uk
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

Відкрити в Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

Показати більше
1 460
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-3230 днів
Архів дописів
ቻይና 🇨🇳 አማርኛ ቋንቋ ማስተማር ጀመረች 🇪🇹 ሩሲያ 🇷🇺 የአማርኛ ቋንቋ ማስተማር መጀመሯን ካወጀች ሳምንታት በኋላ ቻይናም ለቻይና ተማሪዎች የአማርኛ ቋንቋ መጽሃፍ ማከፋፈል ጀምራለች። ቻ
+2
ቻይና 🇨🇳 አማርኛ ቋንቋ ማስተማር ጀመረች 🇪🇹 ሩሲያ 🇷🇺 የአማርኛ ቋንቋ ማስተማር መጀመሯን ካወጀች ሳምንታት በኋላ ቻይናም ለቻይና ተማሪዎች የአማርኛ ቋንቋ መጽሃፍ ማከፋፈል ጀምራለች። ቻይናውያን በግጥም በአማርኛ ማንበብ ጀምረዋል።

ከየአንዳንዱ ታላቅነት ጀርባ ትላልቅ ችግሮችና ፈተናዎች አሉ

••●🍃ልረሳሽ አልቻልኩም••●🍃 አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣ እምረሳሽ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣ ተዋት እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣ አንቺን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣ በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ። ፡ ምናልባት ሆኖ... ልቤ ፍቅርን አምኖ.. የኔ ባትሆኝም፣ ፈጣሪ ባይፈቅድም፣ አንቺ የሌላ ሆነሽ በአይኔ እንኳን ባይሽም፣ ያፈቀረሽ ልቤ ፈፅሞ አልረሳሽም። ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር 💚 t.me/yeyonii

passport እንኳን የሌለው ፍቅረኛሽ እኮ ነው "አለም ላይ ካሉ ሴቶች አንቺ ቆንጆ ነሽ" የሚልሽ😑 https://t.me/yeyonii 🦋

photo content
+6

photo content
+6

photo content
+7

photo content
+9

photo content
+5

ኣስበኀዋል ከስራ ደክሞህና ወላ የቆለጥህን ፍሬ እንኳ መሸከም ኣቅቶህ ቤት ገብተህ #ማድረግ ኣልችልም ስትል የሚከተልህን 😥
ኣስበኀዋል ከስራ ደክሞህና ወላ የቆለጥህን ፍሬ እንኳ መሸከም ኣቅቶህ ቤት ገብተህ #ማድረግ ኣልችልም ስትል የሚከተልህን 😥

ይህን ያዉቃሉ?🤔 አይበለዉና በስናይፐር ቢመቱ ድምጹን ሳይሰሙት ነዉ የሚሞቱት ምክንያቱም የስናይፐሩ ጥይት ከድምጹ ስለሚፈጥን ነዉ🔫 https://t.me/yeyonii
ይህን ያዉቃሉ?🤔 አይበለዉና በስናይፐር ቢመቱ ድምጹን ሳይሰሙት ነዉ የሚሞቱት ምክንያቱም የስናይፐሩ ጥይት ከድምጹ ስለሚፈጥን ነዉ🔫 https://t.me/yeyonii

ኑሮ የከበደው አስተማሪ ተማሪዎቹን እንደውም ነገ ሁለት ሁለት እንጀራ ከምስር ወጥ ጋር ይዛቹ ኑ Assignment ነው 😑

Repost from N/a
🌹🌹🌹በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!🌹🌹🌹 🌹🌹🌹ሥርዓተ ሕማማት!🌹🌹🌹 🌹እንበለ ደዌ ወሕማም፤ 🌹እንበለ ጻማ ወድካም፤ 🌹ዓመ ከመ ዮም፤ 🌹ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር ለብርሃነ ትንሣኤሁ በፍስሓ ወበሰላም አሜን!!! 🌹በስሙነ ሕማማት ማማተብ ፣ ማዕድ መባረክ ፣ መልክዐ መልክ ስለ መድገም 🌹ሰሙነ ሕማማት ከገባ ጊዜ ጀምሮ ማማተብማዕድም ሲቀርብ ባርኮ መቁረስና ስለ እነሱ ብሎ ቡራኬ መስጠት ስለ መከልከል! 🌹በሰሞነ ሕማማት መልክዐ መልኮች አይደገሙም ፣ የሃይማኖት ጸሎት ሲደገምም "ስለኛ ተሰቀለ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ..." እስከሚለው ድረስ ከሰኞ እስከ ሐሙስም አይደገምም! 🌹በሰሞነ ሕማማት እስከ አንድ ሰዓት እንድንጾምም ሥርዓት ተሰርቷል! 🌹ስንዱዋ እመቤት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሰሞነ ሕማማት በጉባዔ ፣ በአደባባይ ፣ በይፋ የሚደረገውን ነው፡፡ በብዙኃን ፊት ቡራኬ መስጠት ፣ የሞተ መፍታት ፣ መስቀል የማሳለምን ሥርዓት ትከለክላለች፡፡ 🌹ይህም ፭ ሺህ ፭ መቶ ዘመን ዓለም በማእሠረ ሰይጣን እንዳለ ፣ በግዞት በመርገም ውስጥ እንደነበረ ለማስታወስ ነው እንጂ ማዕዳችሁን አትባርኩ የሚል ሥርዓት አልተደነገገም፡፡ 🌹በግሉ አንድ ሰው ፊቱን በትእምርተ መስቀል አማትቦ መጸለይ ይችላል፡፡ ምክንያቱም አንድ ሰው ካላማተበ የአጋንንትን ውጊያ ድል መንሣት አይችልም፡፡ ስለዚህ በግል ጸሎት አታማትብ አይባልም፡፡ አይከለከልም፡፡ 🌹የሃይማኖት ጸሎትም ሲደገም ፦ "ስለ እኛ ተሰቀለ ፣ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ፣ ሞተ ፣ ተቀበረ ፣ በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ" እስከሚለው ድረስ ከሰኞ እስከ ሐሙስ አይደገምም "ሐመ" ብለው ይተውታል፡፡ ይሄ ታሪኩን ለማስታወስ ነው፡፡ ጸሎቱ የሚከለከል ሆኖ እንዳይደለ ልብ ይሏል፡፡ ወቅቱን እየጠበቅን ድርጊቱን ለማስተማር ነው፡፡ 🌹ይኸውም ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ ረቡዕ ፤ ሐሙስ መከሩ ከሐሙስ እስከ ዓርብ ሌሊት መከራውን ተቀበለ ፤ ዓርብ ስድስት ሰዓት ላይ ተሰቀለ እንላለን ፤ ከዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ "ሞተ ተቀበረ" ይባላል፡፡ "ተነሣ" የምንለው ደግሞ ቅዳሜ በሌሊት ስድስት ሰዓት ነው፡፡ ያንን በየሰዓቱ የተደረገውን ታሪክ ለማስታወስ ፣ ለመግለጽ ፣ ለማስተማር ነው፡፡ 🌹መልክዐ መልኮች አለመደገማቸው ደግሞ ወደ ነገረ መስቀሉ ለማድላት ነው፡፡ ነገረ መስቀሉ ከሁሉ በላይ ነውና፡፡ 🌹ዓለም የዳነው በጌታችንና በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካሳነት ነው ፤ ይህንን የምናስታውስበት በስሙነ ሕማማት የእርሱን ካሳነት በፍጹም ተመስጦ እናስባለን እንጸልያለን፡፡ 🌹በሰሞነ ሕማማት በቂ ጊዜ ስለማይኖር ወደ ቅዱሳን ገድል ትሩፋት ድጋም [ጸሎት ፣ ንባብ] አንሄድም፡፡ 🌹ነገር ግን ጊዜ ከተገኘ በሕማማት ቢሆን የቅዱሳንን ገድሎች እናነባቸዋለን፡፡ የሰዓት ቁጠባ ነው እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የለውም፡፡ 🌹ግብረ ሕማማቱ እራሱ በየሰዓቱ የተዘጋጀ የራሱ ጸሎት አለው፡፡ በእረፍት ሰዓት ግን ገድሎችንም ሆነ ስንክሳርን እናነባለን፡፡ ከሰዓት አንጻር የሚታይ ነው፡፡ 🌹ወደ ነገረ መስቀሉ ለማድላት ሕማሙን ሞቱን መከራውን ለእኛ ያደረገውን ካሳ በስሙነ ሕማማት በፍጹም ልቡና ለማሰብ ቅድሚያ ለእርሱ እንዲሰጥ ነው፡፡ ይቆየን! ማንኛውንም ያለችሁን ጥያቄ በዚህ ማድረስ ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/orthodoxppp https://t.me/orthodoxppp

አሁን እኔ ብሞት ፣ ከኔ ምን ይቀራል? ስኖር "ክፉ" ያለኝ "ደግ ሰው ነበረ " ፣ እያለ ያወራል። ።።። "እሱ ሰው አይደለም" ፣ ሰይጣን ነው መሠሪ" ሲለኝ የከረመ ፣ "መልካም ሰው ነበረ ፣ መልአክ መሥሎ ኗሪ ብሎ ቀብሬ ላይ ፣ እንባውን ይዘራል መቼም በዚህ ሀገር ሲኖር የተናቀ ፣ ሲሞት ይከበራል ። * * * * የሚጠላኝ ሁላ ተወዳጅነቴን ፣ ቀብሬ ላይ ያወሳል መቼም በዚህ ሀገር ሲኖር የሚነቀፍ ፣ ሲሞት ይወደሳል ሲኖር የተረሳ ፣ ሲሞት ይታወሳል!!! ።።።

እኤአ በ 2015 በተደረገ ጥናት 😔በአለም ላይ አብዛኛው ፖሊሶች የሚሞቱት እራሳቸውን በማጥፋት ነው ይህም የሆነው ከስራዉ ውጥረት የተነሳ ነው😥 https://t.me/yeyonii

photo content

አሜሪካ የምትኖሩ ሰዎች ለልጃችሁ መጫወቻ አሻንጉሊት ከፈለጋችሁ አለሁ🥺🙏

How beautiful the letter 'M' is Music 🎶 Mobile📱 Myself 😚 Money 💵 Memes 😂 Mom❤

👐#አስተማሪ የፍቅር ታሪክ💝 🚶‍♀አንድ ሴት መንገድ ላይ እየሄደች አንድ ልጅ ከኋላዋ ሲሮጥ ሰምታ ዞር አለች "ባንቺ ውስጥ ሴትነት ውበት አለ ወደድኩሽም" አላት 💔 😁ፈገግ ብላ "ከኔ በላይ ቆንጆ እና በሴትነቷም ከኔ የተሻለች ጓደኛዬ ከኋላክ አለች " ስትለው ዞሮ ፈለገ ግን ምንም ሴት አላየም" የታለች?" አላት እሷም #ፈገግ ብላ"ወደኸኝ ቢሆን ኖሮ ሌላ ባልፈለክ ነበር " ብላ መንገዷን ቀጠለች። 👌በአንድ ምክንያት የሚወድህ ሰው በሌላ ምክንያት ይለይሀል ለምን እንደሚወድህ የማያውቀው ግን ሁሌም ቢሆን ይወድሀል💔💓..... መልካም አዳር 🙏 💛 💛https://t.me/yeyonii https://t.me/yeyonii #ሼር

photo content