uk
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Відкрити в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Показати більше
213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
Salatul Duha | The Forenoon Prayer One of the optional prayers is Salatul Duha. It is a Sunnah Mu’akkadah (supererogatory). Abu Dharr Radhiallahu ‘anhu reported: The Prophet (sallallāhualayhi wasallam) said, “In the morning, charity is due on every joint of the body of every one of you. Every utterance of Allah’s Glorification (i.e., saying Subhan Allah) is an act of charity, every utterance of His Praise (i.e., saying Al-hamdu lillah) is an act of charity, every utterance of declaration of His Greatness (i.e., saying La ilaha ill Allah) is an act of charity, and every utterance of declaration of His Power (i.e. saying Allah Akbar); and enjoining Maruf (good) is an act of charity, and forbidding Munkar (evil) is an act of charity, and two Rakats of Doha Prayers which one performs in the Forenoon is equal to all this (in reward).” [Muslim 720] Its time The time of Duha prayer is from the time when the sun has risen to a certain height, until just before the time for Zuhr prayer.  Shaykh Ibn ‘Uthaymeen defined it as being from a quarter of an hour after the sun has risen until ten minutes before Zuhr prayer. Al-Sharh al-Mumti’, 4/122 So all of this period is the time for Duha prayer. It is better to pray it after the sun’s heat has become intense, because the Prophet (peace and blessings of Allaah be upon him) said: “It is preferable to offer Duha prayer when the sun’s heat has become so intense that even the young of the camels feel it.” Narrated by Muslim, 748 Ibn Baaz: Majmoo’ Fataawa, 11/395 The scholars defined this as being when one quarter of the day has passed, i.e., halfway between sunrise and Zuhr prayer. See al-Majmoo’ by al-Nawawi, 4/36; al-Mawsoo’ah al-Fiqhiyyah, 27/224 . [taken from IslamQA fatwa: 22389] Abu Huraira Radhiallahu ‘anhu said : “ My Khalil (friend) (the Prophet Shalallahu ‘alaihi wa Salam) advised me to observe three things and I shall not leave them till I die: 1. “To observe Saum (fasting) three days every (lunar) month; 2.” To offer the Duha prayer; 3. To offer Witr prayer before sleeping.” (Sahih al-Bukhari 1981) t.me/Secrets_of_Truth

ታላቅ ሀገር አቀፍ ኢጅቲማዕ እና የዳዕዋ ኮንፈረንስ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ -------▪----▪------- እነሆ ከዚህ በፊት ለረጅም አመታት ከተቋረጠ በኃላ በአዲስ መልክ ላለፉት 2 አመታት መካ
ታላቅ ሀገር አቀፍ ኢጅቲማዕ እና የዳዕዋ ኮንፈረንስ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ -------▪----▪------- እነሆ  ከዚህ በፊት ለረጅም አመታት ከተቋረጠ በኃላ በአዲስ መልክ ላለፉት 2 አመታት መካሄድ የጀመረው ሀገር-አቀፍ የዳዕዋ ኢጅቲማዕ በዘንድሮው አመት የስልጤ ዞን መዲና በሆነችው ወራቤ ከተማ ለማካሄድ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። በዚህ ሰፊ እና ታላቅ የዳዕዋ ኮንፈረንስ ከመላው ሀገሪቱ እና ከሀገር ውጪ የሚጋበዙ ታላላቅ መሻይኾች ፤ ኡስታዞች እና ዱዓቶች የሚሳተፉ ሲሆን ከሀምሌ 28-30/2015 ዓ.ል ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል። ማስታወሻ:- ከሩቅ ለሚመጡ ሙሉ የማደሪያ እና የምግብ አገልግሎት የሚዘጋጅ ይሆናል። 📆ቀን:- ከጁምዓ (ሐምሌ 28)- እሁድ(ሐምሌ 30) ለ3 ተከታታይ ቀናት 🕌 ቦታ :- ወራቤ ከተማ አቡበክር መስጅድ

#የአሹራ ቀን ፆም! ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَو
#የአሹራ ቀን ፆም! ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ©️©️ BuhariMuslimAmharic http://t.me/Secrets_of_Truth

''THE DISTANCE BETWEEN EARTH AND HEAVEN IS 500 YEARS...''! It is narrated from Abbas bin Abdul-Muttalib رضي الله عنه that Allaah's Messenger ﷺ said: "Do you know how much the distance between earth and heaven is?" We said, "Allaah and His Messenger know better." Then he (ﷺ) said, "The distance between them is 500 years, and the distance between one heaven to the next is 500 years, and the dimension of each heaven will take 500 years to travel, and there is a sea between the seventh heaven and the Throne which has between its lowest and highest ends the distance like that between the heavens and the earth (i.e. 500 years). And Allaah the Most Exalted is above that and nothing is secret from Him of the deeds of Bani Adam (humankind)." [Reported by Abu Dawud and others.] Source: Kitab At-Tauhid, THE BOOK OF MONOTHEISM. CHAPTER NO: 67, (Page: 187-192). By Sheikh-ul-Islam Muhammad bin Abdul-Wahhab rahimahullah. #Earth #Heaven Join:- t.me/Secrets_of_Truth

Muharram Ul Haram Ke Roze Ki Fazailat | Ashura Ka Roza | By Qari Sohaib Ahmed Meer Muhammadi Hind and Arabic http://t.me/Secrets_of_Truth

WHEN A WOMEN LOSES HER SHYNESS by Sheikh Ibn Uthaymeen رحمه الله t.me/Secrets_of_Truth

ምርጫህን አስተካክል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن دعا إلى هُدًى كان له من الأجرِ مِثْلُ أَجْرِ مَنِ اتَّبَعَهُ لم يَنْتَقِصْ من أجورِهم ش
ምርጫህን አስተካክል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن دعا إلى هُدًى كان له من الأجرِ مِثْلُ أَجْرِ مَنِ اتَّبَعَهُ لم يَنْتَقِصْ من أجورِهم شيئًا ومَن دعا إلى ضلالةٍ كان عليه من الإثمِ مِثْلُ آثامِ مَنِ اتَّبَعَهُ لا يَنْقُصُ من آثامِهِم شيئًا﴾ “ወደ ቅናቻ (ሁዳ) የተጣራ ሰው የተከተለው ሰው አምሳያ ምንዳዎች ይኖሩታል። ይሄ ከምንዳዎቻቸው ምንም አይቀንስም። ወደ ጥመት የተጣራ የተከተለው ሰው አምሳያ ወንጀሎች ይኖሩበታል። ይሄ ከወንጀሎቻቸው ምንም አይቀንስም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2674 ©️©️ BuhariMuslimAmharic t.me/Secrets_of_Truth

Recite This After Salah
Recite This After Salah

አንተ ብቻ ትክክለኛው መንገድ ላይ ሁን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَزالُ مِن أُمَّتي أُمَّةٌ قائِمَةٌ بأَمْرِ اللهِ، لا يَضُرُّهُمْ مَن خَذَلَ
አንተ ብቻ ትክክለኛው መንገድ ላይ ሁን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَزالُ مِن أُمَّتي أُمَّةٌ قائِمَةٌ بأَمْرِ اللهِ، لا يَضُرُّهُمْ مَن خَذَلَهُمْ، ولا مَن خالَفَهُمْ، حتّى يَأْتِيَهُمْ أمْرُ اللهِ وهُمْ على ذلكَ﴾ “ከኡመቶቼ (ከህዝቦቼ) መካከል በአላህ ትዕዛዝ ላይ ቋሚ የምትሆን አንዲት ጭፍራ (ቡድን) አትወገድም። የተቃረናቸውና የእርዳታ ትብብርን የነፈጋቸው ሁሉ አይጎዳቸውም። የአላህ ትእዛዝ እስከሚመጣ ድረስ እነርሱ በዚያው (በሐቁ) ላይ ናቸው።” 📚 ቡኻሪ (3641) ሙስሊም (1920) ዘግበውታል ©️©️ BuhariMuslimAmharic t.me/Secrets_of_Truth

ከመከራህ ባሻገር… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا مِنْ مُصِيبَةٍ تُصِيبُ الْمُسْلِمَ إِلَّا كَفَّرَ اللَّهُ بِهَا عَنْهُ، حَتَّى الشَّوْكَةِ يُشَاكُهَا﴾ “አንድ ሙስሊም ከመከራ ምንም አያገኘውም፤ ሌላው ቢቀር እሾኽ እንኳ ቢወጋው አላህ በሱ ሰበብ ምህረት ቢያደርግለት እንጂ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5640 ©️©️ BuhariMuslimAmharic t.me/Secrets_of_Truth

Ibn Abbas (May Allah be pleased with them) said: One day, I was riding behind the Prophet (peace be upon him) when he said :
Ibn Abbas (May Allah be pleased with them) said: One day, I was riding behind the Prophet (peace be upon him) when he said : "O boy! I will instruct you in some matters. Be watchful of Allah (Commandments of Allah), He will preserve you. Safeguard His Rights, He will be ever with you. *If you beg, beg of Him Alone; and if you need assistance, supplicate to Allah Alone for help.* And remember that if all the people gather to benefit you, they will not be able to benefit you except that which Allah had foreordained (for you); and if all of them gather to do harm to you, they will not be able to afflict you with anything other than that which Allah had pre-destined against you. The pens had been lifted and the ink had dried up". t.me/Secrets_of_Truth

💬 Secrets of Truth // የሐቅ ሚስጥሮች የምትዘረጋ እጅ አትታጠፍም፣ መስጠትን የለመደች እጅ መጉዳትን አትችልም! እኛ ታጋዮች ነን የምንታገለው በገንዘባችን እንጅ በሌሎች ገንዘብ አይደለም፣ በነፍሳችን እንጅ በሌሎች ነፍስ አይደለም፣ በጉልበታችን እንጂ በሌሎች ጉልበት አይደለም...... 🔗 የምንታገለው በአቅማችን ልክ እንጂ ከአቅማችን በለይ አይደለም! ስለዚህ ከራሳችን አልፈን ስለሰዎች ማሰብ እንጀምር!! 🤝#Rᵉˢʰᵃᵈ Mᵘᶻᵉᵐᶦˡ #Life is like a box of Chocolates 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 t.me/Sharp_Swords ለሐሳብ፣ ለአስታየት፣ እንዲሁም ለህይወት ክህሎት ስልጠና t.me/ReshadMuzemil

A Believer to another Believer is like Two Hands, One Washes the Other (Correcting Each Other) - Ibn Taymiyyah t.me/Secrets_o
A Believer to another Believer is like Two Hands, One Washes the Other (Correcting Each Other) - Ibn Taymiyyah t.me/Secrets_of_Truth

This beautiful dua taught to us by our beloved Prophet (saw) highlights that in times of both ease and distress, the Quran sh
This beautiful dua taught to us by our beloved Prophet (saw) highlights that in times of both ease and distress, the Quran should be our compass and ultimate source of counsel and comfort. In it we find the answers to our trials as well as our aspirations. As seekers of knowledge, we should make it a goal to connect with the Quran daily no matter our situation. The Prophet (saw) said, “Verily, one who does not hold anything from the Quran in his heart is like a ruined house.” (Tirmidhi) #authenticilm #dua #quran t.me/Secrets_of_Truth http://YouTube.com/@Sharp_Swords

"The trials are like the flood no one may survive except if those who hold upon the Sunnah, and you cannot hold upon the Sunnah unless you learn it." - Shaykh Al-Fawaan [Sharh Al-Aboodiyyah P.90] t.me/Secrets_of_Truth

🔗▬▬🔗 ሶሻል ሚድያ እና አደጋዎቹ 🔰 ከነብሲያ፣ ከሰጧን እና ከተለያዩ ፊትናዎች አላህ ይጠብቀን። ⭕️ ወጣቱን (ሴቱንም ሆነ ወንዱን) እያበላሸው ያለው ነገር ቢኖር አስተማሪ የቢባሉት እራሳቸው በሚያሳዩት ልቅ የሆነ ተግባራት ነው። ሀላልን « ሐላል » ፣ ሐራምን « ሐራም)፣ ቢድዓን « ቢድዓ » ከማለት ይልቅ ህዝቡ ይርቀኛል በሚል አጉል ፍራቻ የማስተባበል ትምህርት ይሰጣሉ። ይሄኔ ወጣቱ ቁርዓን እያለ፣ የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም) ሰሒህ ሐዲስ እያለ፣ ጀግና የሱና ኡለሞች እያሉ፣ ጀግና የሱና ኡስታዞች እያሉ እሱ ይሸለኛል አሊያም ስታ ይሰጠኛል ወይም ዝነኛ ያደርገኛል ብሎ ያሰበውን መንገድ ይመርጣል። ለዚህ ተጠያቂዎቹ እነዛ አቋም የሌላቸው ኡስታዞች ናቸው (የሱና ኡስታዝ ያልሆኑት) ። 〽️ በመቀጠል « ወደ ወጣቱ (እኛ) » ስመለስ ማንም መጥቶ እኛን እንደፈለገ ሊገላብጠን አይችልም ምክንያቱም የአላህ ቃል አለንና፤ የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም) ሐዲስ፣ የሰሐቦች አረዳድ አለንና‼️ መንገዳችን ሊሆን የሚገባው ይህ እንጂ ለኛ ትክክል መስሎ የታየን ወይም ሰዎች በራሳቸው እሳቤና አመለካከት ያመላከቱን ጉዳና አይደለም‼️ 🔗 ሰው ፊትና ከሚሆንበት ነገር ለመራቅ አንድ ቀላል ነገር ማድረግ ይቻላል እሱም እራስን መልካም ነገርን በመሥራት መጥመድ (በመልካም ነገር መጠመድ)። ........ይሄኔ መጥፎ ነገር ለመስራት ጊዜውም አይኖረንም እንዲሁም መልካም ነገር ባበዛን ቁጥር መጥፎ ነገር ከኛ ይርቃል አላህም ይረዳናል‼️ ⭕️  ሶሻል ሚድያውን የተቆጣጠሩ ሙስሊም ጠል አካላት እኛ ሙስሊሞችን ለማጥመም ነው። ለዚህ ደግሞ እኛ እድሉን ልንሰጣቸው አይገባም። በዚህ በሶሻል ሚዲያው ራሱ ሰዎችን ልናስተምርና እኛም ልንማርበት፤ ሰዎችን ወደ ሐቅ ልንጣራበት ነው የሚገባን‼️ 〽️ በዛሬው ጊዜ የሙስሊም ሴት እህቶቻችን በሲህር በድግምት እያለቁ ነው ምክንያቱም ፈቶዋቸውን ቪድዮዋቸውን በማህበራዊ ገፅ ትስስሮች ላይ ስለሚለቁ። ይህ ነገር ደግሞ ለነዛ አላህን ለማይፈሩ ደጋሚዎች መንገዱን ቀላል ያደርግላቸዋል። 〽️እየታወቀን አደለም እንጂ እኛው ራሳችንን ነን እራሳችንን አደጋ ላይ የምንጥለው‼️ .......በዱንያም በአኺራም የምንከስረውም እኛው ነን❗️ ⚙️ ማስተዋል የምንችለው መቼ ይሆን⁉️ ከረፈደብን በኋላ⁉️ ▮ ወንድም እህቶቼ አሁንም አልረፈደም ነገር ግን ሊረፍድብን ይችላል‼️ ዛሬ ላይ የምናደቃቸው ፣ የምንገረምባቸው እንዲሁም ትክክለኛ የእምነታችን የእስልምና ተከታይና አስተማሪናቸው ብለን የምናስባቸው ሰዎች በማህበራዊ ገፆች ላይ ብዙ ተከታይ ስላላቸውና ከሁሉም ካር ስለተመሳሰሉ ነው። ወይም የሆነን አካል ስለሚነቅፉ ነው❗️ ▬ ሴት ሆነው ሚድያ ላይ ሐዲስም ሆነ ሰዎችን በመተቸት (የመሰላቸውን ብቻ በመናገር) ቪድዮ አቀናብረው የሚለቁ፤ ተከታዮቻቸው (የአባሎቹ ብዛት) በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ አሉ። የሆነ ሰው ሊመክራቸው ሙከራ ቢያደርግ የቀጣይ ቪድዮዋቸው ልጥፍ የመከራቸውን ሰው መስደብ ነው የሚሆነው!! ⚙️ ነገር ግን በዚህ ሸሪዓ በማይፈቅደው ዝቃጭ ሁኔታችኝ እስከመቼ ነው የሜንኖረው⁉️ ከረፈደብን በኋላ⁉️ ፤ ሞት መጥቶ ከያዘን በኋላ⁉️ ▮ ወንድም እህቶቼ አሁንም አልረፈደም ነገር ግን ሊረፍድብን ይችላል‼️ አላህን እንፈራ፤ እኛ ትክክል ነው ብለን ያሰብነውን መንገድ ትተን ወደ ቁርዓንና ወደ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም) እንመለስ❗️ የሚያስዝነው ነገር ደግሞ ስህተት መሥራታችን ሳያንስ የምንሰራው ስህተት ትክክል ነው ብለን መሟገታችን ነው። 🔗▬▬🔗አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን❗️ ⭕️▬▬⭕️ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም)፤ ሰሀቦች .. በነበሩበት መንገድ እንጂ አይግደለን❗️ ● ● ● ● ● ● አሚን አሚን አሚን‼️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል t.me/Secrets_of_Truth

﴿ سورة البقرة: ١٥٢،١٥٣ ﴾ 🎙️سلیم باھنان t.me/Secrets_of_Truth

🔗 የሙሐረም ወር ትሩፋቶች ⭕️ በሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን t.me/Secrets_of_Truth