uk
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Відкрити в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Показати більше
213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
ረመዷን እና ነቢላሂ ዩሱፍ አለይሂ አስ_ሰላም

በፍልስጤም አል-አቅሳ መስጂድ ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች የተገኙበት የዛሬው የተራዊኽ ሰላት በምስል፦
+2
በፍልስጤም አል-አቅሳ መስጂድ ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች የተገኙበት የዛሬው የተራዊኽ ሰላት በምስል፦

Khutbah Extracts From Masjid Al Haram | Sheikh Usamah Khayat| 28 February 2025
+3
Khutbah Extracts From Masjid Al Haram | Sheikh Usamah Khayat| 28 February 2025

Ramadan crescent and the Green dome!
+7
Ramadan crescent and the Green dome!

📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 0⃣3⃣ #ረመዳን 1⃣4⃣4⃣6⃣ ሂ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 0⃣3⃣ #ረመዳን 1⃣4⃣4⃣6⃣ ሂ

ramadan_calendar_cbe.pdf12.85 MB

ረመዳን ቀን 2️⃣ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ثلاثٌ من أخلاقِ النُّبوةِ: تَعجيلُ الإفطارِ، وتأخيرُ السُّحورَ، ووضْعُ اليمينِ على الشِّمالِ
ረመዳን ቀን 2️⃣ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ثلاثٌ من أخلاقِ النُّبوةِ: تَعجيلُ الإفطارِ، وتأخيرُ السُّحورَ، ووضْعُ اليمينِ على الشِّمالِ في الصلاةِ﴾ “ሶስት ነገሮች የነቢያት ባህሪ (መገለጫ) ነው። ፍጡሩን አቻኩሎ መመገብ፣ ሱህርን አዘግይቶ መመገብና በሶላት ግዜ ቀኝ እጅን በግራ እጅ ላይ አድርጎ በደረት ላይ ማስቀመጥ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 3038 ➖➖➖➖➖➖➖ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 💬፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh

هذا هو النعيم بحد ذاته اللهم التراويح في الحرم من حيث لا احتسب. - آمين ألف مرة يا ربّ ."

Happy Iftar 🍉 May Allāh ﷻ accept our fasting...Amēn 🤲
Happy Iftar 🍉 May Allāh ﷻ accept our fasting...Amēn 🤲

Beautiful Images captured when the 1st Ramadhan had commenced in Makkah and the 1st Taraweeh took place
+7
Beautiful Images captured when the 1st Ramadhan had commenced in Makkah and the 1st Taraweeh took place

The First Objective of Fasting _ Shaykh Abdussalam al-Shuway'ir حفظه الله

እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የታላቁ የረመዷን ወር ፆም በሰላም አደረሰን! ሀሩን ሚድያ ፆሙ የበለጠ ወደአላህ ምንቃረብበት፣ በኢባዳ የምንበረታበት እንዲሆን እንመኛለን። ▣ ረመዳን ሙባረክ
እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የታላቁ የረመዷን ወር ፆም በሰላም አደረሰን! ሀሩን ሚድያ ፆሙ የበለጠ ወደአላህ ምንቃረብበት፣ በኢባዳ የምንበረታበት እንዲሆን እንመኛለን። ▣ ረመዳን ሙባረክ

ፆመኛ የሆነ ሰዉ ሲያፈጥር   በመብላት ሊጀምር የሚገባዉ በላጩ ምንድን ነዉ?? መልሰ በላጩ ተምር ነዉ ከተምር በፊት ምንም ነገር ማስቀደም የለበትም ተምር የተለየ እና ጡሩ ነዉ የህክምና ባለሙያዎች ጥቅም እንዳለዉ ይመክራሉ ተምር ካገኘ በእሱ ያፈጥራል ተምር ካላገኘ በዉሀ ያፈጥራል ዉሀ ጡሁር ነዉ እና ኩላሊጥ ያጥባል በተምር ያፍጥር ተምር ካላገኘ በዉሀ ያፍጥር ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንደዚህ ነበሩ  ሩጦብ በሚባል ተምር ያፈጥሩ ነበር ሩጦብ ካላገኙ በተምር ካላገኙ በዉሀ ያፈጥሩ ነበር

In preparation for Ramadan, new carpets are being placed in Rawdah.
+6
In preparation for Ramadan, new carpets are being placed in Rawdah.

🌙🌙Ramadhān & The Night of al-Qadr (Poem) Ibn Rajab رحمه الله

"ቀይ ካርድ ለእስራኤል!" የተሰኘ ዓለምአቀፍ የፍልስጥኤም አጋርነት ንቅናቄ ስታዲየሞችን አማክሎ በዓለም ዙርያ እየተቀጣጠለ ነው። በዓለም ዙርያ በተለያዩ አገራት የሚገኙ የእግር ኳስ ታዳሚያን በስታዲ
"ቀይ ካርድ ለእስራኤል!" የተሰኘ ዓለምአቀፍ የፍልስጥኤም አጋርነት ንቅናቄ ስታዲየሞችን አማክሎ በዓለም ዙርያ እየተቀጣጠለ ነው። በዓለም ዙርያ በተለያዩ አገራት የሚገኙ የእግር ኳስ ታዳሚያን በስታዲየሞች ውስጥ "ለእስራኤል ቀይ ካርድ አሳይዋት!" የሚል ጽሑፍ ያረፈበት ባነር በመዘርጋት እና በተመሳሳይ ሰዓት የነፍስ ወከፍ ቀይ ካርድ በማሳየት፣ ለፍልስጥኤም ሕዝብ የነፃነት ትግል አጋርነታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ። የእግር ኳስ ታዳሚያኑ እስራኤል ከዓለምአቀፍ ውድድሮች እንድትታገድ ለአውሮፓ የእግር ኳስ ማኅበራት ኅብረት (UEFA) እና ለዓለምአቀፍ የእግር ኳስ ማኅበራት ፌዴሬሽን (FIFA) ጥሪ እያደረጉ እንደሚገኙ ሚድል ኢስት ዐይ ጽፏል። ​ እ.ኤ.አ. ፌብሯሪ 12 ቀን ለአውሮፓ ሻምፒዮና ማጣሪያ ሴልቲክ ከባየር ሙኒክ ጋር በተጋጠመበት ዕለት የተጀመረው ይህ ዓለምአቀፍ የፍልስጥኤም አጋርነት ንቅናቄ፣ በጣሊያን፣ በስፔን፣ በፈረንሣይ፣ በግሪክ፣ በአየርላንድ፣ በቱርክ እና በማሌዥያም ተመሳሳይ ትዕይንተ ተቃውሞዎች እንዲካሄዱ እንዳነሳሳ ተዘግቧል። ይህን መሰል ዓለምአቀፍ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች ተጠናክረው እስከቀጠሉ እና ዓለምአቀፍ ተቋማቱ የሚጠበቅባቸውን እስራኤልን የማግለል እርምጃ እስከወሰዱ ድረስ፣ የደቡብ አፍሪካው የአፓርታይድ ሥርዓት እንዳከተመ ሁሉ፣ የእስራኤል አፓርታይዳዊ የቅኝ አገዛዝ ሥርዓት የማያከትምበት ምክንያት አይኖርም። ምንጭ፦ ሚድል ኢስት ዐይ SHARE and "Show the Red Card to Israel!" so that the prevailing System of Apartheid and Colonialism shall end soon.