄድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንዲከተሉ እናሳስባለን። •  https://www.office.com/ ሊንክን በመጠቀም የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ኢ-ሜላችሁን ከትምህርት ክፍል በመዉሰድ activate ማድረግ •  https://courses.ddu.edu.et/ ሊንክ በመጠቀም ወደ e-SHE dashboard ላይ በመመዝገብ የ Student success suit አጫጭር ኮርሶችን በመውሰድ ማጠናቀቃችሁን የሚገልጽ ማረጋገጫ መያዝ •  ማረጋገጫዉን በማሳየት ከትምህርት ክፍል የመመዝገብያ slip መዉሰድ •  ዩኒቨርሲቲዉ የሰጣችሁን ID Card ለ Café አገልግሎት active ማስደረግ •  የኮርሰ ምዝገባ ማካሄድ ማሳሰብያ •  ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናገድ መሆኑን በጥብቅ እናሳዉቃለን

#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። @ADVA
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

ነገ ከሰዓት የፈተናው ውጤት በትምህርት ሚኒስቴር ይገለጻል።

Repost from Ethio Matric
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል። የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል። የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል። @ethiomatric

Message to DDU students.pdf2.22 KB

What has got into you
Anonymous voting

It is good to tidy up neighborhood.
Anonymous voting

🅃🄸🄳🅈 Tidy : to arrange neatly and in order (ንፁህ ማረግ እና ማስተካከል) 𝓮𝓰 I must tidy up this room. (ይሄን ክፍል ማፅዳት አለብኝ።) Can you tidy away your clothes?(ልብስህን ልታስተካክለው ትችላለህ?) a tidy room (ንፁህ / የተስተካከለ ክፍል) Synonyms neat ,clean Antonyms disorganized, untidy, unclean

What mean tidy
Anonymous voting