uk
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Відкрити в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Показати більше
213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
#አላህ_ዘንድ_ተወዳጅ_ስሞች! "ከስሞቻችሁ አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት #አብደላህና #አብዱራህማን የሚሉት ናቸው።" ረሱልﷺ (ሙስሊም:2132) اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

እህቴ ተጠንቀቂ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أيما امرأةٍ استعطرتْ فمرتْ على قومٍ ليجدوا من ريحِها فهي زانيةٌ﴾ “ሽቶ ተቀብታና መዓዛው እንዲያውዳቸው አስባ በ
እህቴ ተጠንቀቂ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أيما امرأةٍ استعطرتْ فمرتْ على قومٍ ليجدوا من ريحِها فهي زانيةٌ﴾ “ሽቶ ተቀብታና መዓዛው እንዲያውዳቸው አስባ በሰዎች አጠገብ የተላለለፈች ማንኛዋም ሴት ዝሙተኛ ነች።” 📚 ነሳዒ ሶሂህ ብለውታል: 5141 ከዘይነብ አሰቅፊ ተይዞ: ከአብደላህ ቢን መስዑድ ሴቶች ውስጥ አንዷ ነች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ትላለች፦ ﴿إذا خرجتْ إحْداكنَّ إلى المسجدِ فلا تقْرَبنَّ طِيبًا.﴾ “አንዳችሁ ወደ መስጂድ በምትሄዱ ግዜ ሽቶ የተቀባችሁ እንደሆነ ወደ መስጂዱ አትቅረቡ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 501 https://t.me/BuhariMuslimAmharic

By Allāh! These Cell Phones are a Calamity _ Shaykh Abdurrazzāq al-Badr حفظه الله

ለፍየሏ ካዘንክ አሏህ ያዝንልሃል !! ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

Narrated Abu Huraira: Allah's Messenger (ﷺ) said, "If I had not found it hard for my followers or the people, I would have ordered them to clean their teeth with Siwak for every prayer." Sahih al-Bukhari 887 'Abdur-Rahman bin Abu 'Atiq said: "My father told me: 'I heard 'Aishah say, (narrating) from the Prophet (ﷺ): "Siwak is a means of purification for the mouth and is pleasing to the Lord." Sunan an-Nasa'i 5 Grade: Sahih (Darussalam)

Using Social Media in the Right Way ⚠️ Sh.Sulayman Al-Ruhayli حفظه الله

A complete failure and utter loss to whoever commits Shirk with Allah! Shaykh Muzzamil Faqeeri

Burn the Pepsi! Shaykh Sāleh al-Suhaymī حفظه الله

This Level of Determination! Shaykh Sulaymān al-Ruhaylī حفظه الله

የጁሙዓህ ኹጥባህ ርዕስ:  የገንዘብ ፈተና አቅራቢ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ Video Credit: NesihaTv

🌺📚 يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَخُونُوا اللَّهَ وَالرَّسُولَ وَتَخُونُوا أَمَانَاتِكُمْ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን አትክዱ፡፡ አደራዎቻችሁንም እናንተ እያወቃችሁ አትክዱ፡፡ وَاعْلَمُوا أَنَّمَا أَمْوَالُكُمْ وَأَوْلَادُكُمْ فِتْنَةٌ وَأَنَّ اللَّهَ عِندَهُ أَجْرٌ عَظِيمٌ ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁም ፈተና ብቻ መኾናቸውንና አላህም እሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ ያለው መኾኑን እወቁ፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡

The Ruling on Saying Jumu‘ah Mubarakah or Jumu‘ah Tayyibah: Are Friday Congratulations Permissible in Islam? Shaykh Aziz Farhan Al-Anizi حفظه الله

Being Humble Regarding Knowledge | Shaykh 'Abdussalām al-Shuway'ir حفظه الله

النفس تُميل للمعاصي والقلب يُحن للتوبة .')

. Abu Huraira رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ reported the Messenger of Allah (ﷺ) as saying: "‏خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْس
. Abu Huraira رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ reported the Messenger of Allah (ﷺ) as saying: "‏خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ فِيهِ خُلِقَ آدَمُ وَفِيهِ أُدْخِلَ الْجَنَّةَ وَفِيهِ أُخْرِجَ مِنْهَا وَلاَ تَقُومُ السَّاعَةُ إِلاَّ فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ ‏"‏ “The best day on which the sun has risen is Friday; on it Adam was created. on it he was made to enter Paradise, on it he was expelled from it. And the last hour will take place on no day other than Friday„ 📖 Sahih Muslim 854b .

Jabal (mount) Khandama is a historical landmark and a destination for visitors to see the Grand Mosque of Makkah from great h
+2
Jabal (mount) Khandama is a historical landmark and a destination for visitors to see the Grand Mosque of Makkah from great heights. ‏

وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ كَانَ مِنَ الْجِنِّ فَفَسَقَ عَنْ أَمْرِ رَبِّهِ ۗ أَفَتَتَّخِذُونَهُ وَذُرِّيَّتَهُ أَوْلِيَاءَ مِن دُونِي وَهُمْ لَكُمْ عَدُوٌّ ۚ بِئْسَ لِلظَّالِمِينَ بَدَلًا ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከጋኔን (ጎሳ) ነበር፡፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፡፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲኾኑ ከእኔ ላይ ረዳቶች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ!

ሼይኽ ማሂሬ🎁 በአኼራም ደረጃቸው ከፍ ያርግላቸው ያረብ