YD airdrop
Відкрити в Telegram
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
Показати більше1 460
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-3230 днів
Архів дописів
1 460
❣:¨·.·¨: ❣
አይንሽን ጨፍኚ🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
ታጣቂ ዘራፊ
በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
ልብ የምታጠፊ
የሆዴን የአንጀቴን፤
ልነግርሽ መጥቼ
ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
አይንሽን አይቼ
ጀግና ወንድ ተብሎ፤
በኔ አፍ ሚጠራ
አይንሽን እያየ፤
የልቡን ሚያወራ
ለደቂቃ አይንሽን፤
አተኩሬ ባየው
አትጠራጠሪ፤
ወድያው እሞታለሁ
የልቤን ያንጀቴን፤
ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
እባክሽ አዋሪኝ፤
አይንሽን ጨፍነሽ
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
Share
https://t.me/yeyonii
https://t.me/yeyonii
❣:¨·.·¨: ❣
አይንሽን ጨፍኚ🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
ታጣቂ ዘራፊ
በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
ልብ የምታጠፊ
የሆዴን የአንጀቴን፤
ልነግርሽ መጥቼ
ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
አይንሽን አይቼ
ጀግና ወንድ ተብሎ፤
በኔ አፍ ሚጠራ
አይንሽን እያየ፤
የልቡን ሚያወራ
ለደቂቃ አይንሽን፤
አተኩሬ ባየው
አትጠራጠሪ፤
ወድያው እሞታለሁ
የልቤን ያንጀቴን፤
ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
እባክሽ አዋሪኝ፤
አይንሽን ጨፍነሽ
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
Share
https://t.me/yeyonii
1 460
ጥርግ በይ 😏
መስከረም ላይ መጥተሽ ጥቅምት የምትሄጂ
አማራጭ አርገሽኝ የሆንሽብኝ ከጂ
አጥፍተሽ እየሄድሽ ይቅርታ ስጠይቅ
እንድትመለሺ 🦵እግርሽ ላይ ስወድቅ
ወንድነቴን ደክሞ ባንቺ ፊት ሳለቅስ
አንቺ እየተሳደብሽ ቀናውን ስመልስ
ሰው ሁሉ ገፍቼ ላንቺ ብዬ ስኖር
ሄድ መጣ እያልሽ ማሰቢያዬ 🤔 ሲዞር
ተወደድኩኝ ብለሽ ስትይብኝ ሞልቀቅ
እውነት እልሻለሁ ዘጋሽኝ አንድ ቀን😌
ድጋሚ ላታይ በፍቅር አንድ ሆነን
አንዷ ወሰደችኝ ስትንከረፈፊ
በይ ፍቅሬ አደረሠ በሌላም ሰው ቢሆን
እንዳትታለፊ
ካንቺ የበለጡ ስንት ሴት አገኘው
ጥርግ በይ አሁን እረስቼሻለው 😏
💛 https://t.me/yeyonii
❤️ https://t.me/yeyonii
1 460
እ.አ.አ 2017 ላይ አንድ አጋዘን በኮሎራዶ በሚገኝ ሱቅ ውስጥ ይገባል .... ከዛም የሱቁ ተቆጣጣሪ አጋዘኑ ከሱቁ እንዲወጣ ብሎ ለውዝ ይሰጠዋል ከዛም አጋዘኑ ለውዙን እየበላ ከሱቁ ወጣ ...... በነጋታው አጋዘኑ መላ ቤተሰቡን ይዞ ወደ እዛ ሱቅ መጣ 🤣
1 460
ከእኛ ይልቅ ፈጣሪ ይቅደም ፤ ከምናስበው በላይ ያሰበልንን ይሰጠን ፤ እንደኛ ሳይሆን እንደሱ ይቅናልን ፤ ከፈለግነው በላይ ያስፈለገን ሁሉ ይሁንልን !
አሜን በሉ እንጂ እየመረቅኳችሁ እኮ ነው 😁 አዎ ከእኛ ሁሉ ነገር የእረሱ ጥቂት ትበልጣለች እና...
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
yoni Inspire
https://t.me/yeyonii
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
>> ሌላው የአእምሮአችን ክፍል ተጎድቶ ወይም ተመቶ በህይወት ልንቆይ እንችላለን ።
ነገር ግን ማጅራት አካባቢ የሚገኘው የአእምሮ ክፍል ሜዱላ ኦብሊንጋታ በመባል ይታወቃል እሱኛው የአእምሮአችን ክፍል ከተጎዳ ወይም ከተመታ ቀጥታ መተንፈስና ደም መርጨት ስለምናቆም በሰከንዶች ውስጥ እንሞታለን😢🫡
1 460
በጊዜው ሁሉ ይሆናል እንኳን ሁሉ ይቅር እና የተወለድነው ራሱ እኮ በተፈቀደልን ጊዜ ነው ታድያ አሁን እየፈለግነው ያለውም ነገር ጊዜው ሲደርስ ይገኛል !
ስለዚህ አሁን ጊዜህ በሰጠህ ነገር በደንብ ተጠቀምበት 🤗
ቆንጆ ሀሙስ ተመኘን 🙏
yoni Inspire
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
