Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Відкрити в Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Показати більше213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
Shaykh ul-Islām ibn Taymiyyah, [may Allāh have mercy on hm], said:
“If a Jewish state were to emerge in Irāq or elsewhere, the Rāfidah (Shi‘ites) would likely emerge as strong supporters and steadfast allies. Historically, they have shown a tendency to align with diverse groups, including disbelievers such as polytheists, Jews, or Christians, actively engaging in cooperation against Muslims and taking an opposing stance.”
📚Minhāj as-Sunnah n-Nabawiyyah, 3/378 | Shaykh ul-Islam ibn Taymiyyah, [may Allāh have mercy on him].
Translation: Authentic Quotes
ከሐጅ ድንቃ ድንቅ ማህደር
ዐብዱላህ ኢብኑ ጀዕፈር ረዲየሏሁ ዐንሁ ሐጅ ሲያደርጉ ሠላሳ ግመሎች እና ሠላሳ አሽከሮች አብረዋቸው ነበሩ፣ ታዲያ የሚደንቀው! እርሳቸው በእግራቸው እየተጓዙ ለእያንዳንዱ አሽከር አንዳንድ ግመልና ሠላሳ ሺ ዲርሃም ሰጧቸው። አረፋ በደረሱም ግዜ፣ ከባርነትም ነፃ ከአወጧቸው በኋላ ፦ «እኔ ከባርነት ነፃ እንዳወጧኋቸው እኔንም አላህ ከእሳት ነፃ ያወጣኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።» አሉ።
The Night Prayer
Al-'Allaamah Ibn Baaz, may Allaah have mercy upon him
Join the telegram channel: t.me/FruitsOfKnowledge
በሊቢያ በተካሄደው የቁርዓን ውድድር አሸናፊ የሆኑ ኢትዮጲያዊያን ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ አዲስአበባ እንደሚገቡ ተገለፀ!
...
በሊቢያ የተካሄደው ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ኢትዮጵያዊው ተወዳዳሪ ሙሐመድ ማህሙድ አብዶ በሰላሳ ጁዝ የሂፍዝ የቁርአን መሐመድ ማህሙድ አብዶ የ200,000 የሊቢያ ዲናር ወይም 41 ሺህ ዶላር ተሸላሚ
እንዲሁም በቂራተል አሸር በአስሩ አይነት የቂርዓት አይነት በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያ አብዱልወሀብ ኢብራሂም አማካይነት ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ በመውጣት የሶስት መቶ ሺህ ዲናር የሊቢያ ዲናር ወይም የ62 ሺ ዶላር ተሸላሚ ሆነዋል።
በተጨማሪም ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ዳኛ ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም ከዘይድ ኢብኑ ሳቢት በዳኝነት ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን የቁርአን ውድድር አሸናፊዎቹ ቅዳሜ ጠዋት 1:00 ሰአት ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ይደርሳሉ ተብሏል።በመሆኑም ሙስሊሙ ማህበረሰብ የቁርአን ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ልጆቹ የጀግና አቀባበል እንዳደረግላቸው ጥሪ ቀርቧል።
..
+3
አስደሳች ዜና
በሊቢያ በተካሄደው የቁርዓን ውድድር ኢትዮጲያዊያን ከፍተኛ ውጤት አስመዘገቡ
በአስሩ የቁርዓን አቀራር ውድድር አንደኛ በሰላሳ ጁዝ ቁርዓን ውድድር ሁለተኛ ደረጃ ውጤት አግኝተዋል
በሊቢያ የተካሄደው ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር በ30 ጁዝ ሊቢያዊው ተወዳዳሪ ሙሀመድ ሂላል አንደኛ የወጣ ሲሆን ኢትዮጵያዊው ተወዳዳሪ ሙሐመድ ማህሙድ አብዶ በሰላሳ ጁዝ የሂፍዝ የቁርአን መሐመድ ማህሙድ አብዶ የ200,000 የሊቢያ ወይም ዲናር 41 ሺ ዶላር ሺህ ዶላር ተሸላሚ ለመሆን ችሏል ።.
እንዲሁም በቂራተል አሸር በአስሩ አይነት የቂርዓት አይነት በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያ ኢብራሂም አማካይነት ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ በመውጣት
የሶስት መቶ ሺህ ዲናር የሊቢያ ዲናር ወይም የ62 ሺ ዶላር ተሸላሚ ሁኗል።
በዚህ አለም ፍቅር ውድድር ኢትዮጵያዊ አለም አቀፍ ዳኛ ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም ከዘይድ ኢብኑ ሳቢት በዳኝነት ተሳታፊ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል ።
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
SOMEONE IN SICKNESS, PAIN, ANXIETY, GRIEF, SUFFERING
HOW DOES HE FORGET TO SAY
The Du’aa of Ayyub (alayhi salam):
﴿أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنْتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ﴾
"Verily, distress has seized me, and You are the Most Merciful of all those who show mercy." (21:83)
DON'T YOU SEE WHAT ALLĀH SAYS IMMEDIATELY IN THE FOLLOWING VERSE?
﴿فَاسْتَجَبْنَا لَهُ فَكَشَفْنَا مَا بِهِ مِنْ ضُرٍّ﴾
"So We answered his call, and We removed the distress that was on him." (21:84)
የዛሬው የቁርአን ግብዣ
በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ
🎙 ሀምዛ ሙደሲር
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 4
🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
የዛሬው የቁርአን ግብዣ
በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ
🎙 ኢዘዲን እንድሪስ
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም
~
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህዝበ ሙስሊሙን ማግለሉን ተያይዞታል። ምንድነው ገና ብዙ ሳይራመድ ውልክፍክፍ ስራ መስራት? የነዚህን አካላት ሸፍጠኛ አካሄድ ሙስሊሙ አጥብቆ ሊኮንነው ይገባል። ጉዳዩን ብዙም ትኩረት የሰጠነው አይመስልም። ምናልባት ምክክሩ የእውነት ከልብ የተያዘ ሆኖ ተፅእኖ የሚኖረው ከሆነ ኋላ ነገራችን ጅብ ከሄደ እንዳይሆነ ዛሬ አጥብቆ መጋፈጥ ያስፈልጋል። ገና ከመነሻው በቅጡ አሳታፊ ካልሆነ እንቅስቃሴው ሳይወለድ የሞተ ሆኗል ማለት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
NEWS: The annual ceremony to raise the Kiswah and drape a white cloth around it ahead of the #Hajj Season will take place tonight (Wednesday) after Isha Prayers
የዛሬው የቁርአን ግብዣ
ከቂበት ሂቭዝ ውድድር የተወሰደ
🎙 ሙከሚል ደርሞሎ
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
✨የተከበሩ ወራት…
የተከበሩት ወራት ወይም الأشهر الحرم የሚባሉት ፦
1⃣ ዙል ቂዕዳ
2⃣ ዙል ሂጃ
3⃣ ሙሀረምና
4⃣ ረጀብ ናቸው
⇛ አላህ እንዲህ ይላል ፦
{إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌۭ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ }
«የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ »
【 አተውባ 36】
🔸ቀታዳህ {فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } የሚለውን ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል ፦
⇛ " በማንኛውም ጊዜ ወንጀልን መስራት ከባድ ቢሆንም በእነዚህ የተከበሩ ወራት ራስን መበደል ከነሱ ውጭ በሆኑት ጊዜያት በበለጠ የከበደ ይሆናል ። አላህም የሚፈልገውን ነገር የሚያከብር ነው …"
🔹በእነዚህም ወራት ውስጥ መልካምን ስራ ማብዛት ይወደዳል ። ምክንያቱም ምንዳዎች እጥፍ ድርብ ሁነው ስለሚመዘገቡ ። እንዲሁም ወንጀሎችም በዚሁ ልክ የከበዱ ይሆናሉ ።
📌 አላህ የሰጠህን እድል አታሳለፍ ! በንፁህ ልብና ያለፈውን ወንጀልህን በምታጠራ ተውባ ወደ አላህ ተቃረብ …
©️ Toleha Ahmed
