619
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+530 днів
Архів дописів
Repost from @Maria Rubatto primary catholic school
ቀደም ብላችሁ የከፈላችሁ ወላጆች ቀድማችሁ ሀላፊነታችሁን ስለተወጣችሁ እያመሰገንን ለማጠናከሪያ የተጨመረውን ቀሪውን ክፍያ እንድትከፍሉ በትህትና እናሳውቃለን።
ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ ለ2019 ዓ.ም ከኬ.ጂ እስከ 8ኛ ክፍል የመክፈያ ኮድ ነው በዚህ ኮድ መክፈል የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።
Repost from Maria Rubatto Catholic School
ዞር ዞር ልበል ካላሉ በቀር
ሁሉንም ባሉበት መጨረስ ይችላሉ!
******
የትምህርት ቤት ክፍያም በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር
ባሉበት፣ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #schoolpay #cbebirr #apps #digitalbanking
ክብራን ወላጆች ዛሬ ( 1/02/2019) በተደረገው ስብሰባ በበጎ ፍቃደኝነት 1000-10,000(ከአንድሺ እስከ አስርሺ ) ብር ከእናንተ ከወላጆች ተሰብቦል ፈጣን ምላሽ ለሰጡን ወላጆች ከልብ እያመሰገንን ሌላችሁ እንደምትቀጥሉ ተስፍ እናደርጋለን።
- ላዎጣችሁት ገንዘብ የተሰራበትን በዝርዝር እናሳውቃችኃለን ።
Repost from @Maria Rubatto primary catholic school
ሰላም እንደምን አላችሁ ክብራን ወላጆች ዛሬ በማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ባደረግነው ስብሰባ ስለተገኙ እያመሰገንን ለአዲሱ ቤት ህንጻ ማሰያ አዎጣለሁ ብለው ቃል በገብት መሰረት አስቀድመን ስለበጎ ፍቃደኝነቶ እያመሰገንን በዚህ አካውን መላክ የሚችሉ መሆኑን በአክሮት እንገልጻለን እናመሰግናለን።
Account number
1000332429004
Account name
Sr.sara yosef and or Sr.Kalkidan Demissie
Repost from @Maria Rubatto primary catholic school
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏
የ2019 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመረው ማክሰኞ 5/1/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን🙏
👉ከማክሰኞ 5/01/2019 እስከ ዓርብ 8/01/2019 ደሰረስ ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን🙏
Repost from @Maria Rubatto primary catholic school
ክብራን ወላጆች እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ የ2018 ዓ.ም የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርትቤት የ12 ክፍል ተማሪዎች ውጤት አስደሳች ነው
99.03% ተማሪዎች አልፈዎል አብዘሀኛው ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቶል ( ከተፈተኑ ተማሪዎች 103 ተማሪዎች 1 ብቻ አላለፈችም 102 አልፈዎል) አብዘሀኛው ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቶል። ይህን ውጤት እንድናመጣ ለረዳን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ።
