cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Subi Time™

Addisababa, Ethiopia🇪🇹

Більше
Рекламні дописи
26 858
Підписники
+1124 години
+1 1917 днів
+10 88830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Airbus ለአፍሪካ የመጀመርያው ስለሆነ '1 🌍' በሚል የተቀባው አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኤርባስ ኩባንያ ካዘዛቸው አራት እጅግ ዘመናዊ A350-1000 አውሮፕላኖች ውስጥ አንዱ ማምረቻው ቶሉስ፣ ፈረንሳይ ውስጥ የታየ ሲሆን አየር መንገዱ በቅርቡ እንደሚረከብ ይጠበቃል። ይህ ሞዴል አውሮፕላን አሁን ላይ ኤርባስ ከሚያመርታቸው አውሮፕላኖች እጅግ ዘመናዊው ሲሆን የአንዱ ዋጋ 355 ሚልዮን ዶላር (20.2 ቢልዮን ብር ገደማ) ነው፣ በአንድ ግዜ በተለያዩ አቀማመጦች ከ300 እስከ 480 ሰዎችን መጫን ይችላል። ነዳጅ ቆጣቢ የሮልስ ሮይስ ሞተር የተገጠመለት ይህ አውሮፕላን በአንድ ግዜ ከ16,000 ኪ/ሜ በላይ መብረር ይችላል። አሁን ላይ አየር መንገዱ ቀድሞ የተረከባቸው A350- 900 ሞዴል የሆኑ 20 አውሮፕላኖች አሉት። #FlyEthiopian @getu_temsgen @subitime
Показати все...
ከሜክሲኮ አደባባይ ሳር ቤት ያለው መንገድ እንዲህ ባማረ መልኩ ተጠናቋል
Показати все...
Показати все...
Показати все...
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም! ቤተልሔም ታፈሰ

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ ኢንባ የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ አድርጊያለሁ ብሏል **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ አገልግሎቶቹ ላይ ከሀምሌ 19 ቀን 2016 (July 26, 2024) ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ያደረገ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቹ ያሳውቃል፡፡ እባክዎ ማሻሻያ የተደረገባቸውን አገልግሎቶች እና የማሻሻያውን ዝርዝር ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰሳም ለወለጋ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጵያ Good News : “በዛሬው ዕለት በቄለም ወለጋ በመገኘት የ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብራችንን በማስጀመሬ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል”-ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው ዕለት በቄለም ወለጋ ዞን፣ ላሎ ቂሌ ወረዳ በመገኘት የ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብራችንን በማስጀመሬ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሸመልስ አብዲሳ ገለፁ። ማንኛውም ዜጋ ያለምንም ማቅማማት በባለቤትነት እንዲሳተፍ ጥሪዬን እያቀረብኩ፥ ታላቁ ርዕያችን የሆነውን ኦሮሚያን መገንባት‼️ኢትዮጵያን ማፅናት‼️እና  የአፍሪቃ ቀንድን ማረጋጋት‼️እውን በማድረግ ውስጥ የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ሚና ከፍተኛ መሆኑን ላስታውስ እወዳለሁ ብለዋል። #Nathnaelmekonen @subitime
Показати все...
Показати все...
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም! ቤተልሔም ታፈሰ

👍 1
ለ እውነት መቆም ሰረቀች ከተባለው መኪና በላይ የመግዛት አቅም ያላቸው ሚሊየነር አባት አሏት። መና ከበደ ትባላለች። እኔ እማውቃት ከሦስት ዓመት በፊት እንግሊዝ ሀገር እማውቃት አክስቷ ጋር እኔ እምሰጠውን አገልግሎት ለአባቷ አቶ ከበደ ለማግኝት እኔ ጋር ሲመጡ ነበር። አባቷ አቶ ከበደ ከወጣትነት እስከ አሁን እስካሉበት እድሜያቸው ድረስ ታታሪ ሰራተኛ እና በሚልየን የሚገመት ሀብት እንዳፈሩ አጫውተውኛል። በተለይ ( መኪና ሰረቀች ) ስለተባለችው ልጃቸው " መና " ሲያወሩኝ፣ እጅግ የሚተማመኑባት፣በትምህርት ጥሩ ደረጃ ደርሳላቸው ከባህርዳር ዩኒበርስቲ እንደተመረቀችላቸውና በገዙላት መኖርያ ቤት ምንም ሳይጎድልባት የሚያኖሯት የሚወዷት ልጃቸው እንደሆነች አጫውተኛል። እኔም እንዳየሁት ከሆነ " መና " በጥሩ ስነ-ምግባር ያደገች፣ ጉዳት የደረሰባቸውን አባቷን እምትንለባከብ ምንም ሳይጎድልባት በጥሩ ሁኔታ ያሳደጓት እንደሆነ ለመረዳት ችያለሁ። ከዚህ ሁኔታ አኳያ እንኳን ሰረቀች የተባለውን መኪና ልትሰርቅ ይቅርና፣ ሰረቀች ከተባለው " ቪትስ " መኪና በላይ ሊኖራት ወይም ሊገዙላት የሚችሉ ታታሪ ጎበዝ፣ እና ጉዳት ያላሸነፋቸው አባት እንዳሏት ልመሰክር እችላለሁ። ውድ እህቴ ፣ አክባሪዬ " መና ከበደ" ተደረገ ተብሎ የተወራብሽ ወሬ ምን ያህል ልብሽን እንደሚጎዳው እረዳለሁ። ይሁንና ጠንካራ እና ታታሪ አባትሽን፣ ወንድምሽን እና እንቺን በቅርበት እማውቃችሁ እኔ " ሰሎሞን አማረ" ስለ አንቺና ስለቤተሰቦቻችሁ ንፁህነት ስመሰክር ታላቅ ኩራት ይሰማኛል። ስለሆነም አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ በርቺ ለማለት እወዳለሁ። ውድ ወንድምሽ ሰሎሞን አማረ።
Показати все...
👍 1
Показати все...
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም! ቤተልሔም ታፈሰ

👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.