uk
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Відкрити в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Показати більше
213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
𝟰 𝗗𝗮𝘆𝘀 𝗨𝗻𝘁𝗶𝗹 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻. O Allah Allow Us To Reach Ramadan! #𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝟐𝟎𝟐𝟓
𝟰 𝗗𝗮𝘆𝘀 𝗨𝗻𝘁𝗶𝗹 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻. O Allah Allow Us To Reach Ramadan! #𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝟐𝟎𝟐𝟓

𝟰 𝗗𝗮𝘆𝘀 𝗨𝗻𝘁𝗶𝗹 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻. O Allah Allow Us To Reach Ramadan! #𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝟐𝟎𝟐𝟓
𝟰 𝗗𝗮𝘆𝘀 𝗨𝗻𝘁𝗶𝗹 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻. O Allah Allow Us To Reach Ramadan! #𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝟐𝟎𝟐𝟓

𝐈𝐧𝐬𝐡𝐚𝐀𝐥𝐥𝐚𝐡 𝐨𝐧𝐞 𝐝𝐚𝐲
+2
𝐈𝐧𝐬𝐡𝐚𝐀𝐥𝐥𝐚𝐡 𝐨𝐧𝐞 𝐝𝐚𝐲

𝐑𝐞𝐚𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐐𝐮𝐫’𝐚𝐧 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐝𝐚𝐲, 𝐞𝐯𝐞𝐧 𝐢𝐟 𝐢𝐭’𝐬 𝐨𝐧𝐥𝐲 𝐨𝐧𝐞 𝐩𝐚𝐠𝐞.
+2
𝐑𝐞𝐚𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐐𝐮𝐫’𝐚𝐧 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐝𝐚𝐲, 𝐞𝐯𝐞𝐧 𝐢𝐟 𝐢𝐭’𝐬 𝐨𝐧𝐥𝐲 𝐨𝐧𝐞 𝐩𝐚𝐠𝐞.

Khutbah Extracts From Masjid An Nabawi Khutbah Delivered By Sheikh Abdul Bari Thubaity
+6
Khutbah Extracts From Masjid An Nabawi Khutbah Delivered By Sheikh Abdul Bari Thubaity

𝐀𝐥𝐡𝐚𝐦𝐝𝐮𝐥𝐢𝐥𝐥𝐚𝐡, 𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝐢𝐬 𝐜𝐨𝐦𝐢𝐧𝐠!
+2
𝐀𝐥𝐡𝐚𝐦𝐝𝐮𝐥𝐢𝐥𝐥𝐚𝐡, 𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝐢𝐬 𝐜𝐨𝐦𝐢𝐧𝐠!

☀️ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : «እውነተኛ ልቦች እና መልካም ዱዐዎች የማይሸነፉ ሰራዊቶች ናቸው።» مجمــوع الفـتـاوى【28/644】 #ዱዐእ....🤲
☀️ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : «እውነተኛ ልቦች እና መልካም ዱዐዎች የማይሸነፉ ሰራዊቶች ናቸው።» مجمــوع الفـتـاوى【28/644】 #ዱዐእ....🤲

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ: ~ 1 - ባለ ኒቃቧ ዶ/ር ዛኪራ ተባረክ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጤና ካምፓስ በሜዲስን 3.87 አምጥታ በዛሬው እ
ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ: ~ 1 - ባለ ኒቃቧ ዶ/ር ዛኪራ ተባረክ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጤና ካምፓስ በሜዲስን 3.87 አምጥታ በዛሬው እለት የተመረቀችው እህታችን በሶስት ዘርፍ ተሸላሚ ሆናለች። * ከሁሉም የህክምና ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች። * ከሁሉም ሴቶች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች። * ከሁሉም ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልማለች። 2 - ሌላኛዋ እህታችን ዶ/ር ረሕማ አንሷር ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜዲስን የተመረቀች ሲሆን ከአጠቃላይ ተማሪዎች 3ኛ ከሴቶች ሁለተኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆናለች። 3 - ሌላኛዋ እህታችን ኸውለት ከOther health (radiology) ከሴቶች 3ኛ በመውጣት ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት አንዷ ናት! ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ! አላህ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለቤተሰባችሁም፣ ለወገናችሁም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁም። ምንጭ፦ https://t.me/Arbaminchuniversitymuslimstudent = በየአካባቢው፣ በየ ተቋማቱ ያላችሁ ሌሎችም ተማሪዎች ትምህርቱ ላይ እስካላችሁ ድረስ ከልብ አድምታችሁ ተማሩ፣ በቂ ጥረት አድርጉ። የናንተ ውጤት ከናንተ አልፎ ለሌላውም ኩራት ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

💫ረመዳን መጣ ይኸው አመት ዞሮ💫 ረመዳን መጣ ይኸው አመት ዞሮ ከቀናት ሳምንታት ወራት አስቆጥሮ እንዴት ነው ዝግጅት ለቂርዐት ለሰላት ከወንጀል ርቆ ዒባዳን ለማብዛት ከሰፊው ራህመት ሸምቶ ለመውጣት በሉ ተዘጋጁ በንቃት ጠብቁ ከእዝነቱ ለማፈስ ካሁኑ ታጠቁ ማዕሲያና ገፍላ ሁሉንም ራቁ አላህ ካደረሰን ለተከበረው ወር ወሬና ጭቅጭቅ ሩቅ በመወርወር ለመግባት እንጣር ከሰፊው ጀነት በር ሀሜት ቂለ ወቃል ቀይረን በአዝካር ለ ለይል ሰላታችን ወገብን በማሰር ቁርኣንም በመቅራት በቆንጆ ተደቡር ዱዐና ሰደቃ ሁሉም በማዘውተር ጀነትን እንግዛት ያቺ ውዷ ሀገር ተውበት በማድረግ ላለፉ ወንጀሎች በኸይር እንዲያልቁ ቀሪ የእድሜ ቀኖች እንለምን ጌታችን ሆነን ደጋግ ባሮች ይቀበላልና አላህ ከሙዕሚኖች ደካሞች ረድተን ምስኪኖች አግዘን ተሳሳች መልሰን ዝንጉዎችም መክረን ከዚህ ትርፋማ ወር እንውጣ ሸምተን እስቲግፋር እናብዛ በተውባ እንጠንክር ለሰላት ለቁርኣት ወገብን እንሰር እንዳንሆን እንፍራ ከነዝያ ከሳሪ መቀበል ያልቻሉ የጀነት ተጣሪ ከአረህማን ዕዝነት ሆኑ ተባራሪ እርኩስ ሸይጣን ታስሮ ጀሀነም ተዘግቶ ለሙዕሚኖች ክብር ጀነትን ተከፍቶ ሰፊው የአላህ እዝነት እንዲህ ተዘርግቶ ተኝቶ ሊታደር ይህን እድል ትቶ ለአፍታ መዘናጋት አይታሰብም ከቶ ብዙ ነው በኛ ላይ የአረህማን ውለታ ይህንን በማሰብ ለዒባዳ እንበርታ ቂርኣቱም ሰላቱም ሁሉም በየተራ ሰብስበን ስንጨርስ የቻልነውን ስራ ልንፈራ ይገባል እንዳይሆን አቧራ ከመስራቱ በፊት እንዲሁም በኋላ ስራችን እንዳይከስር አላህን እንፍራ በኢኽላስ እናድርገው አደራ አደራ:: የተወሰደ https://telegram.me/ibnukedir

𝗡𝗘𝗪𝗦: The Crescent for the month of #Ramadan1446 will be searched on Friday, 𝟐𝟖 𝐅𝐞𝐛𝐫𝐮𝐚𝐫𝐲 𝟐𝟎𝟐𝟓 𝐜𝐨𝐫𝐫𝐞𝐬�
𝗡𝗘𝗪𝗦: The Crescent for the month of #Ramadan1446 will be searched on Friday, 𝟐𝟖 𝐅𝐞𝐛𝐫𝐮𝐚𝐫𝐲 𝟐𝟎𝟐𝟓 𝐜𝐨𝐫𝐫𝐞𝐬𝐩𝐨𝐧𝐝𝐢𝐧𝐠 𝐭𝐨 𝟐𝟗 𝐒𝐡𝐚’𝐛𝐚𝐧 𝟏𝟒𝟒𝟔

Shaykh Aziz Farhan حفظه الله said: ‎Among the violations in using the phone is what some people do by turning on the speaker
Shaykh Aziz Farhan حفظه الله said: ‎Among the violations in using the phone is what some people do by turning on the speaker during a conversation without the caller's permission, allowing those around them to listen to the discussion. ‎This behaviour contradicts the principle of trustworthiness. Even worse is recording the call without the caller's consent. ‎The Prophet ﷺ said in a narration attributed to Jabir: ‎If a man speaks and then looks around, it is a trust (to keep his words private). ⁦

11 Days Until Ramadan. O Allah Allow Us To Reach Ramadan! #Ramadan #1446h
11 Days Until Ramadan. O Allah Allow Us To Reach Ramadan! #Ramadan #1446h

Sheikh Saud Al Shuraim will be absent for the third consecutive year from leading Taraweeh and Tahajjud prayers during Ramada
Sheikh Saud Al Shuraim will be absent for the third consecutive year from leading Taraweeh and Tahajjud prayers during Ramadan in Masjid Al Haram. We will miss his legendary voice! Haramain sharifain Quran and haramain Media

NEWS: The President, Sheikh Sudais has issued a decision appointing Sheikh Saleh Al Humaid the Chief of Imams of Masjid Al Ha
NEWS: The President, Sheikh Sudais has issued a decision appointing Sheikh Saleh Al Humaid the Chief of Imams of Masjid Al Haram, Makkah

NEWS: The Two Holy Mosques Taraweeh Rakats will consist of 5 Taslims followed by the Witr Prayer 10 Rakats + 3 Rakats Witr
NEWS: The Two Holy Mosques Taraweeh Rakats will consist of 5 Taslims followed by the Witr Prayer 10 Rakats + 3 Rakats Witr

Taraweeh and Tahajjud schedule for Masjid Al H Nabawi this year Ramadan 1446/2025.,
Taraweeh and Tahajjud schedule for Masjid Al H Nabawi this year Ramadan 1446/2025.,

BREAKING: Taraweeh and Tahajjud Schedule for Masjid Al Haram, Makkah Ramadan 1446/2025
BREAKING: Taraweeh and Tahajjud Schedule for Masjid Al Haram, Makkah Ramadan 1446/2025

🪟ረመዳንን እንዴት እንቀበለው? 🎙ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር ሀፊዘሁሏህ 📌ማስታወሻ ትሆን ዘንድ ለቀቅ ባለ አማርኛ የተተረጎመ

البدع في الدين أعظم من كثير من الكبائر! Bidah (Innovation) in islam are greater than many major sins! -Shaykh Ibn Uthaymeen رحمه الله تعالى