cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Subi Time™

Addisababa, Ethiopia🇪🇹

Більше
Рекламні дописи
26 920
Підписники
+6224 години
+9857 днів
+10 65630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የአዲስ አበባ ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው የከተማ አስተዳደሩ እየተገበረ ያለውን የተቋማት ሪፎርም ተከትሎ ለከተማው ነዋሪ የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የተለያዩ አዳዲስ እና ነባር ደንቦችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቆችን መርምሮ አፅድቋል:: በዚህም መሰረት:- 1. የመኖሪያ ቤቶች ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር መመሪያ 2. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሠራተኛ የስራ ልብስ አለባበስና እና ጌጣጌጥ አጠቃቀም የአፈጻጸም ደንብ ፣ 3. የመስሪያ ቦታ ልማትና አስተዳደር ደንብ 4. የህብረት ስራ ማህበራ አደረጃጀትና አሰራር ደንብ 5. የህብረት ስራ ማህበራት የፋይናንስና ግዥና የንብረት አስተዳደር ደንብ 6. የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት እንደገና ማቋቋሚያ ደንብ 7. የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እንደገና ለማቋቋም በተዘጋጀ ደንብ 8. የኤግዚብሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት እንደገና ማቋቋሚያ ደንብ 9. የከነማ መድኃኒትና የህክምና መሳሪያ አቅራቢ ድርጅት እንደገና መቋቋሚያ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል:: @subitime
Показати все...
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሞተራይዝድ ሻለቃ አሁን ላይ ያለበትን ዝግጁነት ጎብኝተዋል። ፊልድ ማርሻሉ በጉብኝታቸው ሞተራይዝድ ሻለቃው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስታንዳርድ መሰረት ዝግጁነት ላይ እንደሚገኝ መመልከታቸውን ተናግረዋል። ሞተራይዝድ ሻለቃው በተሟላ የሰው ሀይልና ቴክኖሎጂ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የተናገሩት ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፤ ሻለቃው ለማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆኑን ለማረጋገጥ መቻላቸውንም ገልፀዋል። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ በተለይም ለምስራቅ አፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ትልቅ አበርክቶ እንደነበራትም ፊልድ ማርሻሉ አስታውሰዋል። በዚህም ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሀይል በሙሉ ዝግጁነት ላይ መገኘቷ ለአፍሪካና ለቀጠናው ሰላም ካላት በጎ ፍላጎት የመነጨ መሆኑንም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ አስረድተዋል። ኢትዮጵያ ከአስሩ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ተጠባባቂ ሀይል አባላት መካከል አንዷ ስትሆን ለየትኛውም ግዳጅ በተሟላ ዝግጁነት ላይ ስለመሆኗም ተገልጿል። ለሞተራይዝድ ሻለቃው ዝግጁነት የመከላከያ የሎጂስቲክስ ዋና መምሪያና የፌዴራል ፖሊስ የማይተካ ሚና እንደነበራቸው ገልጸው፤ ለስኬቱ አስተዋፅኦ ላደረጉ አመራሮችና ክፍሎች ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ኢትዮጵያ ከአስሩ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ብርጌድ መካከል ስትሆን ከሀሳብ አመንጪዎቹ መካከል ናት። በዛሬው ዕለት ዝግጁነታቸው የተረጋገጠው የሞተራይዝድ ሻለቆቹ ከወታደር ከፖሊስና ከሲቪል የተውጣጡ ናቸው። በቅርቡ የኢስት አፍሪካ ስታንድ ባይ ብርጌድ ከፍተኛ አመራሮች የሞተራይዝድ ሻለቃውን ዝግጁነት ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። #Via ebc @subitime
Показати все...
01:07
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ እና አበባ ከማድረግ ስራዎቻችን አንዱ የሆነው የሜክሲኮ ሳር ቤት ኮሪደር ልማት
Показати все...
9.07 MB
Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

06:33
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ከተማችንን የምንሰራው እኛ ነን። ሌላ ሚሰራልን የለም! በትጋት እና በቅንነት መስራት እንዳለብን እናምናለን! Magaalaa keenya kan ijaarru nuyidha. Kan nuuf ijaaru kanbiraan hin jiru! Ciminaafi qajeelummaadhaan hojjechuun akka nurra jiru amanna!
Показати все...
95.91 MB
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Airbus ለአፍሪካ የመጀመርያው ስለሆነ '1 🌍' በሚል የተቀባው አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኤርባስ ኩባንያ ካዘዛቸው አራት እጅግ ዘመናዊ A350-1000 አውሮፕላኖች ውስጥ አንዱ ማምረቻው ቶሉስ፣ ፈረንሳይ ውስጥ የታየ ሲሆን አየር መንገዱ በቅርቡ እንደሚረከብ ይጠበቃል። ይህ ሞዴል አውሮፕላን አሁን ላይ ኤርባስ ከሚያመርታቸው አውሮፕላኖች እጅግ ዘመናዊው ሲሆን የአንዱ ዋጋ 355 ሚልዮን ዶላር (20.2 ቢልዮን ብር ገደማ) ነው፣ በአንድ ግዜ በተለያዩ አቀማመጦች ከ300 እስከ 480 ሰዎችን መጫን ይችላል። ነዳጅ ቆጣቢ የሮልስ ሮይስ ሞተር የተገጠመለት ይህ አውሮፕላን በአንድ ግዜ ከ16,000 ኪ/ሜ በላይ መብረር ይችላል። አሁን ላይ አየር መንገዱ ቀድሞ የተረከባቸው A350- 900 ሞዴል የሆኑ 20 አውሮፕላኖች አሉት። #FlyEthiopian @getu_temsgen @subitime
Показати все...
ከሜክሲኮ አደባባይ ሳር ቤት ያለው መንገድ እንዲህ ባማረ መልኩ ተጠናቋል
Показати все...
Показати все...
Показати все...
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም! ቤተልሔም ታፈሰ

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.