Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Відкрити в Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Показати більше213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
Secrets of Truth // የእውነት ሚስጥሮች
🎯 My goal is to expose the Secrets of Truth‼️
🎯 ዓላማዬ የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
● Short and most important information Islam and Muslim
ሙስሊሞችንና እስልምናችንን በሚመለከት አጫጭርና በጣም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን።
● Fatwas and Muhadera issued by the Sunnah Scholars
● በሱና ኡለሞች የተሰጡ ፈትዋዎችንና ሙሐደራዎችን
● Advisory opinion
🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት የናተው መድረክ ነው‼️
YouTube:
YouTube.com/@SecretsofTruth
TikTok:
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter:
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram:
Instagram.com/secretsof_truth
Telegram:
t.me/Secretsof_Truth
Facebook፡
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
አይኖች ያነቡለት ልቦች የራዱለት ምክር
ሼይክ ኤልያስ አህመድ
https://t.me/SharpSwords1
www.youtube.com/@SharpSwords1
Twitter.com/SharpSwords1
tiktok.com/@sharpswords1
tiktok.com/@secretsof_truth
The President and other Imams of Masjid Al Haram were reassured of the health of Sheikh Maher Al Muaiqly on a visit to his house today
Via /=/ Inside the Haramain
https://t.me/SharpSwords1
www.youtube.com/@SharpSwords1
Twitter.com/SharpSwords1
tiktok.com/@sharpswords1
tiktok.com/@secretsof_truth
tiktok.com/@techmasterpage
هل هناك كفارة على من أغضب والديه..؟
🎙️العلامة صالح الفوزان حفظه الله ورعاه..
https://t.me/SharpSwords1
www.youtube.com/@SharpSwords1
Twitter.com/SharpSwords1
tiktok.com/@sharpswords1
tiktok.com/@secretsof_truth
tiktok.com/@techmasterpage
🔰 Bad call
▣ There may be many people around us who disturb us and tempt us to do bad things. But we should ignore their bad behavior and focus on our goals and objectives.
If we are willing to deal with people in their bad calling; It's like sailing in an overturned boat 🛶. By the mercy of the Allah, we may be saved from drowning, but we cannot be freed from depression.
Motivation By Reshad
http://www.tiktok.com/@sharpswords1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 መጥፎ ጥሪ
▣ በዙሪያዎቻችን ብዙ የሚረብሹን፣ ወደ መጥፎ የሚጣሩን ሊኖሩ ይችላሉ። እኛ ግን ይህን የነሱን መጥፎ ሀሓባቸውን ችላ ብለን ግባችንና ዓላማችን ላይ ማተኮር ይኖርብናል።
እኛ ከሰዎች ጋር ለመጥፎ ጥሪያቸው ፍቃደኛ ከሆንን በተሸነቆረ ጀልባ 🛶 እንደ ምንጓዝ ነው። የፈጣሪ እዝነት ሆኖ ከመስመጥ ልንድን እንችል ይሆናል ነገር ግን ከጭንቀት ልንላቀቅ አንችልም።
Motivation By Reshad
https://t.me/SharpSwords1
www.youtube.com/@SharpSwords1
Twitter.com/SharpSwords1
http://www.tiktok.com/@sharpswords1
ጓደኝነታችሁ አርተፊሺያል ጓደኝነት አታድርጉት !
🎙 በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
t.me/Secretsof_Truth
tiktok.com/@secretsof_truth
https://www.youtube.com/@SecretsofTruth
ረሒመሁ-ል'ሏህ አል-ኢማም አል-አልባኒ🤲
t.me/Secretsof_Truth
tiktok.com/@secretsof_truth
https://www.youtube.com/@SecretsofTruth
ሸይኽ ዶ/ር ማሂር አል-ሙዐይቂሊ በመስጂደ-ል-ሐረም የዛሬውን የጁሙዓህ ኹጥባህ ካደረገ በኋላ እያሰገደ ሳለ ፋቲሓን ሲቀራ «اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيم» የሚለው ላይ ሲደርስ ልክ እንደ ፌንት በሚመስል መልኩ መቀጠል ሳይችል ቀርቶ ነበር። ወዳው ሸይኽ ዶ/ር ዐብዱ-ር'ረሕማን ሱደይስ ከዚሁ አንቀፅ ላይ ቀጥሎ የጁሙዓህ ሶላትን አሰግዷል።
አሁን የሸይኽ ማሂር ጤንነት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ሐረመይን ሸሪፈይን ዘግቧል።
አላህ ሙሉ ጤንነቱን ይመልስለት።
ክስተቱን የሚያሳየው ቪድዮ በዚህ ሊንክ ይገኛል።
https://t.me/Secretsof_Truth/546
|| MuradTadesse
🌹የጁምዓ ~መልዕክት!!
«የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦
💎"ፀሀይ ከወጣችበት እለት ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው"
« አደም የተፈጠረበት ነው!
«ወደ ጀነት የገባበት ነው!
« ከሷም ከጀነት የወጣበት ነው!
የትንሳዔ ቀንም በጁምዓ ቀን ቢሆን እንጂ አትቆምም።”
📗(ሙስሊም ዘግበውታል 854
t.me/Secretsof_Truth
tiktok.com/@secretsof_truth
https://www.youtube.com/@SecretsofTruth
All You Need to Know About Jumu’ah (Friday)
1. The Messenger of Allāh (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
Verily, Allah has made this day (of Friday) a celebration for the Muslims. So whoever comes to Friday (prayer), then let him bathe himself, and if he has any perfume let him put some on, and use the toothstick.
[Reported by Ibn Majah 1098 and Saheeh at-Targheeb 1/298]
2. Shaykh Saalih ibn Fawzaan (hafidhahullah) was asked:
What is the ruling on sending text messages every Friday and ending with the phrase “Jumah Mubarak”?
He replied:
The early generation did not congratulate one another on Fridays (did not say Jumu’ah Mubarak to each other) so we should not introduce anything that they did not do.
[Shaykh Saalih ibn Fawzaan (hafidhahullah), Ajwabat As’ilah Majallat al-Da‘wah al-Islamiyyah]
3. Ibn al-Qayyim (rahimahullah) said:
The Friday prayer is from the greatest of congregations of the Muslims.
[Ibn al-Qayyim (rahimahullah), Zaad al-Ma’aad, 1/364-365]
4. The Messenger of Allāh (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
Increase in salutations upon me, on the day of Friday (Jumu'ah) and its night (from Thursday after Maghrib).
[Ibn al-Qayyim (rahimahullah), Zaad al-Ma’aad, 2/420]
5. The Prophet of Allah (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) reported to have said:
The best of prayers with Allāh is the prayer of morning (Fajr) on the Day of Friday in congregation.
[as-Saheehah, 1566]
6. The Prophet of Allah (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
Whoever reads Surah Al-Kahf on Fridays will be adorned with light from that Friday to the next.
[Saheeh Jami’ as-Sagheer, 2/6470]
7. The Prophet of Allah (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
Whoever recites Surah Al-Kahf on Friday will have a light for him between this Friday and the next.
[as-Sunan al-Kubra, 5856]
8. The Messenger of Allāh (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
Send prayer upon me abundantly on the day of Jumu’ah (Friday) & on the night of Jumu’ah (Thursday night) for he who sends prayer upon me one time, Allāh sends prayer upon him 10 times.
[Saheeh aj-Jami’, 1209]
9. The Prophet of Allah (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
There is such an hour on Friday, that if any Muslim makes Du’ā during it, his Du’ā will be accepted.
[Saheeh al-Bukhari, 5295, Saheeh Muslim 852]
10. The Prophet of Allah (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
Whoever performs Ghusl on Friday, and bathes completely, and goes early, arriving early, gets close and listens and is silent, there will be for him in every step he takes, the reward of a year of fasting and standing (in prayer).
[Jami’ at-Tirmidhiy, 496]
11. Prophet Muḥammad (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
Jummah to Jummah expiates the minor sins in between them except for the major sins.
[Silsilah as-Saheehah, 3623]
12. The Prophet of Allah (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) said:
The best of days with Allāh is the day of Jumu'ah.
[Saheeh aj-Jami’, 1098, as-Silsilah as-Saheehah, 1502]
13. Imām Ibn al-Qayyim (rahimahullah) said:
A time when Du’ās will be accepted is during the last hour of ‘Asr on Jumu’ah.
[Ibn al-Qayyim (rahimahullah), Zaad al-Ma’aad, 1/104]
14. Ibn al-Qayyim (rahimahullah) said:
The Hour of Response in it (i.e., Friday) is like the Night of Decree in Ramadaan.
[Ibn al-Qayyim (rahimahullah), Zaad al-Ma’ad, 1/893]
15. Sa'id bin Jubayr (radiyAllahu ‘anh) said:
That I hit whips on my head, it is more beloved to me, than me talking whilst the Imām is giving a sermon.
[Tabaqaat Ibn Sa’d, 6/260]
16. Imam Shafi’ee (rahimahullah) used to say,
I love to send plenty of salat (salutations) upon the Messenger of Allah (sallAllahu ʿalayhi wa ’aalihi wa sallam) all the time and I love it more so on the day of Jumu’ah.
[Kitabul Umm, ash-Shafe’e (rahimahullah), 1/546]
t.me/Secretsof_Truth
tiktok.com/@secretsof_truth
https://www.youtube.com/@SecretsofTruth
ሙስሊም እህቶቻችን ክርስቲያን ወንዶች ጋር.......
❶ ሙስሊም ወንዶች ይላሉ፦ ቆይ ሙስሊም ወንድ አጥተው ነው እህቶቻችን ከክርስቲያን ወንዶች ጋር የሚልከሰከሱት?
« ማጣትና ማግኘት እዚህ ምን ይሰራል⁉️ »
🔗 ለአላህ ያለን ፍራቻ ከልባችን እየጠፋ ሲሄድ መስራት የሌለብንን ነገር እንሰራለን። የዚህ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው ቶብቶ ወደ አላህ መመለስና መልካም የሆኑ ስራዎችን ማብዛት ነው።
ሙስሊም ሴት ራሷን በአላህ ህግጋቶች ካነፀች አደለም ክርስቲያን ወንድ ይቅርና ሙስሊም ወንድም ትክክል ባልሆነ መንገድ አይቀርባትም ለኒኻህ ቤተሰቦቿን ለመጠየቅ ቢሆን እንጂ‼️
ስለዚህ እኛ ወንዶችም ሆነ ሴት እህቶቻችን ወደ አላህ ነው መመለስ ያለብን። ይህ የምዕራባውያን ባህል (ነፃነት የሚል አጉል ድስኩር) ህይወታችንን ያበላሸዋል ብቻ ሳይሆን ከአላህም ያራርቀናል‼️
ድክመቱ ያለው እኛ ወንዶችና ሴት እህቶቻችን ላይ ብቻ አይደለም ራሳቸውን የእስልምና እምነት መሪ አድርገው የሚቆጥሩትም ላይ ነው ድክመቱ።
▬ አንድነት በሚል የውሸት ማስመሰል እነሱ ከክርስቲያኖች ልቅ በሆነ መንገድ ሲልከሰከሱ መሪዎቻችን ናቸው ብለን ስለምናምን እኛም እንደነሱ ማሰብ እንጀምርና መገኘት በሌለብን ቦታ እንገኛለን። ማድረግ የሌለብንን እናደርጋለን።
ሙስሊሙን ማህበረሰብ እያበላሸው ያለው ነገር በእስልምና ስም ሀላል ነው እያሉ የተለያዩ ነገሮችን ወደሱ መጣራቱ ነው። ❝ለምሳሌ ጫትን ሀላል ነው የሚሉ ኡስታዝ ተብዬ መኖራቸው) እና የመሳሰሉት።
ለዚህ መሸወድ የለብንም፤ አላህን ልንፈራ ይገባናል። ዱኒያና ሴት ፈተናዎች ናቸው፤ ሁለቱም ከአላህ ሊያራርቁን የሚችሉ ናቸው በአግባቡ የማንጠቀምባቸው ከሆነ‼️
#መሪ ተብዬዎች ምን ይላሉ የሚለውን ትተን « ስለዚ ነገር ቁርዓን ምን ይላል!? ፣ የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም አስተምሮ ምን ነበር!? ፣ የቀደምት ሰሐቦች አረዳድ ምን ነበር!? ፣ የሱና ኡለሞች ነቅል (ከቁርዓንና ከሶሒህ ሐዲሶች የተወሰደ ትምህርት ) ምን ይላል!? »! ብለን ልንቆጠብና በሱም ልንብቃቃ ይገባናል‼️
🔗 ነፃነት ነው ብለን የምናስበው የምዕራባውያን ፋሽን ህይወታችንን ያከስምብናል፤ አኺራችንንም ያበላሽብናል‼️
ወንድም እህቶቼ የሱና ኡለሞች ከነብዩ አስተምህሮት በቀዱትን ትምህርት መሠረት ጫትን፣ መንዙማን፣ የሙዚቃ መሳሪያ ያለበትን ነገር በጠቅላላ ሲከለክሉ ያለ ምክንያት አደለም ወጣቱ ልቆ ሆኖ የተለያዩ ወንጀሎችን እንዳይዳፈርም ጭምር ነው‼️
#እስልምና እኮ እድሜያቸው ከ10 ካለፈ በኋላ እህትና ወንድምን አብሮ መተኛት ራሱ ይከለክላል። ለምን ቢባል ማንም ሰው ባአንድ ጊዜ ወንጀልን አይጀምርም ሁኔታዎች ከተመቻቹለት ነው ሳያውቀው ወንጀል ላይ የሚዘፈቀው፤ ወንጀሉ ላይ ከተዘፈቀን ደግሞ በቀላሉ ማምለጥ አንችልም።
ስለዚህ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደሚባለው ለወንጀል የሚጋብዙንን የገሮችን መቅረብ አያስፈልግም። በእስልምና ታንፀን መኖር ነው የታዘዝነው፤ እሱም ነው የኛ የሚበጀን‼️
🔗 🔗 🔗አላህ ነው ሁሉን አዋቂ‼️
ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
t.me/Secretsof_Truth
tiktok.com/@secretsof_truth
https://www.youtube.com/@SecretsofTruth
ግብረ ሰዶም 🚫
-----------
መገን የሉጥ ህዝቦች ተግባር ፀያፍነት!!
የሉጥ ምክር
---------------------------
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
t.me/Secretsof_Truth
tiktok.com/@secretsof_truth
https://www.youtube.com/@SecretsofTruth
WANT JANNAT AL FIRDAUS?
t.me/Secretsof_Truth
tiktok.com/@secretsof_truth
https://www.youtube.com/@SecretsofTruth
