uk
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Відкрити в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Показати більше
213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
ወቅታዊ መልክት ከኡስታዝ አህመድ ሸኽ አደም
ወቅታዊ መልክት ከኡስታዝ አህመድ ሸኽ አደም

Jummah led by Sheikh Ahmad Hudaify in Masjid Al Nabawi, Madinah!
+3
Jummah led by Sheikh Ahmad Hudaify in Masjid Al Nabawi, Madinah!

The Scale to Measure if Your Knowledge is Beneficial _ Shaykh Abdussalām al-Shuway'ir حفظه الله

Friday Khateebs in haramain today
+2
Friday Khateebs in haramain today

The new Adhan room of Masjid Al Haram, Al Mukabariya. Microphones are visible from the window overlooking the Mataf. //
+5
The new Adhan room of Masjid Al Haram, Al Mukabariya. Microphones are visible from the window overlooking the Mataf. //

እራስን ፉፁም አድርጎ ማሰብ እኛ ፍፁም ነን ብለን ማሰብ የጀመርን ጊዜ፤ ..... .... ሰዎችን እንንቃለን...! .... በዙሪያችን ላሉ ሰዎች አንጨነቅም...! .... ደካሞች ላይ እንቀልዳለን .... ራሳችንንም ሆነ ሌሎችን እንከዳለን....! .... ውስጣችን በዕብሪትና በትምኪት ይሞላል....! .... ለእውነት እና ለፍትህ ቦታ አይኖረንም....! .... ራሳችንን መፈተሽ እንዳለብን እንዘነጋለን....! .... እኛው የኛውን ጭንቅላታችን እናከስመዋለን....! .... እኛው የኛውን ማንነት ውሸታምና አስመሳይ እናረገዋለን! .... ውስጣችን እንዲረበሽ እና እንዲሸበር ረብሻና ሽብር እንፈጥርበታለን! ▼ ራስን ፍፁም አድርጎ የማሰብ ስህተቶች ጉዳታቸውና ጥፍታቸውን ለመናገር ምላስም ትደክማለች፤ ብዕርም ቀለም አይበቃትም!! ▼ ራስን ፍፁም አድርጎ የማሰብ አላዋቂነቶችን ብናስተውላቸው፤ አላዋቂነትን ራሱ ያስንቃሉ።  ▼ ራስን ፍፁም አድርጎ የማሰብ ጉዳቱ፤ ራስን፣ ቤተሰብን፣ ማህበረሰብን፣ ሀገርን ብሎም ዓለምንም ጭምር መጨፍለቅ ነው! ➨ ካአላዋቂነት የላቀ አላዋቂነትን “ራስን ፍፁም አድርጎ የማሰብን” ስህተት የሰራን እንደሆነ..... ● ታላላቆቻቸወን የማያከብሩ፤ ጋጠወጦች ● ለራሳቸው ብቻ የሚጨነቁ፤ ራስ-ወዳዶች ● እናትን የማያፈቅሩ፤ የፍቅር ጠላቶች ● ሀገርን የማይወዱ፤ ከዳተኞች ● እውነትን የሚጠሉ፤ ውሸታሞች ● ዳኝነትን የማይችሉ፤ ፍርደ-ግምድሎች ● 🔏 ደህንነት ያልሆኑ፤ የአደጋ ምንጮች ● በፍትህ ፋንታ በደለንን የሚመርጡ፤ በዳዮች ● በአዋቂነት ፋንታ፤ አላዋቂነትን የሚሹ አላዋቂዋች መሆናችንም እርግጥ ነው!! 🈁 ወንድምና እህቶቼ ካአላዋቂነት የላቀ አላዋቂነትን “ራስን ፍፁም አድርጎ የማሰብን” ስህተት እንዳንሰራ፤ እንወድማለን! እኛ ብቻ ቢሆን መልካም፣ የምናወድመው ግን ሀገርንና ዓለምንም🌍 ጭምር ነው!! ◈ ዓለም ራሷ እንደምትታየው አደለችም...! ▪በረሃ ላይ የሚታየው የለ፤ አሻዋ ነው ነገር ግን ውሃ ይመስላል! ◈ እኛም እንደምንታየው እንዳልሆንን ልናውቅ ይገባል። ለሆነው የሆነ ነገር ይጎድለዋል፤ ይህ የማይቀር ነው!! ◈ የሆኑት 1 እና ሁለትን ሲያውቁ፣ የሆኑት ደግሞ 12 ያውቃሉ። እነዚህ ሰዎች አንዳቸው የሌላኛውን ድክመት ሲሸፍኑ/ሲተጋገዙ፤ 1, 2 እና 12'ንም ጭምር ያውቃሉ። 🈁 ድክመታችንን አምነን ተቀብለን፣ ፍፁም እንዳልሆንን አውቀን፣ እርስበርስ ስንተጋገዝ ነው ትልቅ የምንሆነው፤ ትልቅ ቦታም ልንደርስ የምንችለው!! ➨ ትልቅ ቦታ ያለመድረስና ትልቅ ያለመሆንን ስህተት የምንሰራው ያኔ ነው፤ “ራስን ፍፁም አድርጎ" የማሰብን ስህተት የሰራን ዕለት ነው!! ▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ ⭕️ We have to drift our ignorance!! [[ባላዋቂነታችን እንዝመትበት!]] ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ════════════════ ለአስታያየት: t.me/ReshadMuzemil ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 Telegram: t.me/SharpSwords1 Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1 Instagram: Instagram.com/sharp_swords1 Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil LinkedIn: linkedin.com/in/reshad-muzemil-139b97320

When You Intend the Hereafter... Shaykh Sa'd al-Shithri حفظه الله

The Blessing of 360 Joints: How Charity Safeguards Our Health and Well-being Shaykh Sulayman Ar-Ruhayli حفظه الله

How Dare You Backbite and Slander Your Muslim Brothers and Sisters? A Fierce Warning Against This Destructive Sin! Sheikh Muhammad Sa’eed Raslan

How Dare You Backbite and Slander Your Muslim Brothers and Sisters? A Fierce Warning Against This Destructive Sin! Sheikh Muhammad Sa’eed Raslan

The 2 Reasons Why We Were Created _ Shaykh Abdurrazzaq al-Badr حفظه الله

“Converted to Islam” or Reverted to Islam”? Sheikh Muhaddith Uthman As Salimi

Do You Truly Love Allah, My Sister? The Ultimate Test of Love for Allah Shaykh Aziz Farhan Al-Anizi حفظه الله

On Land and Sea , Corruption has Appeared! ——————— Share benefits of Shaykh 'Abdurrazzāq al-Badr حفظه الله ——————— 👍Subscribe https://t.me/ShaykhAbdurRazaqAlBadr

Yearning to Know About Allāh and Yearning to Meet Him _ Shaykh Saleh Sindi حفظه الله

The Qur’an: The Source of Goodness, Rectification, and Happiness Shaykh Sulayman Ar-Ruhayli حفظه الله

Khutbah Extracts From Masjid An Nabawi Khutbah Delivered By Sheikh Khalid Muhannah
+5
Khutbah Extracts From Masjid An Nabawi Khutbah Delivered By Sheikh Khalid Muhannah

The life of a Believer should be in-between the two: a) being grateful to Allaah for His innumerable favors b) seeking His fo
The life of a Believer should be in-between the two: a) being grateful to Allaah for His innumerable favors b) seeking His forgiveness for our shortcomings and sins وَآتَاكُم مِّن كُلِّ مَا سَأَلْتُمُوهُ ۚ وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ الْإِنسَانَ لَظَلُومٌ كَفَّارٌ {And He gave you from all you asked of Him. And if you should count the favors of Allaah, you could not enumerate them. Indeed, mankind is [generally] most unjust and ungrateful} 📚 [Surah Ibraaheem (14):34]

Beautiful scenes of rain at Masjid Al Haram earlier yesterday, Friday. Pictures from Quran Channel.
+2
Beautiful scenes of rain at Masjid Al Haram earlier yesterday, Friday. Pictures from Quran Channel.

The Mercy and Kindness of Allah: The Angel on the Right Multiplies Good Deeds, While the Left Waits for Repentance! Shaykh Aziz Farhan Al-Anizi حفظه الله