uk
Feedback
Myfellow

Myfellow

Відкрити в Telegram

1. ዘወትር ዕሁድ ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በተስፋ ቲቪ እና በተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ዩቱብ ቻናል። 2. ዩቨርስቲ ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ ከፈለጉ ከmyfellow.et ያግኙ ስለ ፌሎሺፖቻችሁ እንቅስቃሴ የተለያዩ መረጃዎችን ለመላክ ይህንን ይጠቀሙ👇👇👇@Contact_Myfellow

Показати більше
1 281
Підписники
+124 години
+387 днів
+3530 день
Архів дописів
This week Episode👌🔥 በዚህ ሳምንት በMy Fellow "ኑ! እናስብ" በሚለው ሁለተኛ መፅሐፉ ያልጠሩ አስተሳሰቦችና ዐዎጆች ምክንያቶቻቸውና መፍትሔዎቻቸውን ብትንትን ግልጥልጥ አድርጎ የከተበው ቤተኛው እንግዳችን የሺጥላ ይገዙ ዕሁድ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በMy Fellow ይከሰታል። ስለመፅሐፉም ትንሽ ይለናል በእርግጠኝነት ታተርፉበታላቸውና ዕሁድ ምሽት 1:00 ሰዓት እንገናኝ ተመልከቱት ለምትወዷቸውም አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የTesfa_BN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ። 🙌 JOIN MY FELLOW

"Exam ላይ መጨነቅ አቁሙ" MY FELLOW ተመልከቱት ለምትወዷቸውም ለዘንድሮ ተፈታኞች አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TB
"Exam ላይ መጨነቅ አቁሙ" MY FELLOW ተመልከቱት ለምትወዷቸውም ለዘንድሮ  ተፈታኞች አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TBN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ። 🙌 JOIN MY FELLOW

ወንጌልን በመዝሙር ከገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ከኪንግደም ሳወንድ ጋር በተስፋ ብርድካስቲንግ ኔትወርክ ዩትዩብ ቻናል በቀጥታ መስመር ላይ ነን አብራችሁን አምልኩ🙏 https://www.youtube.com/live/bh9Gsgp598U?si=Uv9Q8SlrFfbj2OTU

ነገ ምሽት በMy_Fellow የፈተና ሰሞን ጭንቀት ትጋታችሁን ሁሉ ከንቱ እንዲያደርግ አትፍቀዱ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና (Entrance exam)፣ የከፍተኛ ተቋማት የመመረቂያ ፈተና (Exit exam)፣ እንዲሁም የተማሪዎች ሁሉ የፈተና ወቅት እንደተቃረበ ይታወቃል።  በዛሬው የMY FELLOW ዝግጅታችን፣ አማካሪና አሠልጣኝ ከሆነውና በተለይም ተማሪዎች ላይ በትኩረት ከሚሰራው እንዲሁም የAgape Spark መስራች ከሆነው ወጣት ኤልሻ አየለ ጋር ፣ የፈተና ወቅት ጭንቀትን አስመልክቶ ቆይታ አድርገናል። #  ጤናማ የሆነውና ያለሆነው ጭንቀት #  የጭንቀት እውነተኛ ምክኒያት #  የሚታዩና የተደበቁ ምልክተች #  ጤናማና ክረስቲያናዊ ምላሾች... በእነዚህና መሰል ጉዳዮች ላይ ተጫውተናል። ተመልከቱት ለምትወዷቸውም አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TBN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ።

የተወደዳችሁ የMy fellow ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? የጅግጅጋ ፌሎሺፕን በሰብሳቢነት ያገለገለና የMy Fellowም እንግዳችን በመሆን ቤተኛ የሆነው ወንድማችን ዘማሪ ዮሴፍ አስቻለው (ዕገሌ)
የተወደዳችሁ የMy fellow ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? የጅግጅጋ ፌሎሺፕን በሰብሳቢነት ያገለገለና የMy Fellowም እንግዳችን በመሆን ቤተኛ የሆነው ወንድማችን ዘማሪ ዮሴፍ አስቻለው (ዕገሌ) ጣፍጥልኝ በሚል የሰየመውን ቁጥር #1 የዝማሬ ሰንዱቅ ይዞልን የመጣ ሲሆን ከአልበሙም ሽያጭ የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ   ለሆሳዕና ሙሉ ወንጌል ማምለክያ አዳራሽ ስራ ለቤተክርስትያን ሰጥቶታል። እኛም በዚህ ሊንክ በመግባት ጣፍጥልኝ የተሰኘውን አልበም በመግዛትና ለሌሎችም ሼር በማድረግ በዝማሬዎቹ እየተባረክን ሸክሙንም በመጋራት አገልግሎቱንም አብረነው እናገለግል። https://t.me/TaftlignAlbumBot የተሰጠ!

ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት ተፈራረሙ! 🤝🎵📺✨ ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም አዲስ አ
+3
ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት ተፈራረሙ! 🤝🎵📺✨ ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም አዲስ አበባ_ ዛሬ ለኢትዮጵያ ወንጌላውያን መዝሙር ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበት ታሪካዊ ቀን ሆኖ ውሏል! ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) በመካከላቸው በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርመዋል። ይህ ትብብር የስርጭት ሚዲያን ሰፊ ተደራሽነት ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎች፣ ሙዚቀኞችና የዘማሪ መሪዎች መንፈሳዊና ጥበባዊ ክህሎት ጋር የሚያስተሳስር ነው። TBN እና EvaSMA በጋራ በመሆን የወንጌል መዝሙር ዝግጅትን ጥራት ለማሳደግ፣ ክርስቲያን ዘማሪዎችን ለመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተመልካቾችን የሚያንፁ መንፈሳዊ የአምልኮና የውዳሴ ፕሮግራሞችን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ አልመው እንደሚሰሩም ተገልጿል። በዛሬው የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ የሚዲያ እና ዲጂታል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳምሶን ኡስማኤል እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት መጋቢ ሄኖክ አባይ የተሰማቸውን ታላቅ ደስታ የገለጹ ሲሆን፥ ይህ ጥምረት በከፍተኛ ጥራት በተዘጋጁ ሙዚቃዎችና በሚዲያ አማካኝነት ወንጌልን ለብዙዎች ለማድረስ ትልቅ አቅም እንደሚሆን አጽንኦት ሰጥተው የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርመዋል። #TBN #EvaSMA #የወንጌልመዝሙር #የኢትዮጵያአምልኮ #የስምምነትውል #ክርስቲያንዘማሪዎች #ኢትዮጵያሚዲያ #አምልኮናሚዲያ

ገናናው የኛ እየሱስ | የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የአምልኮ ቡድን.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/coTsNnOxD1k?si=7b3z8d
ገናናው የኛ እየሱስ | የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የአምልኮ ቡድን.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/coTsNnOxD1k?si=7b3z8db_hexvB3uz Follow tesfa on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

ሀይለኛ | የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የአምልኮ ቡድን.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sJkExYuYspE?si=R-Y7qA2apejyJr
ሀይለኛ | የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የአምልኮ ቡድን.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sJkExYuYspE?si=R-Y7qA2apejyJr6M Follow tesfa on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

መዝሙሮቼ አናውቅህም አይሉኝም | ከዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ጋር.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sZlsB7Jhn7w?si=mFMeULZ6SUNPm
መዝሙሮቼ አናውቅህም አይሉኝም | ከዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ጋር.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sZlsB7Jhn7w?si=mFMeULZ6SUNPmF7u Follow tesfa on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

መዝሙሮቼ አናውቅህም አይሉኝም | ከዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ጋር.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sZlsB7Jhn7w?si=mFMeULZ6SUNPm
መዝሙሮቼ አናውቅህም አይሉኝም | ከዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ጋር.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sZlsB7Jhn7w?si=mFMeULZ6SUNPmF7u Follow tesfa on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

ለዚህ ያበቃኝ ፌሎሺፕ ነው | My Fellow.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/KNKypf2WqSA?si=OuqRYKtKmBxvAiLQ Follow
ለዚህ ያበቃኝ ፌሎሺፕ ነው | My Fellow.....ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/KNKypf2WqSA?si=OuqRYKtKmBxvAiLQ Follow tesfa on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

የትንሳኤ በዓል ቀን ይጠብቁን! “ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?”(1ቆሮ 15:55)። የዓለም መድኃኒት ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳበትን ታላቁን የትንሳኤ በዓል አስመልክቶ ልዩ የበዓል ዝግጅቶችን በተስፋ ፕሮድካስቲንግ ኔትወርክ አዘጋጅተንላችኋል። #Holiday #Easter #Jesus Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

የምስራች፡ ወጣቶች በዲጂታል ወንጌል ስርጭት ዘርፍ ሰለጠኑ! 🚀📱 ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ በ ጋራ ኢኖቬሽን ሀብ (Gara Innovation Hub) ላለፉት አራት ሳምንታት ሲያካሂድ የቆየው
+7
የምስራች፡ ወጣቶች በዲጂታል ወንጌል ስርጭት ዘርፍ ሰለጠኑ! 🚀📱 ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያጋራ ኢኖቬሽን ሀብ (Gara Innovation Hub) ላለፉት አራት ሳምንታት ሲያካሂድ የቆየው የጋራ ሚሽናል ቡት ካምፕ (Gara Missional Bootcamp) በደመቀ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በስልጠናው ወቅት ከተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት የተውጣጡ ከ70 በላይ ወጣቶች በስድስት ቁልፍ የዲጂታል ዘርፎች ክህሎታቸውን ሲያሳድጉ ቆይተዋል፦ * በቪዲዮ ኤዲቲንግ * በፎቶግራፊ * በሞባይል አፕሊኬሽንና ዌብ ዴቨሎፕመንት * በግራፊክስ ዲዛይን * በሙዚቃ ቅንብር ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተከናወነው የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ሰልጣኞቹ የምስክር ወረቀታቸውን ተቀብለዋል። በዕለቱም የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች፣ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የወጣቶች ኮሚሽን ተወካዮች እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኙ ክርስቲያኖች በኦንላይን ተገኝተው የደስታው ተካፋይ ሆነዋል። እነዚህ ሰልጣኞች በቤተክርስቲያናቸውና ባሉበት ስፍራ ሁሉ የዲጂታሉን ዓለም በመጠቀም ወንጌልን ለማሰራጨትና ቤተክርስቲያን የተሰጣትን ታላቁን ተልዕኮ እንድትፈጽም ለማገዝ ሙሉ ዝግጁነታቸውን አሳይተዋል። እንኳን ደስ አላችሁ! ✨ #GreatCommission #GaraInnovationHub #DigitalMission #YouthEmpowerment #Ethiopia #GaraMissionalBootcamp

photo content

Managing Stress || My Fellow.....ሙሉ ቪዲዮን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/xDqOjyiF2bE Follow TESFA on Faceboo
Managing Stress || My Fellow.....ሙሉ ቪዲዮን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/xDqOjyiF2bE Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram Follow MY FELLOW ON MY FELLOW

Dear student leaders You are invited to the Africa SLM Online Multiplying Disciples Gathering. This gathering is bringing tog
Dear student leaders You are invited to the Africa SLM Online Multiplying Disciples Gathering. This gathering is bringing together all Multiplying disciples from across Africa. If you are leading, teaching, mentoring, or disciplining, you can join. Do you have 2 engage disciples in your schools? #You_can_register_to_be_a_part. Link 👇👇👇👇 https://bit.ly/africamdgathering Join us on March 13 for the Africa SLM MD Gathering on Zoom See you there… @slmethiopia

ሸክሜን ለማካፈል ሞክርያለሁ || MY FELLOW.....ሙሉ ቪዲዮን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/v6K6ViHMjL8?si=ODg1weYOgrr-mBR4
ሸክሜን ለማካፈል ሞክርያለሁ || MY FELLOW.....ሙሉ ቪዲዮን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/v6K6ViHMjL8?si=ODg1weYOgrr-mBR4 Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram Follow MY FELLOW ON MY FELLOW

ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የወጣቶች ኮሚሽን አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የግሬት ኮሚሽን ሚኒስት
ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የወጣቶች ኮሚሽን አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ግርማ አልታዬ እንደተናገሩት፣ ይህ ስምምነት ተቋማዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግርና ኃይልን የሚያባዛ ነው። "ካውንስሉ በኢትዮጵያ የሚገኙ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ጥላ በመሆኑ፣ ከካውንስሉ የወጣቶች ኮሚሽን ጋር በጋራ መስራታችን በአገልግሎት መስኩ ትልቅ ተፅዕኖ እንድንፈጥር ያስችለናል" ብለዋል። በካውንስሉ የመንፈሳዊ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ፓስተር ስንሻት ተካ በበኩላቸው፣ አገራችን ባለችበት በዚህ ወሳኝ ወቅት ወጣቱ ትውልድ ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ፓስተር ስንሻት ማብራሪያ፣ ሁለቱ ተቋማት በዋናነት በሚከተሉት ሶስት ዘርፎች ላይ በቅንጅት ይሰራሉ፦ ዲጂታልና ሚዲያ፦ በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጌል ስርጭትና በክርስቲያናዊ ስነምግባር የታነጹ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ማፍራት። ተማሪዎች፦ በትምህርት ተቋማት የሚገኙ ወጣቶችን መድረስ። ተተኪ ወጣት መሪዎች፦ አዳዲስና ብቁ የሆኑ ወጣት መሪዎችን ማፍራት። "ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ቀድሞውኑ በዘርፉ ሰፊ ልምድ ያለውና በአሁኑ ጊዜም በመስኩ ላይ ያለ ተቋም በመሆኑ አብሮ መስራቱ ትልቅ ዕድል ነው" ያሉት ፓስተር ስንሻት፣ የወንጌል አማኝ ወጣቶች ለሚመጣው ታላቅ መከር ልባቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። ሙሉ ቪዲዮን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Z8luO8fPasU?si=iNZDU3SzdJAubDMa Follow tesfa on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

Day 1 መጽሐፍ ቅዱሴን እወደዋለሁ፤ የእግዚአብሔርም ሕያው ድምፅ ነውና አነበዋለሁ። ቃሉ ሕያው ነው፤ ዛሬም ይናገራል:: ስለምወደው አነበዋለሁ፤ ስለማነበው ይለውጠኛል። ሁለት አፍ ያለው ሰይፍ በትክ
Day 1 መጽሐፍ ቅዱሴን እወደዋለሁ፤ የእግዚአብሔርም ሕያው ድምፅ ነውና አነበዋለሁ። ቃሉ ሕያው ነው፤ ዛሬም ይናገራል:: ስለምወደው አነበዋለሁ፤ ስለማነበው ይለውጠኛል። ሁለት አፍ ያለው ሰይፍ በትክክል እና በኃይል እንደሚቆርጥ፤ መጽሐፍ ቅዱሴን ሳነብ፡ በልቤ ያለን ኩራት ያጠፋልኛል ፥ፍርቴን ያስጥለኛል፥  ሳምናቸው የኖሩኩትን ልክ ያልሆኑ ሀሳቦቼን ያስወግድልኛል፥ ከመታለልም ይጠብቀኛል። መጽሐፍ ቅዱሴን ስለምወደው  መቆረጥን አልፈራም፤ ሲቆርጥ እንደሚፈውስኝ አውቃለሁና። መጻሕፍ ቅዱሴን ሳነብ፤ ወደ ልቤ ዘልቆ እውነትን ያበራልኛል። የውስጥ ማንነቴን ያጠናክራል። ነገሮችን ከሰዎች ልደብቅ እችል ይሆናል፤ ከእግዚአብሔር ቃል ግን መደበቅ አልችልም እናም ስለምወደው እንዲያገኘኝ  እና እንዲፈውሰኝ እፈቅድለታለሁ። የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ስለሆነ   ጥልቅ የሆኑትን ክፍሎች ማየት የሚችል ነው። በልብዎ ውስጥ ያለውን በትክክል ይገልጣል እና በእግዚአብሔር ፊት በእውነት  እንዲኖሩ መፅሐፍ ቅዱሶን  እንዲያነቡ  ዛሬ እንጋብዞታለን።
ዕብራውያን 4:12 የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤
#መጽሐፍ_ቅዱሴን_እወደዋለሁ!

Harar Break Mission Update Thank you for your prayers and support, which made this mission possible. Stay tuned Follow us Ins
+4
Harar Break Mission Update Thank you for your prayers and support, which made this mission possible. Stay tuned Follow us Instagram | Telegram | TikTok