ru
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Открыть в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Больше
213
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-430 дней
Архив постов
Shaykh ul-Islām ibn Taymiyyah, [may Allāh have mercy on hm], said: “If a Jewish state were to emerge in Irāq or elsewhere, th
Shaykh ul-Islām ibn Taymiyyah, [may Allāh have mercy on hm], said: “If a Jewish state were to emerge in Irāq or elsewhere, the Rāfidah (Shi‘ites) would likely emerge as strong supporters and steadfast allies. Historically, they have shown a tendency to align with diverse groups, including disbelievers such as polytheists, Jews, or Christians, actively engaging in cooperation against Muslims and taking an opposing stance.” 📚Minhāj as-Sunnah n-Nabawiyyah, 3/378 | Shaykh ul-Islam ibn Taymiyyah, [may Allāh have mercy on him]. Translation: Authentic Quotes

ከሐጅ ድንቃ ድንቅ ማህደር ዐብዱላህ ኢብኑ ጀዕፈር ረዲየሏሁ ዐንሁ ሐጅ ሲያደርጉ ሠላሳ ግመሎች እና ሠላሳ አሽከሮች አብረዋቸው ነበሩ፣ ታዲያ የሚደንቀው! እርሳቸው በእግራቸው እየተጓዙ ለእያንዳንዱ አ
ከሐጅ ድንቃ ድንቅ ማህደር ዐብዱላህ ኢብኑ ጀዕፈር ረዲየሏሁ ዐንሁ ሐጅ ሲያደርጉ ሠላሳ ግመሎች እና ሠላሳ አሽከሮች አብረዋቸው ነበሩ፣ ታዲያ የሚደንቀው! እርሳቸው በእግራቸው እየተጓዙ ለእያንዳንዱ አሽከር አንዳንድ ግመልና ሠላሳ ሺ ዲርሃም ሰጧቸው። አረፋ በደረሱም ግዜ፣ ከባርነትም ነፃ ከአወጧቸው በኋላ ፦ «እኔ ከባርነት ነፃ እንዳወጧኋቸው እኔንም አላህ ከእሳት ነፃ ያወጣኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።» አሉ።

The Night Prayer Al-'Allaamah Ibn Baaz, may Allaah have mercy upon him Join the telegram channel: t.me/FruitsOfKnowledge

በሊቢያ በተካሄደው የቁርዓን ውድድር አሸናፊ የሆኑ ኢትዮጲያዊያን ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ አዲስአበባ እንደሚገቡ ተገለፀ! ... በሊቢያ የተካሄደው ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ኢትዮጵያዊው ተወዳዳሪ ሙሐመ
በሊቢያ በተካሄደው የቁርዓን ውድድር አሸናፊ የሆኑ ኢትዮጲያዊያን ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ አዲስአበባ እንደሚገቡ ተገለፀ! ... በሊቢያ የተካሄደው ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ኢትዮጵያዊው ተወዳዳሪ ሙሐመድ ማህሙድ አብዶ በሰላሳ ጁዝ የሂፍዝ  የቁርአን መሐመድ ማህሙድ አብዶ የ200,000  የሊቢያ ዲናር ወይም 41 ሺህ ዶላር ተሸላሚ እንዲሁም በቂራተል አሸር በአስሩ አይነት የቂርዓት አይነት በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያ አብዱልወሀብ ኢብራሂም አማካይነት ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ በመውጣት የሶስት መቶ ሺህ ዲናር የሊቢያ  ዲናር ወይም የ62 ሺ ዶላር ተሸላሚ ሆነዋል። በተጨማሪም ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ዳኛ ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም ከዘይድ ኢብኑ ሳቢት በዳኝነት ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን የቁርአን ውድድር አሸናፊዎቹ ቅዳሜ ጠዋት 1:00 ሰአት ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ይደርሳሉ ተብሏል።በመሆኑም ሙስሊሙ ማህበረሰብ የቁርአን ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ልጆቹ የጀግና አቀባበል እንዳደረግላቸው ጥሪ ቀርቧል። ..

አስደሳች ዜና በሊቢያ በተካሄደው የቁርዓን ውድድር ኢትዮጲያዊያን ከፍተኛ ውጤት አስመዘገቡ በአስሩ የቁርዓን አቀራር ውድድር አንደኛ በሰላሳ ጁዝ ቁርዓን ውድድር ሁለተኛ ደረጃ ውጤት አግኝተዋል በሊቢያ
+3
አስደሳች ዜና በሊቢያ  በተካሄደው የቁርዓን ውድድር  ኢትዮጲያዊያን  ከፍተኛ ውጤት አስመዘገቡ በአስሩ  የቁርዓን አቀራር   ውድድር አንደኛ በሰላሳ ጁዝ ቁርዓን ውድድር   ሁለተኛ  ደረጃ  ውጤት አግኝተዋል  በሊቢያ የተካሄደው ዓለም  አቀፍ የቁርአን ውድድር በ30 ጁዝ  ሊቢያዊው  ተወዳዳሪ   ሙሀመድ ሂላል   አንደኛ   የወጣ   ሲሆን ኢትዮጵያዊው ተወዳዳሪ ሙሐመድ ማህሙድ አብዶ በሰላሳ ጁዝ የሂፍዝ  የቁርአን መሐመድ ማህሙድ አብዶ የ200,000  የሊቢያ ወይም ዲናር  41  ሺ ዶላር ሺህ ዶላር   ተሸላሚ ለመሆን ችሏል ።. እንዲሁም   በቂራተል አሸር   በአስሩ አይነት የቂርዓት አይነት በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያ ኢብራሂም አማካይነት  ለመጀመሪያ ጊዜ  አንደኛ በመውጣት የሶስት መቶ ሺህ  ዲናር  የሊቢያ  ዲናር ወይም የ62 ሺ ዶላር  ተሸላሚ ሁኗል። በዚህ አለም ፍቅር ውድድር ኢትዮጵያዊ አለም አቀፍ ዳኛ  ኡስታዝ  ኑረዲን ቃሲም ከዘይድ ኢብኑ ሳቢት በዳኝነት ተሳታፊ እንደነበር  ለማወቅ  ተችሏል  ። መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

SOMEONE IN SICKNESS, PAIN, ANXIETY, GRIEF, SUFFERING HOW DOES HE FORGET TO SAY The Du’aa of Ayyub (alayhi salam): ﴿أَنِّي مَس
SOMEONE IN SICKNESS, PAIN, ANXIETY, GRIEF, SUFFERING HOW DOES HE FORGET TO SAY The Du’aa of Ayyub (alayhi salam): ﴿أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنْتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ﴾ "Verily, distress has seized me, and You are the Most Merciful of all those who show mercy." (21:83) DON'T YOU SEE WHAT ALLĀH SAYS IMMEDIATELY IN THE FOLLOWING VERSE? ﴿فَاسْتَجَبْنَا لَهُ فَكَشَفْنَا مَا بِهِ مِنْ ضُرٍّ﴾ "So We answered his call, and We removed the distress that was on him." (21:84)

የዛሬው የቁርአን ግብዣ በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ሀምዛ ሙደሲር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 4 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

የ እናት ሃቅ ------------------ ኡስታዝ ካሚል ጣሃ

حتى ترجعوا إلى دينكم" ወደ ዲናችሁ እስክትመለሱ፦ 🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር

ቁርኣን 🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን

ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 3 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን

ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 2 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን

ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 1 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን

የዛሬው የቁርአን ግብዣ በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ኢዘዲን እንድሪስ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም ~ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህዝበ ሙስሊሙን ማግለሉን ተያይዞታል። ምንድነው ገና ብዙ ሳይራመድ ውልክፍክፍ ስራ መስራት? የነዚህን አካላት ሸፍጠኛ አካሄድ ሙስሊሙ አጥብቆ ሊኮንነው ይገባል። ጉዳዩን ብዙም ትኩረት የሰጠነው አይመስልም። ምናልባት ምክክሩ የእውነት ከልብ የተያዘ ሆኖ ተፅእኖ የሚኖረው ከሆነ ኋላ ነገራችን ጅብ ከሄደ እንዳይሆነ ዛሬ አጥብቆ መጋፈጥ ያስፈልጋል። ገና ከመነሻው በቅጡ አሳታፊ ካልሆነ እንቅስቃሴው ሳይወለድ የሞተ ሆኗል ማለት ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

NEWS: The annual ceremony to raise the Kiswah and drape a white cloth around it ahead of the #Hajj Season will take place ton
NEWS: The annual ceremony to raise the Kiswah and drape a white cloth around it ahead of the #Hajj Season will take place tonight (Wednesday) after Isha Prayers

የዛሬው የቁርአን ግብዣ ከቂበት ሂቭዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ሙከሚል ደርሞሎ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

የተከበሩ ወራት… የተከበሩት ወራት ወይም الأشهر الحرم የሚባሉት ፦ 1⃣ ዙል ቂዕዳ 2⃣ ዙል ሂጃ 3⃣ ሙሀረምና 4⃣ ረጀብ ናቸው ⇛ አላህ እንዲህ ይላል ፦ {إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌۭ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ » 【 አተውባ 36】 🔸ቀታዳህ {فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } የሚለውን ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል ፦ ⇛ " በማንኛውም ጊዜ ወንጀልን መስራት ከባድ ቢሆንም በእነዚህ የተከበሩ ወራት ራስን መበደል ከነሱ ውጭ በሆኑት ጊዜያት በበለጠ የከበደ ይሆናል ። አላህም የሚፈልገውን ነገር የሚያከብር ነው …" 🔹በእነዚህም ወራት ውስጥ መልካምን ስራ ማብዛት ይወደዳል ። ምክንያቱም ምንዳዎች እጥፍ ድርብ ሁነው ስለሚመዘገቡ ። እንዲሁም ወንጀሎችም በዚሁ ልክ የከበዱ ይሆናሉ ። 📌 አላህ የሰጠህን እድል አታሳለፍ ! በንፁህ ልብና ያለፈውን ወንጀልህን በምታጠራ ተውባ ወደ አላህ ተቃረብ …        ©️ Toleha Ahmed