cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

كوني سلفية على الجادة💡« لا تتحقق السَّلفيَّة والسُّنيَّةُ فِي أحد حتَّى يفارق أهل البدع

የመልካም ቀደምቶቻችንን ፋና በመከተል እስልምናችንን የምንማማርበት፣ ቁርአን እና ሀድስን በሰለፎች አረዳድ የተፃፍ ፁሁፎች፣ እንዲሁም ኦድዎዎችን ምክሮችን ያገኙበታል!

Більше
Рекламні дописи
3 047
Підписники
+724 години
+347 днів
+14830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
ትዳር ቁማር አይደለም! ልሞክረዉ ተብሎ አይገባም። እኔ ከወደድኩት ችግር የለዉም 🚫 እኔን ካገኘ ይስተካከላል 🚫 ትንሽ ቆም በሉና አስተዉሉ በደንብ እሰቡ  ዛሬን ብቻ ሣይሆን  ነገንም አርቃቹህ እዩ ቢሆን ይሆናል ባይሆን የራሡ ጉዳይ! የሚባል ትዳር ይቅርባቹህ በስተመጨረሻ ትጎዳላቹህ በተለይ ሴቶች ተጠንቀቁ! https://t.me/sltedar_Channel
Показати все...
🎀:«وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً»:🍃

የትዳር አስፈላጊነት ለሁለቱ ጥምረት ትዳር መልካም ማሳ ነው በየጊዜዉ የፍቅር ዉሃ ማጠጣት የቂምና የጥላቻ  አረሞችን መንቀልና በቂ የመተሳሰብና የመተዛዘን ብርሃን እንዲያገኝ ማድርግ ያሻል ያኔ ማሳዉ መልካም ፍሬዉን

👍 2
🍃📖ሱረቱል ካህፍ📖🍃 ▪️ካህፍ የቻለ ይቅራ📖 ▫️ያልቻለ ያዳምጥ🎧 በአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ። ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 🔹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ https://t.me/menhaj_Aselefiya    ➤•════•••🌺🍃•••═══➤•
Показати все...
١٨_#محمد_الفقيه_#سورة_#الكهف_#صوت.m4a5.77 MB
﴿وَلا تُخزِني يَومَ يُبعَثونَ﴾ የማታ ስንቅ..........💦👌 ♻️ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅በቁርአን ፍቅር ልባችንን ማስዋብ!! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показати все...
1.04 MB
በወንድማችን ኢብን አልሀሰን አላህ ይጠብቀው ተቀርቶው የተጠናቀቁ   እየተቀሩ ያሉ ሙሉ የደርሶች ስብስብ👇👇👇 1️⃣//የአዱሩሱ አልሙሃማ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/160 2️⃣//የኩን ሰለፍያ አልጃዳህ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/191 3️⃣የአተመሱኩ ቢሱነቲ አነ'በዊያ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/285 4️⃣//የደውሩል መርዓ  ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/340 5️⃣የአልዋጅባትን  ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/356 6️⃣//የጂናየቱ አተመዩዕ ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/378 7️⃣//የአቂደቱ አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓ (የዑ)ሙሉ ደርስ ለማግኘት https://t.me/daewa_as_selefyah/403 8️⃣//ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዓህ የፈውዛን ሙሉ ደርስ https://t.me/daewa_as_selefyah/475 9️⃣የኢዕላሙ-ዱዓትቢሲማት አልሙመይዓህ ወልሀዳዲየቲል ጉላቲ https://t.me/daewa_as_selefyah/500 🔟//ከሽፉ ሹብሃቲል-ሙመይዓቲ አል-ሙኸዚለህhttps://t.me/daewa_as_selefyah/565 1️⃣1️⃣//ማ የጂቡ አለ'ሰለፊይ መእሪፈቱሁ) https://t.me/daewa_as_selefyah/609 1️⃣2️⃣//ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት https://t.me/daewa_as_selefyah/620 ይቀጥላል.........
Показати все...
🎙በወንድም ኢብን አልሀሰን የተቀሩ ደርሶች ስብስብ

አድስ ኪታብ  📚የኪታቡ ስም {الدروس المهمة لعامة الأمة} አዱሩሱ አልሙሂማ ሊዓመቲል ኡማ 📝 لفضيلة الشيخ عبد العزيز بن عبد الله ابن باز رحمه الله የኪታቡን ፔድኤፍ (pdf ) ለማግኘት👆

ውድ የሪያዱ አሷሊሂን የኦን ላይን ተከታታይዪች ሪያዱ አስ ሷሊሂን ኪታብ በአሏህ ፍቃድ ተጠናቋል  አልሀምዱሊላህ ። ታዳ በሱ ቦታ የሚቀራው ኪታብ ረውዶቱል አንዋር (የሲራ ኪታብ) ሲሆን ሁሉም ሰው ሊማረው የሚገባ ኪታብ ነው። እንዳያመልጣችሁ https://t.me/+kbo6B2SWBWA0N2Vk ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ረውዶቱል አንዋር ደርስ ሊጀመር ነው ውድ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Показати все...
የወረካሎ የሱና ጀመአዎች ስብስብ (ሰሜን ወሎ)ውድ የሪያዱ አሷሊሂን የኦን ላይን ተከታታይዪች ሪያዱ አስ ሷሊሂን ኪታብ በአሏህ ፍቃድ ተጠናቋል አልሀምዱሊላህ ። ታዳ በሱ ቦታ የሚቀራው ኪታብ ረውዶቱል

https://t.me/+LXwlHSY39MU0MzQ0

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ             አስደሳች ዜና 🎤🎤 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም 🎤🎤       🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 07/11/2016 E.C ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ  ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በኹለፋኡ ራሺዲን  መስጅድ ስለተዘጋጀ ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል። ተጋባዥ እንግዶች፡- 1ኛ. ኡስታዝ ባህሩ ተካ 2ኛ. ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ 3ኛ. ኡስታዝ ኤሊያስ አወል እና ሌሎችም ሁሉም ርዕሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ !!!! 👉 ልብ ይበሉ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች  ይኖራሉ!!!!) ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!! 🕌 አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን , ቡታጅራ. ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ #ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና 📅 እለተ፡-  እሁድ 07/11/2016      🧭 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2 : 30 ጀምሮ በሰዓቱ ይጀመራል ። 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!! ጥብቅ ማሳሰቢያ : – ▬▬▬▬▬▬▬ 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎት ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ። 👉 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!! ትልቁ ችግራችን ማርፈድ ነው ፣ እንቅረፍ‼ 👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው !!! ✍️አዘጋጅ፡- ኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/butajira_akababi
Показати все...
👍 1
🟢ትልቅ ውርደት የተፈጠሩለትን አላህን ብቻ ማምለክና መልእክተኛውን (ﷺ) መከተል ትተው ለነፍሳቸው ፍላጎትና ለሸይጣን የተንበረከኩ ሁሉ ተዋርደዋል።በተለይም ሙሽሪኮችና ሙብተዲዖች ።  قال الإمام ابن القيم -رحمه الله- في النونية: هَربوا من الرّقّ الذي خُلقوا له فبُلُـــوا برِِقّ النفسِ والشيطانِ ከተፈጠሩለት ባርነት ኮብልለው ለነፍስና ሸይጣን ተገዙ ተዋርደው قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه الله-: هذا البيت لو كُتب بماء الذهب لكان رخيصاً. ኢብኑ ኡሰይሚን አሉ፡ ይህ የግጥም ቤት በወርቅ ቀለም ቢፃፍ እንኳ አይባቃውም !! لا ترض ما اختاروه هم لنفوسهم فقد ارتضوا بالذل والحرمان ውርደትና እርምን ለነፍሳቸው ወደው የነርሱንስ ምርጫ ፍፁም አትውደደው 👉ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን አንቀፆች ከልብ ያስተንትኑ። ﴿أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَى عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَى سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَى بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَنْ يَهْدِيهِ مِنْ بَعْدِ اللَّهِ أَفَلا تَذَكَّرُونَ ﴾ [الجاثية ٢٣] ﴿وَامْتَازُوا الْيَوْمَ أَيُّهَا الْمُجْرِمُونَ (*) أَلَمْ أَعْهَدْ إِلَيْكُمْ يَا بَنِي آدَمَ أَنْ لَا تَعْبُدُوا الشَّيْطَانَ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُبِينٌ (*) وَأَنِ اعْبُدُونِي هَذَا صِرَاطٌ مُسْتَقِيمٌ (*) وَلَقَدْ أَضَلَّ مِنْكُمْ جِبِلا كَثِيرًا أَفَلَمْ تَكُونُوا تَعْقِلُونَ ﴾ [يس ٥٩-٦٢] ✍ሸምሱ ጉልታ https://t.me/Abuhemewiya
Показати все...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.