📘BATCH OF STUDENT
前往频道在 Telegram
📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil
显示更多1 771
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-2430 天
帖子存档
1 771
ማሳሰብያ
ለሁሉም የቅድመ መህንድስና ተማሪዎች
ነገ ሀሙስ 16/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሰብሰብያ ቀዩ አዳራሽ ተገኝታቹ ለስብሰባ እንድትገኙ።
በመረጣቹሁት ዲፖርትመንት ዙርያ እና አጠቃላይ ጉዳዬች ዙርያ በበላይ አመራሮች ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ በሰአታቹ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ቦታ: ቀዩ ኣዳራሽ
ሰዓት: 3:00
ሀሙስ: 16/01/2017 ዓ.ም
NOTICE
To: All Pre-Engineering Students
You are requested to attend an orientation session tomorrow, Thursday, January 16, 2017 E.C, @3:00 AM LT in the Red Hall, Dredawa University.
The university will provide you an important information regarding your chosen Department and other General issues.
Location: Red Hall
Time: 3:00 AM
Date: Thursday, 16/01/2017 E.C
Join https://t.me/ddupreeng
1 771
የፈለጋቹትን የገባቹ እንኳን ደስ አላቹ ...ያልገባቹ ደግሞ
ህይወት የምፈልገዉን ነገር ለምን አልሰጠችም... ልጅ ወተት ስለፈለግ ያዲጋል ማለት አይደለም ጠንካራ ምግብ ስመገቡ ነው.
ለዛ ጠንካራ እንዲትሆኑ እንደሆነ እወቁ.....ሰነፍ ስለ ሆናቹ አይደለም
1 771
English idioms and their meaning in Amharic
IDIOMS MEANING
hit the sack .............go to sleep(መተኛት)
on cloud nine.............very happy(መደሰት
left out in the cold.............ignored(ችላ መባል)
under the weather..............feeling ill(መታመም)
cold feet ..............nervous(መርበድበድ)
snowed under.............to be busy(busy መሆን)
break a leg.............good luck(መልካም እድል)
pretty penny ..............expensive (ውድ)
piece of cake.............an easy task(ቀላል ስራ)
spill the beans.............reveal a secret(ሚስጢር ማውጣት)
miss the boat .............it's too late(ማርፈድ)
once in a blue moon.........rarely (ብርቅ)
take a rain check..........postpone a plan(ቀጠሮን ማራዘም)
1 771
Repost from Dire-Dawa University
+1
Announcement To Dire Dawa University Students.
።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Dear Students follow the following steps to get your Dorm Information.
Step 1: open Dire Dawa University Website :👉 https://www.ddu.edu.et/
Step 2: Scroll down and click on the Dormitory Placement
Step 3: Type your ID and Search
Step 4: Get your Dormitory Information.
1 771
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከረም 8 እስከ 10/2017 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ሁሉም ተመዝጋቢዎች ምዝገባ ለማካሄድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንዲከተሉ እናሳስባለን።
• https://www.office.com/ ሊንክን በመጠቀም የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ኢ-ሜላችሁን ከትምህርት ክፍል በመዉሰድ activate ማድረግ
• https://courses.ddu.edu.et/ ሊንክ በመጠቀም ወደ e-SHE dashboard ላይ በመመዝገብ የ Student success suit አጫጭር ኮርሶችን በመውሰድ ማጠናቀቃችሁን የሚገልጽ ማረጋገጫ መያዝ
• ማረጋገጫዉን በማሳየት ከትምህርት ክፍል የመመዝገብያ slip መዉሰድ
• ዩኒቨርሲቲዉ የሰጣችሁን ID Card ለ Café አገልግሎት active ማስደረግ
• የኮርሰ ምዝገባ ማካሄድ
ማሳሰብያ
• ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናገድ መሆኑን በጥብቅ እናሳዉቃለን
1 771
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
1 771
Repost from Ethio Matric
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
@ethiomatric
1 771
🅃🄸🄳🅈
Tidy : to arrange neatly and in order
(ንፁህ ማረግ እና ማስተካከል)
𝓮𝓰 I must tidy up this room.
(ይሄን ክፍል ማፅዳት አለብኝ።)
Can you tidy away your clothes?(ልብስህን ልታስተካክለው ትችላለህ?)
a tidy room (ንፁህ / የተስተካከለ ክፍል)
Synonyms
neat ,clean
Antonyms
disorganized, untidy, unclean
