ar
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

الذهاب إلى القناة على Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

إظهار المزيد
1 460
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
ጅንጀና style part 1 😘😘😘😘😘😘😘 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ menyemeselachewal

ላብድ አሰቤ ብቻዬን ደበረኝ😉

❣:¨·.·¨: ❣ አይንሽን ጨፍኚ🌺 ┈┈••◉❖◉●••┈ ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤ ታጣቂ ዘራፊ በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤ ልብ የምታጠፊ የሆዴን የአንጀቴን፤ ልነግርሽ መጥቼ ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤ አይንሽን አይቼ ጀግና ወንድ ተብሎ፤ በኔ አፍ ሚጠራ አይንሽን እያየ፤ የልቡን ሚያወራ ለደቂቃ አይንሽን፤ አተኩሬ ባየው አትጠራጠሪ፤ ወድያው እሞታለሁ የልቤን ያንጀቴን፤ ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ፤ አይንሽን ጨፍነሽ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Share https://t.me/yeyonii https://t.me/yeyonii ❣:¨·.·¨: ❣ አይንሽን ጨፍኚ🌺 ┈┈••◉❖◉●••┈ ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤ ታጣቂ ዘራፊ በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤ ልብ የምታጠፊ የሆዴን የአንጀቴን፤ ልነግርሽ መጥቼ ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤ አይንሽን አይቼ ጀግና ወንድ ተብሎ፤ በኔ አፍ ሚጠራ አይንሽን እያየ፤ የልቡን ሚያወራ ለደቂቃ አይንሽን፤ አተኩሬ ባየው አትጠራጠሪ፤ ወድያው እሞታለሁ የልቤን ያንጀቴን፤ ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ፤ አይንሽን ጨፍነሽ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Share https://t.me/yeyonii

adama eyezenebe new eski lelochahcu be comment

የት ብዬ ልፈልግህ የኔ ውድ እንቅልፍ🚶‍♀😩

ሰው ዝም አለ ማለት አያውቅም ማለት ሳይሆን ከቃል ይልቅ ዝምታው ትርጉም አለው🥺❤️

ጥርግ በይ 😏 መስከረም ላይ መጥተሽ ጥቅምት የምትሄጂ አማራጭ አርገሽኝ የሆንሽብኝ ከጂ አጥፍተሽ እየሄድሽ ይቅርታ ስጠይቅ እንድትመለሺ 🦵እግርሽ ላይ ስወድቅ ወንድነቴን ደክሞ ባንቺ ፊት ሳለቅስ አንቺ እየተሳደብሽ ቀናውን ስመልስ ሰው ሁሉ ገፍቼ ላንቺ ብዬ ስኖር ሄድ መጣ እያልሽ ማሰቢያዬ 🤔 ሲዞር ተወደድኩኝ ብለሽ ስትይብኝ ሞልቀቅ እውነት እልሻለሁ ዘጋሽኝ አንድ ቀን😌 ድጋሚ ላታይ በፍቅር አንድ ሆነን አንዷ ወሰደችኝ ስትንከረፈፊ በይ ፍቅሬ አደረሠ በሌላም ሰው ቢሆን እንዳትታለፊ ካንቺ የበለጡ ስንት ሴት አገኘው ጥርግ በይ አሁን እረስቼሻለው 😏 💛 https://t.me/yeyonii ❤️ https://t.me/yeyonii

photo content

እ.አ.አ 2017 ላይ አንድ አጋዘን በኮሎራዶ በሚገኝ ሱቅ ውስጥ ይገባል .... ከዛም የሱቁ ተቆጣጣሪ አጋዘኑ ከሱቁ እንዲወጣ ብሎ ለውዝ ይሰጠዋል ከዛም አጋዘኑ ለውዙን እየበላ ከሱቁ ወጣ ...... በነጋታው አጋዘኑ መላ ቤተሰቡን ይዞ ወደ እዛ ሱቅ መጣ 🤣

ላብ ላብ ትላለህ ትላለች እንዴ እና ወንድ እኮ ነኝ ትንሽም ቢሆንኮ መሽተት አለብኝ 😒 https://t.me/yeyonii

photo content

ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው🚶🏾‍♀ 🥀

ከእኛ ይልቅ ፈጣሪ ይቅደም ፤ ከምናስበው በላይ ያሰበልንን ይሰጠን ፤ እንደኛ ሳይሆን እንደሱ ይቅናልን ፤ ከፈለግነው በላይ ያስፈለገን ሁሉ ይሁንልን ! አሜን በሉ እንጂ እየመረቅኳችሁ እኮ ነው 😁 አዎ ከእኛ ሁሉ ነገር የእረሱ ጥቂት ትበልጣለች እና... የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏 yoni Inspire https://t.me/yeyonii https://t.me/yeyonii የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

ቤተሰብ ቅረታ ካላቹ comment

>> ሌላው የአእምሮአችን ክፍል ተጎድቶ ወይም ተመቶ በህይወት ልንቆይ እንችላለን ። ነገር ግን ማጅራት አካባቢ የሚገኘው የአእምሮ ክፍል ሜዱላ ኦብሊንጋታ በመባል ይታወቃል እሱኛው የአእምሮአችን ክፍል ከተጎዳ ወይም ከተመታ ቀጥታ መተንፈስና ደም መርጨት ስለምናቆም በሰከንዶች ውስጥ እንሞታለን😢🫡

ሰው እኮ ያስተማሪሀል

weyene yoni

እስቲ ያለመደባቹህን አመስግናቹ ተኙ 😇

🥀...ፍቅር እኮ ሞኝነት ሆኖ አይደለም ሞኝነት የምናፈቅረውን ሰው ለይተን አለማወቃችን ብቻ ነው...💔

በጊዜው ሁሉ ይሆናል እንኳን ሁሉ ይቅር እና የተወለድነው ራሱ እኮ በተፈቀደልን ጊዜ ነው ታድያ አሁን እየፈለግነው ያለውም ነገር ጊዜው ሲደርስ ይገኛል ! ስለዚህ አሁን ጊዜህ በሰጠህ ነገር በደንብ ተጠቀምበት 🤗 ቆንጆ ሀሙስ ተመኘን 🙏 yoni Inspire https://t.me/yeyonii የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊